cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

DIRE DAWA UNIVERSITY (SU)

Official Student Union Telegram Channel ማስታወቂያ እንሰራለን 👇 @PromotionContact

نمایش بیشتر
أثيوبيا957زبان مشخص نشده استآموزش6 966
پست‌های تبلیغاتی
21 214
مشترکین
-424 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+10730 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ 5⃣0⃣ኛ ቀን ቅዳሜ(25/09/2016 ዓ.ም ) የሚከበር መሆኑን እናሳውቃለን ። Barattoota Eebbifamtoota(GC) maraaf: Guyyaa 50ffaan kan kabajamu guyyaa sanbataa gaafa 25/09/2016 ta'uu isaa isin beeksisna.
3 89431Loading...
02
#DV2025 የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋሉ። ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ። NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል። ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት #የሚያጭበረብሩ_አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል። አንድ አመልካች ዲቪ 2025 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ ከላይ የተጠቀሰው ድረገጽ መሆኑን አስገንዝቧል። አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች። 👉https://t.me/hugadssachannel
5 64364Loading...
03
ማስታወቂያ ሰሞኑን ካፌ በጋጠመው የሰራተኛ እጥረት ምክንያት በተከታታይ ስጋ መስራት ስላልቻሉ የዛሬ ምሳ ሰዓት ይቀርብ የነበረው ስጋ ወጥ ወደ ነገ ምሳ እንዲሁም የሰኞ ስጋ ወደ ማክሰኞ መቀየሩን  ከአሁኑ ልናሳውቅ እንወዳለን ።
5 69310Loading...
04
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
6 3686Loading...
05
ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሚመለከታቸው የአስተዳደ ዘርፍ አመራሮች ጋር በዩኒቨርሲቲው አስተዳደራዊ ጉዳዮች ላይ የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል። ስለዚህ ከዚህ ጋር በተያያዘ መጠየቅ የምትፈልጉ ወይም በቀጣይ ዩኒቨርስቲው ቢሰራ ብላችሁ ሃሳባችሁን መግለፅ የምትፈልጉ ተማሪዎች በመድረኩ ላይ በመገኘት ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል። ቀን፦ 21/08/2016 ዓ.ም ቦታ፦ ቀዩ አዳራሽ ሰዓት ፦ 9:00 (ከሰዓት) Barattoota Yuuniversitii Dirree Dhawaa Hundaaf Gamtaan barattoota Yuuniversitii Dirree Dhawaa hooggantoota Dirree Dhawaa Yuuniversitii dhimmisaa ilaallatu waliin ta'uudhaan dhimma bulchiinsa yuuniversitichaarratti waltajjii marii qopheesseera. Kanaafuu, dhimmoota kana faana wal qabataniin gaaffii gaafachuu barbaaddan yookaan fuulduratti dhimmoota hojjatamuu qabu jettan irratti barattoonni yaada qabdan waltajjii kanarratti argamuun hirmaachuu akka dandeessaniif affeeramtaniittu. Guyyaa:- 21/08/2016 Bakkisaa:- Galma diimaa Yeroo:- 9:00 (waaree booda)
11 4326Loading...
06
የ personal  development and soft skill ስልጠና እየወሰዳችሁ የምትገኙ ተማሪዎች ዛሬ ባጋጠመን የፕሮግራም መደራረብ ምክንያት የዛሬው ፕሮግራም ወደ ቀጣይ ሳምንት መተላለፉን ስንገልፅ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ነው።
9 8560Loading...
07
አስደሳች ዜና ለ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሴት ቲክቶከሮች በሙሉ የ10,000(አስር ሺ ) ብር ሽልማት የሚያስገኝ ቻሌንጅ የተዘጋጀ መሆኑን እያሳወቅን challengeኡን መቀላቀል የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ከ ዛሬ ቀን 19/04/2016 እስከ ነገ 20/04/2016 ከ ቀኑ 10:00 ድረስ የ ድሬ ዳዋ ዩንቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዚዳንት ፅ/ቤት መታቹ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን ። #BLUE-EVENT ለበለጠ መረጃ :- S.u.president:-0991291215 BLUE-EVENT :-0909692609
10 76718Loading...
