fa
Feedback
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

رفتن به کانال در Telegram

የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921

نمایش بیشتر
4 374
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
መልካም ዜና! እነሆ አዲስ መንፈሳዊ መተግበሪያ! 📌መተግበሪያው በውስጡ 👉የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ሥርዓትን የጠበቁ ትምህርቶችን እና ቅዱሳት መጻሕፍትን ያገኙበታል። መተግበሪያውን ከታች ባስቀመጥነው LINK ያገኙታል‼️ 👉https://t.me/joinchat/AAAAAFkIxjZXhdZg59k2Nw

030-Yom Tewolde.mp37.20 KB

እሰይ ተወለደ @EOTC2921.m4a8.66 KB

026-Tewolde Iyesus.mp31.35 MB

028-Yitfesiha adbare Tsion.mp31.29 MB

ተወለደ EOTC2921.m4a8.25 KB

031-Bekeme Semaene.mp35.71 MB

029-Beza kulu alem.mp31.54 MB

027-Reyiwo nolot.mp31.28 MB

#በእንተ_ልደቱ_ለእግዚእነ_ኢየሱስ_ክርስቶስ 🌾🌾🌾🌾🙏🙏🙏🌾🌾🌾🌾 ፩. #በኮከብ_መጽኡ በኮከብ መጽኡ(፪) ሰብአ ሰገል ለአማኑኤል(፬) ይስግዱ ለአማኑኤል ፪. #ቤዛ_ኩሉ ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ(፪) ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ(፬) የዓለም ሁሉ መድኀኒት ዛሬ ተወለደ(፪) የዓለም ሁሉ መድኀኒት ዛሬ ተወለደ(፬) ፫. #አንፈርዐጹ አንፈርዐጹ ሰብአ ሰገል(፪) አምኃሆሙ አምጽኡ መድምመ(፪) ፬. #አንፈርዐጹ አንፈርዐጹ ሰብአ ሰገል ረኪቦሙ ህፃነ ህፃነ(፪) ዘተወልደ ለነ(፬) ህፃነ ዘተወልደ ለነ ፭. #በቤተልሔም_ተወልደ በቤተልሔም ተወልደ(፪) አማኑኤል እምዘርአ ዳዊት (፬) ተወልደ አማኑኤል ፮. #ተወልደ_ኢየሱስ ተወልደ ኢየሱስ በቤተልሔም(፪) ዘይሁዳ በቤተልሔም አዋልደ ጢሮስ አሜሃ ይሰግዳ(፪) በቤተልሔም ፯. #ወወለደት ወወለደት ወልደ ዘበኩራ(፪) መንጦላዕተ ደመና ሠወራ(፬) ፰. #ለዘተወልደ ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል ምንተንብሎ ናስተማስሎለመድኀኒነ አርዌ ገዳምኑ አንበሳ ወሚመ(2) ከራድዮን ፱. #ስብሐት_ለእግዚአብሔር ስብሐት ለእግዚአሔር በሰማያት(፪) ወሰላም በምድር ሥምረቱ ለሰብዕ ሃሌሉያ(፫)ሃሌ(፪)ሉያ ፲. #አማን_በአማን አማን በአማን(፪) መንክር(፪) መንክር