cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

@KALPCI 🎤

አንተ የምትብራራው በዛሬክ ሳይሆን እግዚአብሔር ባንተ ውስጥ ባስቀመጠው ፕሮግራም ነው. ዳዊት ለወንድሞቹ ምግብ ሊያደርስ ሲጓዝ ወደ ንግስናው ሚጓዝ አይመስልም ነበር እግዚአብሔር ባንተ ላይ ካለው ዓላማ ፈቀቅ አትበል. @kalpci @kalpci https://t.me/joinchat/AAAAAFG9MDYuShoDN8cX0A inbox @aKpci @aKpci

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
186
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

“እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።” — መዝሙር 1፥3
نمایش همه...
🔥🔥🔥
نمایش همه...
Kal pci ክብር 🔥🔥 GOSPEL RAP @kalpci @kalpci
نمایش همه...
1.03 KB
ትህትና እና ታማኝነት ❤ Loyalty and humility “ዓለሞች በእግዚአብሔር ቃል እንደ ተዘጋጁ፥ ስለዚህም የሚታየው ነገር ከሚታዩት እንዳልሆነ በእምነት እናስተውላለን።” — ዕብራውያን 11፥3 በሰው ህይወት ውስጥ የሚገለጡ ባህርያት ወይ ከጨለማው ዓለም ወይም ደግሞ ከብርሃናት ዓለም ነው የሚቀዱት። የሚታዩ ነገሮች ሁሉ የማይታየው ተጽዕኖ ውጤት ናቸው። ስለዚህ በህይወታችን እየሆነ ያለው ነገር ሁሉ ምንጭ (source) አለው። እግዚአብሔር ታማኝነት ባህሪው አደለም፣ ማንነቱ ነው! ባህሪ ሊለወጥ ይችላል ማንነት ግን ሊሻር አይችልም፣ ስለዚህ እግዚአብሔርም ማንነቱን ሊክድ አይችልም ታማኝነቱንም ከራሱ ስለሚቀዳ ታማኝ አለመሆን አይችልም። ልክ እንደዚህ ታማኝ የሆኑ ሰዎችም ታማኝ ሊሆኑ የቻሉት ታማኝ ከሆነው እግዚአብሔር ተነስተው ታማኝ ስለሆኑ ነው፣ ታማኝ ያልሆኑ ሰዎችም ታማኝ መሆን ያልቻሉት ለተሰጠው ስልጣን (authority) ታማኝ መሆን ባለመቻሉ ከወደቀው አባታቸው ከዲያቢሎስ የተነሳ ነው ታማኝ ባለመሆን የሚገለጡት። ታማኝነት ከእግዚአብሔር ዓለም የሚመጣ የሹመት ምንጭ ነው፣ ታማኝ አለመሆን ደግሞ ከአጋንንቱ ዓለም የሚመጣ የውድቀት ምንጭ ነው። ታማኝነታችንን ሁልጊዜ ከ Somebody ከጀመረ እግዚአብሔርን ይጋርድብናል። ብዙ ሰዎች ታማኝነታቸውን በሰዎች እና በራሳቸው ደስታ ውስጥ ይቃኙታል። ክርስትያን ሁልጊዜ ለእግዚአብሔር ታማኝ በመሆን ከጀመረ ለሰው ታማኝ መሆን አይከብደውም። ሁልጊዜም የእግዚአብሔርን ታማኝነት በማሰብ የምትንቀሳቀስ ከሆነ በእሳት እንኳን ብትፈተን በዛ ውስጥ ታማኝ ሆነ የምትሻገርበትን አቅም ታገኛለህ። ዳዊት ለእግዚአብሔር ታማኝ ስለነበር አባቱ ለሰጠው በጎች መኖሩ እንኳን እስኪረሳ ድረስ ታማኝ የመሆን አቅም ነበረው፣ በዚህም ምክንያት በሹመት አከበረው። ወንድሜ እግዚአብሔር ላለህበት ቤተክርስትያን፣ ለፓስተሮችህ፣ ለትዳርህ፣ ለአገልግሎትህ ታማኝነትን ካንተ DESERVE ያደርጋል። ሴጣን ታማኝነትህን እስኪሸረሽር ድረስ ዋጋ እንዲያስከፍልህ አትፍቀድ። “በሌላ ሰው ገንዘብ ካልታመናችሁ፥ የእናንተን ማን ይሰጣችኋል?” — ሉቃስ 16፥12 እግዚአብሔር እንዲሾምህ ታማኝ መሆን ብቻ ነው የሚጠበቅብህ፣ ሹመት እና ክብር በፍላጐት ውስጥ ሳይሆን በታማኝነት ውስጥ ነው የሚገኙት። “ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥12 አስተውል እግዚአብሔር ጳውሎስን አዋቂ አድርጎ ስለቆጠረው ሳይሆን ታማኝ አድርጎ ስለቆጠረው ነው የሾመው። @kalpci @kalpci
نمایش همه...
🔥 All this energy issues from Christ: God raised him from death and set him on a throne in deep heaven, in charge of running the universe, everything from galaxies to governments, no name and no power exempt from his rule. And not just for the time being, but forever. He is in charge of it all, has the final word on everything. At the center of all this, Christ rules the church. The church, you see, is not peripheral to the world; the world is peripheral to the church. The church is Christ's body, in which he speaks and acts, by which he fills everything with his presence.
نمایش همه...