08
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ፖርላማ አባል  እና የሰላም ፎረም አባል የሁናችሁ ተማሪዎች ቅዳሜ ከ ጠዋት 2:00 ሰዓት ጀምሮ በቀዩ አዳራሽ እንድትገኙ።
7 7790Loading...
09
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ፖርላማ አባል  እና የሰላም ፎረም አባል የሁናችሁ ተማሪዎች ቅዳሜ ከ ጠዋት 2:00 ሰዓት ጀምሮ በቀዩ አዳራሽ እንድትገኙ።
1 8421Loading...
10
ውድ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የወንድማችንን ተማሪ ደረጀ ባሻ የሻማ ማብራት ስነስርዓት ዛሬ ከ 12:00 እሰከ 12:30 በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ስለሚካሄድ የምትችሉ ሁሉ በመገኘት እንድትጽናኑ በአክብሮት ጥሪአችንን እናስተላልፋለን።....................... ....................................................................................................................................... Jaalatamtoota barattoota Yuunivarsiitii Dirre Dhawaa sagantaan duungoo ibsuu obboleessa keenya Darajjee Baashaa har'a sa'aatii 12 hanga 12:30 istaadiyeemii yuunivarsiitii Dirre Dhawaatti waan gaggeeffamuuf, baratoonni irratti argamuu dandeessan hundi keessan akka irratti argamtan waamicha keenya siniif dhiyeessina.
10 93122Loading...
11
Sagantaa Yaadannoo Sammuu ##################### Akkuma beekamu, Barataan Yuunivarsiitii keenyaa Darajjee Baashaa jalqaba torbee kanaa (Wiixata) du'aan of biraa dhabnee jirra. Yuunivarsiitiin keenyas gadda guddaa itti dhagahame ibsachuunsaa ni yaadatama. Haa ta'u malee, guyyaa har'aa (Kamisa) galgala sa'atii 11:30 irratti Sagantaa Yaadannoo Barataa keenyaa taasisuuf waan karoorfannef, barattoonni hunduu kana hubachuun, sa'atii jedhametti Istaadiyomiitti argamuun obboleessa keenya nu biraa boqate akka yaadannu isiniin jechuu barbaanna.
40Loading...
12
Ibsa Gaddaa ::::::::::::::::::::::::::::::::: Barataa Darajjee Baashaa Yuunivarsiitii Dirree Dhawaatti, Muummee 'Information Technology' waggaa 3ffaa barachaa kan ture, dhukkuba tasa isa muudateen du'aan addunyaa kanarraa boqateera. Du'aan addunyaa kanarraa boqachuu, Barataa Darajjee Baashaa'f Gamtaan Barattoota Yuunivarsiitiin keenya gadda guddaa itti dhagahamuu ibsaa, maatii fi firoottan akkasumas hiriyootaa fi waayillan isaa hundumaaf jajjabina hawwina. G.B.Y.dire dawa የሐዘን መግለጫ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። በድሬዳዋ ዩንቨርሲቲ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ትምህርት ክፍል የ3ኛ ዓመት ተማሪ የሆነው ተማሪ ደረጀ ባሻ በአጋጠመው ድንገተኛ ህመም ሳቢያ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። በተማሪ ደረጀ ባሻ ህልፈተ ህይወት የድሬዳዋ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረተ ጥልቅ ሀዘን የተሰማው መሆኑን እየገለፀ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እና ለጓደኞቹ በሙሉ መጽናናትን ይመኛል። የተማሪዎች ህብረተ
13 83655Loading...
13
##To all dire dawa university students For those who wants to follow gc cup from anywere you are through tg chanel. Let us join this chanel. ( https://t.me/buruz_uly )
13 26727Loading...
14
ማስታወቂያ ውድ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከ1.5 ኢንች በላይ ፀጉራችሁን ያሳደጋቹ ወንድ ተማሪዎች እንድትቁረጡ ስንል እናሳስባለን። ይሀን የማያረግ ተማሪ ወደ ዩኒቨርሲቲው አጥር ግቢ መግባት አይችልም።
14 30066Loading...
15
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ 2016 ዓ.ም የ Gc Cup የእግርኳስ ውድድር በ26 ዲፓርትመንቶች መካከል የሚደረግ ሲሆን ዛሬ እሁድ 13/ 2016 ዓ.ም ከ ቀኑ 9:00 ሰዓት ያለፈው አመት የውድድሩ አሸናፊ በነበረው Civil Engineering ከ  pol/his  Department ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ መክፈቻውን ያደርጋል !! ውድ ተማሪዎቻችን ይህንን ውድድር እንድትከታተሉ ተጋብዛቹሃል:: ቦታ : ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ስቴዲየም                   የተማሪዎች ህብረት ስፖርት እና መዝናኛ
12 7083Loading...
16
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የ 2016 ዓ.ም የ Gc Cup የእግርኳስ ውድድር በ26 ዲፓርትመንቶች መካከል የሚደረግ ሲሆን ዛሬ ቅዳሜ 13/ 2016 ዓ.ም ከ ቀኑ 9:00 ሰዓት ያለፈው አመት የውድድሩ አሸናፊ በነበረው Civil Engineering ከ  pol/his  Department ጋር በሚያደርጉት ጨዋታ መክፈቻውን ያደርጋል !! ውድ ተማሪዎቻችን ይህንን ውድድር እንድትከታተሉ ተጋብዛቹሃል:: ቦታ : ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ስቴዲየም                   የተማሪዎች ህብረት ስፖርት እና መዝናኛ
4270Loading...
17
ማስታወቂያ ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሴት ተማሪዎች ዶርም T-Wins R እና Q ለምትኖሩ ነገ ቀዩ አዳራሽ ጠዋት 2:00 ሰዓት ጀምሮ ስለመትፈለጉ እንድትገኙ ስንል ከአሁኑ እናሳስባለን። የሚቀር ተማሪ ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደምንወስድ ከአሁኑ እናሳውቃለን።
10 43858Loading...
18
ማስታወቂያ ባጋጠመን የበሬ እጥረት ምክንያት ዛሬ ምሳ ሰዓት ይቀርብ የነበረው ስጋ ወጥ ወደ ነገ ምሳ መቀየሩን  ከአሁኑ ልናሳውቅ እንወዳለን ።
13 32126Loading...
19
ሰሞኑን እያጋጠመ ባለው ተደጋጋሚ የካፌ መግቢያ ሶፍትዌር ሲስተም ችግር ምክንያት ድጋሚ እንዳያጋጥም የሲስተም ማስተካከያ እየተደረገ ስለሆነ ዛሬ ካፌ መግቢያ ሰዓት 12:00 መሆኑን ከአሁኑ እናሳስባለን።
15 2269Loading...
20
🎁 የስጦታ ግዜ 🤌 give away የግቢ ህይወታችንን የማይረሳ ለማድረግ ድል ያለ ድግስ በGC ኮሚቴ ተዘጋጅቱዋል ቅዳሜ _12/08/2016 half life እና GC Day ለየት ባለ መንገድ እናከብራለን 🎆🎇 አሁን ነፃ ትኬቶችን ለማግኘት @brook91111 ላይ dire dawa ብለዉ text ያርጉ አዝናኝ ኮሜዲያኖች 🤣 ሙዚቃ 🎶 ሽልማቶች 🎁 surprise guests እና አዝናኝ ዝግጅቶች  አሉን ዉስን ቦታዎች ነዉ ያሉን ለGC እና half life ተማሪዎች በ_LTH9___ office ከዛሬ 9 ሰአት ጀምሮ በመምጣት ነፃ ትኬቶችን መዉሰድ ይችላሉ ቦታ : Food zone #share #share #share ለመምጣት ዝግጁ ናችሁ?
6675Loading...
21
የግቢ ህይወታችንን የማይረሳ ለማድረግ ድል ያለ ድግስ በGC ኮሚቴ ተዘጋጅቱዋል ቅዳሜ _12/08/2016 half life እና GC Day ለየት ባለ መንገድ እናከብራለን 🎆🎇 50ሺ ብር ሽልማት ተዘጋጅትዋል! የኮሜዲ ተሰጥዎ ካለዎት ዛሬ እና ነገ( ሮብ እና ሀሙስ) በ  @Brook9111 በመመዝገብ የኮሜድ ስራዎችን ከኮሜዲያን ዜዶ , ኮሜዲያን ሰይፈ ጋር በማቅረብ መወዳደር እና 50,000 30,000 20,000 ማሸነፍ ትችላላችሁ አሁን በ @Brook9111  ይመዝገቡ አዝናኝ ኮሜዲያኖች 🤣 ነፃ መጠጦች 🍻 ሙዚቃ 🎶 ሽልማቶች 🎁 surprise guests እና አዝናኝ ዝግጅቶች  አሉን ዉስን ቦታዎች ነዉ ያሉን ለGC እና half life ተማሪዎች በ_LTH9___ office ከዛሬ 9 ሰአት ጀምሮ በመምጣት ነፃ ትኬቶችን መዉሰድ ይችላሉ ቦታ : Food zone #share #share #share ለመምጣት ዝግጁ ናችሁ?