ስብሐተ ልደቱ(፬) እውነት በእውነት(፪) ድንቅ ነው (፪) ድንቅ ነው የጌታ ልደቱ(፬) ፲፩. #ይትፌስሃ ይትፌስሃ አድባረ ጽዮን ወይትሀስያ አዋልደ ኢትዮጵያ እስመ ተወልደ ብኁተ ልደት መድኀኔዓለምበኢየሩሳሌም መድኀኔዓለም ፲፪. #ዮም_ሰማያዊ ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል ርዕይዎ ኖሎት (፪)አእኮትዎ መላእክት(፪) ፲፫. #ወእንዘ_ትፈትል ወእንዘ ትፈትል(፪)ወርቀ ወሜላተ አስተርአያ ገብርኤል ግብተ ወይቤላ(፪) እስመ ረከብኪ ሞገሰ በሀበ እግዚአብሔር ፲፬. #ወእንዘ_ትፈትል ወእንዘ ትፈትል/፪/ ወርቀ ወሜላት አስተርአያ ገብርኤል አስተርአያ ለማርያም ፲፭. #ለድንግል ለድንግልገብርኤል አብሰራ ሚካኤል/፪/በክነፍ ጾራ/፪/መንጦላዕተ ደመና ሠወራ ፲፮. #ሊቀ_መላእክት ሊቀ መላእክት ገብርኤል ዘአብሠራ ለድንግል ኃያል ኃያል/፬/ ሰዳዴ ሳጥናኤል ኃያል ገባሬ ኃይል ፲፯. #መጽአ_ከመ_ይቤዙ መጽአ ከመ ይቤዙ ዓለም የሀበነ ሰላመ ጋዳ ያበውዑ ቁርባነ ፲፰. #በጎለ_እንስሳ በጎለ እንሰሳ በጎለ እንሰሳ ተወልደ አማኑኤል ፲፱. #ብርሃን_ዘመፅአ ብርሃን ዘመጽአ ውስተ ዓለም(፪) ብርሃን ዘመጽአ ውስተ ዓለም(፬) ፳. #ኢየሱስ_ክርስቶስ ኢየሱስ ክርስቶስ መፅአ ውስተ ዓለም በብርሃኑ ንዑ ናንሶሱ ፳፩. #መድኀኒነ መድኀኒነ ተወልደ ነዋ መድኀኒነ ተጠምቀ ነዋ(፪) ይዕዜኒ ለሰላም ንትልዋ(፬) ፳፪. #ኢየሩሳሌም_በሆን እንደ ዮሴፍ ወይ እንደ ሰሎሜ በሆን ኢየሩሳሌም(3) በሆን አምላክ ሲወለድ ባየን እንደ እረኞች ወይ ሰብአ ሰገልን በሆን ኢየሩሳሌም(3) በሆን አምላክ ሲወለድ ባየን ፳፫. #በጎል_ሰከበ በጎል ሰከበ በአፅርቅት ተጠብለለ ቤዛ ከሉ ዓለም(፪)ዮም ተወልደ በበረት ተኛ በጨርቅም ተጠቀለለ የዓለም መድኀኒት(፪) ዛሬ ተወለደ ፳፬. #እም_ሰማያት እም ሰማያት ወረደ ወእማርያም ተወልደ(፪) ከመይኩን ቤዛ(፪) ለኩሉ ዓለም ለብሰ ሥጋ ማርያም ከሰማያት ወረደ ከድንግል ማርያም ተወለደ እንዲሆነን ቤዛ(፪)ለዓለሙ ሁሉ ተዋሐደየማርያምን ሥጋ ፳፭. #የምስራች የምስራች ደስ ይበለን(፪) የዓለም መድኃኒት ተወለደልን ምስራች ደስ ይበለን የምሥራች ደስ ይበለን(፪) ጌታችን ተወልዶ አይተነው መጣን(፪) ንጉሥ ሄሮድስ ይህን ሲሰማ ፈልጋችሁ አምጡት በቀን በጨለማ(፪) ሰብአ ሰገል እንደታዘዙት በኮከብተመርተው ህፃኑን አገኙት(2) ሰገዱለት ከመሬት ወድቀው ወርቅዕጣን ከርቤውንም ሰጥተው(2) ፳፮. #ይኸው_ተወለደ ይኸው ተወለደ የዓለም መድኃኒት(3) እሰይ ተወለደ የዓለም መድኃኒት(3) ትንቢት ተናገሩ ነቢያት በሙሉ(3) አምላክ ቀዳማዊ ይወርዳል እያሉ(3) ሰብአ ሰገል መጡ ሊሰግዱ በሙሉ(3) የእስራኤል ንጉሥ ተወልዷል እያሉ(3) ሰብአ ሰገል እጅ መንሻ ይዘው(3) ወርቅ ዕጣን ከርቤውን ገበሩለት ሰግደው(3) ህፃናት እንሂድ ከልደቱ ቤት(3) ውኃው ሆኗልና ማርና ወተት(3) በሶርያ ታየ ፈጣሪ እንደእነግዳ(3) ብስራተ ልደቱን ለሁሉ ሊያስረዳ(3) ፳፯. #ሳርቅጠሉ_ሰርዶው ሳር ቅጠሉ ሰርዶ ሰንበሌጥ ቄጤማው በዚያች ቀን በዚያች ወር ለምለም የነበረው በእልልታ ዘመሩ በደስታ ተውጠው ጌታ መወለዱን የምስራች ሰምተው እልል በይ ቤተልሔም ሃሌ ሃሌሉያ የፍቅር የሰላም ነሽና ገበያ የታደሉ እረኞች ያደሩ በትጋት ብርሃን ሆነላቸው በእኩለሌሊት ጥሪ ተደርጎለት ከሰማይ ሰራዊት ለመመልከት በቃ የጌታውን ልደት እረኝነት ትንሽ የወራዳ ግብር ብሎ ሰው በልማድ ደንግጎ ነበር አምላክ የመረጠው መሆኑን እረኛ ክርስቶስ ሲወለድ ተረዳነው እኛ የተነበዩለት ነቢያት በሙሉ ጌታ ተወለደ የምስራች በሉ ሰውን በመውደዱ ሰማያዊው ንጉስ ይኸው ተወለደ እኛን ለመቀደስ የሩቅ ምስራቅ ሰዎችሰብአ ሰገል ሰምተው ሊሰግዱለት መጡ በኮከብ ተመርተው ዕጣንና ከርቤ ወርቁንም አመጡ እንደየስርአቱ እጅ መንሻ ሰጡ ስለተወለደ መድኅን የእኛ ተስፋ በደል ተወገደ ኃጢያትም ጠፋ ፳፰. #አንቺ_ቤተልሔም አንቺ አንቺ ቤተልሔም የይሁዳ መሬት በአንቺ ተወለደ የዓለም መድኃኒት ለአዳም ክብር ሲሻ ቤተልሔም ለሁሉም ሰላም ” ዛሬ ተወለደ ” ከድንግል ማርያም ” እጅ መንሻ አቀረቡ ቤተልሔም የምሥራቅ ነገሥታት ” በከብቶች በረት ” ተኝቶ ላገኙት ” እሥራኤል ሕዝቤን ቤተልሔም የሚጠብቃቸው ” ከአንቺ ይወጣል ብሎ ” እንደ ነገራቸው ” ፳፱. #እሰይ_እሰይ_ተወለደ እሰይ እሰይ ተወለደ (፪) ከሰማየ ሰማያት ወረደ (፪) ከድንግል ማርያም ተወለደ እሱ ባይወለድ እሰይ እሰይ ቸሩ አባታችን ” መች ትገኝ ነበረ ” ገነት ምድራችን ” ብርሃን ወጣላቸውእሰይእሰይ ለመላ ሕዝቦቹ ” በጨለማ ጉዞ ” እንዲያ ሲሰላቹ ” እንደ ጠል ወረደ እሰይ እሰይ ከሰማይ ወደ እኛ ” ወገኖቹን ሊያድን ” ከኃጢአት ቁራኛ ” እግዚአብሔር አብ ላከ እሰይ እሰይ አንድያ ልጁን ” እርሱ ወዷልና ” እንዲሁ ዓለሙን ” ፴. #አዳምን_ያልተወው አዳምን ያልተወው እንደተሰደደ እሰይ የምሥራች ዛሬ ተወለደ (፪) አምላካችን መድኃኒታችን ተወለደ ለነፃነታችን(፪) አዳምን ያልተወው እንደ ተጨነቀ እሰይ የምሥራች ዛሬ ተጠመቀ (፪) አዳምን ሊጠራ የመጣው ሙሽራ በገሊላ መንደር ለሠርግ ተጠራ(፪) ሠርግ ቤት እንዳለ በክብር ተቀምጦ የወይን ጠጅ ሆነ ውሃው ተለውጦ (፪) እጅግ ያስደንቃል የጌታችን ሥራ በገሊላ መንደር ይህን ተአምር ሠራ (፪) ጌታችን አንድ ቀን ያደረገው ተአምር ሲያስደንቅ ይኖራል ይህን ሁሉ ፍጡር (፪)