17 12031Loading...
22
የ100ሺ ብር ቀልድ አለህ/ አለሽ? ዘንድሮስ በቀልድ ቀልድ የለም ሳቅ ሜዳ የኮሜዲና ተሰጥኦ ውድድር በቅርብ ቀን ይጀምራል የውድድር ከተሞች አዲስ አበባ፣ ድሬዳዋ ፣ ሐረር፣ አዳማ፣መቀሌና ሽሬ የመወዳደሪያ ዘርፎች ኮሜዲ(standup comedy) ፣ ቢትቦክሲንግ(Beatboxing) ፣ ሌላን ሰው በማስመሰል (impersonation) አልያም ያዝናናል ያስቃል በሚሉት በማንኛውም ዘርፍ መወዳደር ይችላሉ በመጀመሪያ ዙር ተወዳድረው ላሸነፉ #1ኛ ደረጃ ተሸላሚ 30,000 ብር #2ኛ ደረጃ ተሸላሚ 20,000 ብር #3ኛ ደረጃ ተሸላሚ 10,000 ብር በአዲስ አበባ በሚካሄደው የመጨረሻ ዙር ተወዳድረው ላሸነፉ #1ኛ ደረጃ ተሸላሚ 100,000 ብር #2ኛ ደረጃ ተሸላሚ 50,000 ብር #3ኛ ደረጃ ተሸላሚ 30,000 ብር ተወዳዳሪ እጩ ሆኖ ለመመዝገብ ተሰጦን የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ ቀርጾ ወደ ሳቅ ሜዳ ቴሌግራም ፔጅ ወይም ኢንስታግራም ፔጅ ኢንቦክስ ማድረግ አልያም በስልክ ቁጥር 0945433333 በመደወል ይመዝገቡ ተሰጥኦ ያሸልማል ሳቅ ሜዳ የኮሜዲና ተሰጥኦ ውድድር
13 54210Loading...
23
ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ዛሬ ማለትም ቅዳሜ( 05/08/2016 ዓ.ም ) ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ  በጉጉት ስትጠባበቁ የነበረው የ100ኛ ቀን በህብር መድረክ ላይ ይከበራል።                                                             የተማሪዎች ህብረት ህዝብ -ግንኙነት ሚኒ-ሚዲያ
12 0987Loading...
24
የ personal  development and soft skill ስልጠና እየወሰዳችሁ የነበራችሁ ተማሪዎች  ነገ ከግቢ ውስጥ እና ውጭ ከመጡ እንግዶች ጋር ደመቅ እና ለየት ባለ መልኩ ቅዳሜ 05/2016   ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ   ቀዩ አዳራሽ ላይ  በመገኝት የስልጠናው ተሳታፊ እንዲሁኑ ከአሁኑ ስንገልፅ ከታላቅ ደስታ ጋር ነው።
14 3623Loading...
25
አስደሳች ዜና ለ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ እንደሚታወቀው የተማሪዎች ህብረት ለ ተማሪዎች የተለያዩ የስራ ፈጠራ እና ታለንታቸውን የሚያሳዩበት ዕድል ከ ተለያዩ ድርጅቶች ጋር ስናገናኝ ቆይተናል። ለማስታወስ ያህልም የ tiktok ተጠቃሚዎችን ከ Blue event and advertising ጋር በማገናኘት ተወዳድረው አሸናፊ የሆነውን የ 10,000 birr ተሸላሚ ያደረግን ሲሆን አሁንም ሌላ የመወዳደሪያ ዕድል የመጣ መሆኑን እያሳወቅን የ COMEDY ውድድር የተዘጋጀ ሲሆን አሸናፊው ከ 10,000 እስከ 30,000 ብር የሚሸለም ስለሆነ በ ውድድሩ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዝዳንት ቢሮ በመምጣት በ ነፃ መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን የመመዝገብያ ጊዜ ከ ሚያዝያ 04/2016 እስከ ሚያዝያ 05/2016 መሆኑን በማሳወቅ ለበለጠ መረጃ በ 0909692609 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል።
11 8386Loading...
26
Eid Mubarak Gamtaan Barattoota Yuunivarsiitii Diredawaa hordoftoota amantii muslimaa hundaaf baga ayyaana Iid al-Fixrii bara A.L 1445faan geessan!! Iid Mubaarak gamtaa barattoota Yuunivarsiitii Dire-dawaa #ኢድ-ሙባረክ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት ለመላው የሙስሊም ወንድምና እህቶች ተከታዮች እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! ኢድ ሙባረክ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት #Eid Mubarak Diredawa University Students' Union wishes all the followers of Muslim brothers and sisters a happy Eid al-Fitr 1445 H.C Eid Mubarak Dire-dawa University student union #Eid Mubarak Ururka Ardayda Jaamacadda Diredawa waxa ay dhammaan walaalaha Muslimiinta ah ee ku dhaqan magaalada Diridhaba u hambalyeynayaa Ciidul Fidriga 1445-ka. Ciid Mubaarak Jaamacadda Dire-dhabe
14 86122Loading...
27
ማስታወቂያ! ለተመራቂ ተማሪዎች የ 100 ኛ ቀን ክብረ በዓል ምንም አይነት የተቀየረ ቀን ስለሌለ ተማሪዎች ከአሁኑ ጀምሮ እንድትዘጋጁ ስንል እናሳስባለን የ 100 ኛ ቀን  በ05/08/2016 ይከበራል።
12 06611Loading...
28
Media files
14 82912Loading...
29
"የተሰጠንን 2ኛ እድል በኣግባቡ እንጠቀማለን " በሚል መሪ ቃል የተ/ህ/ኣ/ዘርፋ ከ ሬሜድያል ተማሪዎች እና ተማሪ ተወካዮች ጋር የውይይት እና ልምድ ማካፈል ፕሮግራም ኣካሄዷል፡፡ በዉይይት መድረኩም ተማሪዎች  በዩኒቨርሲት ቆይታ ጊዜንያቸዉን እንዴት ተጠቅመዉ ዉጤታማ መሆን እንደሚችሉና የስነልቦና ዝግጅት ማድረግ እንደሚያስፈልግ ተጠቅሶዋል፡፡ በዝግጅቱ ላይም ተማሪ ምህረት ወንድሙ በመገኘት የህይወት ልምድ እና በጊቢ ቆይታዋ ያገኘችውን እዉቀት እና ክህሎት ኣካፈላለች፡፡ የፕሮግራሙ ተሳታፊ የነበሩ ተማሪዎችም ሃሳብ እና ኣስተያየት በመስጠት ፕሮግራሙ ተጠናቋል፡፡
11 0309Loading...
ለተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ 5⃣0⃣ኛ ቀን ቅዳሜ(25/09/2016 ዓ.ም ) የሚከበር መሆኑን እናሳውቃለን ። Barattoota Eebbifamtoota(GC) maraaf: Guyyaa 50ffaan kan kabajamu guyyaa sanbataa gaafa 25/09/2016 ta'uu isaa isin beeksisna.
نمایش همه...
🥰 29🤔 15👍 8🍌 6👎 1
#DV2025 የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋሉ። ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ። NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል። ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት #የሚያጭበረብሩ_አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል። አንድ አመልካች ዲቪ 2025 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ ከላይ የተጠቀሰው ድረገጽ መሆኑን አስገንዝቧል። አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች። 👉https://t.me/hugadssachannel
نمایش همه...
👍 44 7🤔 3🤩 2
ማስታወቂያ ሰሞኑን ካፌ በጋጠመው የሰራተኛ እጥረት ምክንያት በተከታታይ ስጋ መስራት ስላልቻሉ የዛሬ ምሳ ሰዓት ይቀርብ የነበረው ስጋ ወጥ ወደ ነገ ምሳ እንዲሁም የሰኞ ስጋ ወደ ማክሰኞ መቀየሩን  ከአሁኑ ልናሳውቅ እንወዳለን ።
نمایش همه...
👎 77👍 27🍌 18😡 9🥴 8😭 8🤪 6🤔 4🗿 3🙉 3🤡 2
Photo unavailableShow in Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
نمایش همه...
👍 126🥰 31🙏 17 16👎 8👏 4🤔 2🆒 2
ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሚመለከታቸው የአስተዳደ ዘርፍ አመራሮች ጋር በዩኒቨርሲቲው አስተዳደራዊ ጉዳዮች ላይ የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል። ስለዚህ ከዚህ ጋር በተያያዘ መጠየቅ የምትፈልጉ ወይም በቀጣይ ዩኒቨርስቲው ቢሰራ ብላችሁ ሃሳባችሁን መግለፅ የምትፈልጉ ተማሪዎች በመድረኩ ላይ በመገኘት ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችኋል። ቀን፦ 21/08/2016 ዓ.ም ቦታ፦ ቀዩ አዳራሽ ሰዓት ፦ 9:00 (ከሰዓት) Barattoota Yuuniversitii Dirree Dhawaa Hundaaf Gamtaan barattoota Yuuniversitii Dirree Dhawaa hooggantoota Dirree Dhawaa Yuuniversitii dhimmisaa ilaallatu waliin ta'uudhaan dhimma bulchiinsa yuuniversitichaarratti waltajjii marii qopheesseera. Kanaafuu, dhimmoota kana faana wal qabataniin gaaffii gaafachuu barbaaddan yookaan fuulduratti dhimmoota hojjatamuu qabu jettan irratti barattoonni yaada qabdan waltajjii kanarratti argamuun hirmaachuu akka dandeessaniif affeeramtaniittu. Guyyaa:- 21/08/2016 Bakkisaa:- Galma diimaa Yeroo:- 9:00 (waaree booda)
نمایش همه...
👍 45👎 12 8👏 6
የ personal  development and soft skill ስልጠና እየወሰዳችሁ የምትገኙ ተማሪዎች ዛሬ ባጋጠመን የፕሮግራም መደራረብ ምክንያት የዛሬው ፕሮግራም ወደ ቀጣይ ሳምንት መተላለፉን ስንገልፅ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ነው።
نمایش همه...
👎 8👍 5🔥 2
አስደሳች ዜና ለ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሴት ቲክቶከሮች በሙሉ የ10,000(አስር ሺ ) ብር ሽልማት የሚያስገኝ ቻሌንጅ የተዘጋጀ መሆኑን እያሳወቅን challengeኡን መቀላቀል የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ ከ ዛሬ ቀን 19/04/2016 እስከ ነገ 20/04/2016 ከ ቀኑ 10:00 ድረስ የ ድሬ ዳዋ ዩንቨርስቲ የተማሪዎች ህብረት ፕሬዚዳንት ፅ/ቤት መታቹ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን ። #BLUE-EVENT ለበለጠ መረጃ :- S.u.president:-0991291215 BLUE-EVENT :-0909692609
نمایش همه...
👎 22👍 16 8🥰 6😭 4🌚 3🗿 2
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ፖርላማ አባል  እና የሰላም ፎረም አባል የሁናችሁ ተማሪዎች ቅዳሜ ከ ጠዋት 2:00 ሰዓት ጀምሮ በቀዩ አዳራሽ እንድትገኙ።
نمایش همه...
👎 16👍 4 3🔥 2🥴 1
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ፖርላማ አባል  እና የሰላም ፎረም አባል የሁናችሁ ተማሪዎች ቅዳሜ ከ ጠዋት 2:00 ሰዓት ጀምሮ በቀዩ አዳራሽ እንድትገኙ።
نمایش همه...
🤔 5🤨 1
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የወንድማችንን ተማሪ ደረጀ ባሻ የሻማ ማብራት ስነስርዓት ዛሬ ከ 12:00 እሰከ 12:30 በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ስለሚካሄድ የምትችሉ ሁሉ በመገኘት እንድትጽናኑ በአክብሮት ጥሪአችንን እናስተላልፋለን።....................... ....................................................................................................................................... Jaalatamtoota barattoota Yuunivarsiitii Dirre Dhawaa sagantaan duungoo ibsuu obboleessa keenya Darajjee Baashaa har'a sa'aatii 12 hanga 12:30 istaadiyeemii yuunivarsiitii Dirre Dhawaatti waan gaggeeffamuuf, baratoonni irratti argamuu dandeessan hundi keessan akka irratti argamtan waamicha keenya siniif dhiyeessina.
نمایش همه...
😭 133👍 22 9😢 7🥰 4🙏 3