cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

zeyne_yhabibi

በዱንያም በአሄራም አላህ ስኬታማ ሰዎች አላህ ያድርገን Other channal. https://t.me/joinchat/UU3Ya74SkbA2NWZk አስታየት ካሎት በዚህ ያድርሱን እና Cross For comments @Hikuaa ሊያገኙን ይችላሉ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
467
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ትእግስትን በመካከላችን ያደረገው አሏህ – ከምንፈልገው ነገር በላይ ሰጥቶን ማስደሰት ይችላል። - የምንጠብቀውን ነገር ሊመልስልን ይችላል። - ህመሞቻችንንም ማጥፋት ይችላል። እና? እናማ አብሽሩ ሶብሩ..... #kaludi (#ትእግስት) 🍂🍂🍂 #ፏ ያለ እሁድ ውዶቼ 🍂🍂🍂 Join👇 join👇 @betbebk @betbebk
نمایش همه...
ለ ሰው ከልክ በላይ የሆነ ❤️ቦታ አትስጥ፥ ምክንያቱም አበባም🌹 ውሃ ሲበዛበት ይጠወልጋል መልካም ውዶቼ😍 Join us👇 @betbebk
نمایش همه...
#اللهم_صل_على_سيدنا_محمد_وعلى_آله_وصحبه_وسلم 📿💚 #አሏሁመ_ሰሊ_ወሰሊም_አላ_ሰይዲና_ሙሀመድ_ወአላ_አሊሂ_ወሰህቢሂ_ወሰሊም 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛 @betbebk @betbebk. @betbebk @betbebk
نمایش همه...
✨ዝምታ ከወርቅ በላይ ውድ ነው! .... ዝምታን ላወቀበት ጥበብ ነው! መጥፎ #የማይጠቅም ነገር ከመናገር! #ዝም ማለት መልካም/ ኸይር ነው! ....ዝምታ በተለይ #ለሴት ልጅ በጣም አስፈላጊ ክብሯ #ከትላልቅ የውበቷ መገለጫዎች አንዱ ነው!!! ...ነገር ግን! ለዚህ የክብር መገለጫ የታደሉት በጣም ትንሾቹ ናቸው!!! @betbebk @betbebk @betbebk @betbebk
نمایش همه...
የ1443ኛውን የዒድ ሶላት የዓለማችን ከተሞች ይደምቁበታል በሙስሊሞች ደም የምትሞሸረው የጎንደር ከተማ ስትቀር። ይህ የታሪክ ጠባሳ መቼም አይረሳም! አይሽርም! ጎንደር የዒድ ሶላት የለም
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
በመላው ዓለም ለምትገኙ ሙስሊም ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፣ እንኳን ለዒደል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሰን። የሠላም፣የፍቅርና የደስታ በዓል ያድርግልን፤ ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አዕማል!!!
نمایش همه...
"አታልቅሱ!...ለሸሒድ አይለቀስም" አንድ የጎንደር ነዋሪ
نمایش همه...
#ኡስታዝ_ሰኢድ_አህመድ በብዕራቸው ተቃውመዋል! የወንዶቹ ቁና ያ የዲኑ ማገር ዑመር የሉም ተብሎ ኢማም አህመድ ጋዚ አልፈዋል ተብሎ በጎንደር ሙስሊሞች ስቃይ ቢበረታ አለላቸው ጀሊል ፍፁም የማይሞተው የነ ዑመር ጌታ ታምኖ፣ ችሎ፣ ትቶ፣ ታግሶ ቸልቶ ገራገሩ ሙስሊም ባለ ልዋል ልደር መስጂዱ ተቃጥሎ ሰጋጁ ሲገደል ምን አርጎሽ ነው ብልሽ መልስ አለሽ ወይ ጎንደር??!! ይቅር ብሎ አልፎ፣ ሰላምን አንግሶ ሲነፍጉት ለግሶ፣ ለችግርሽ ደርሶ የሚኖርን ሙስሊም ሲገደል እያየሽ በዋዛ አሳለፍሽው ጆሮ ዳባ ብለሽ?!! እንዴት አይባባስ የኔማ ችግሬ ሰምታ እንዳልሰማች አይታም እንዳላየች ሆናብኝ አገሬ። ሙስሊም የተገፋ የተነካ ለታ ሚዲያሽ ካለወትሮው ደንቁሮ ታውሮ ወሬ ነጋሪሽም አፉ ዱዳ ሆኖ የመዋሉን ምስጢር አውቃ ዝም አለችኝ ይህ ነው ወይ ምላሼ አገር እያለችኝ ያውም በረመዷን ፆም ውለው ፆም ሟቾች እጣቸው ያስቀናል እንደ በድር ዘማቾች አይተሽ እንዳላየሽ ዝም ያልሽው አገሬ ንገሪው ለዛ ሰው ከጠጣበት ጉድጓድ አፈር ለመለሰው የንፁሃንን ደም በግፍ ላፈሰሰው ያጎረሰውን እጅ ጅሎ ለነከሰው ንገሪው ለዚያ ሰው ያን ቀቢፅ ተስፋውን ካፎት ይመልሰው አለዚያ ሙስሊሙ ልክ እንደ ቀስት ናቸው ኋሊት ሲሸሽቱ ሃይ ብለው ተነስተው ከተወነጨፉ እንኳን የደፈሩት ያሰቡም አይተርፉ መስጂድ በማቃጠል፣ ሙእሚንን በመግደል ብትፍረመረሙም ለቀቢፀ_ግዛት ኢስላም ልማዱ ነው ሲነቅሉት አፍርቶ ሲቀንሱት መብዛት ግንስ ያስለቅሳል ከእንባም አልፎ ደም ያንች አውቆ ዝምታ ለፍትህ መግደርደር የሰላም ነዋሪን ሰላም ነስቶ ማደር እንዲያ መጨከኑ በሙስሊሙ መንደር ምን አርጎ ነው ብልሽ መልስ አለሽ ወይ ጎንደር ።።። @betbebk @betbebk @betbebk @betbebk @betbebk @betbebk
نمایش همه...
🌾 ዱንያ ሶስት ቀናት አሏት ትናንት ~ ኑረነዋል መዝገቡን ይዞ ላይመለስ ሄዷል፤ ዛሬ ~ አብሮን ነው አይዘወትርም ፤ ነገ ~ ለመኖራችን ዋስትና የለንም ፤ ስለዚህ ያለንበትን ጊዜ ጌታችንን በማጥራት በማመስገን እና ምህረት በመጠየቅ እናሳልፍ። @betbebk
نمایش همه...
አንድ ቀን ረሱል ሰዐወ ከቤት ወተው ቀሩ አቡበከርና ዑመር ረዐ ሲቀሩባቸው ሊፈልጓቸው ወጡ እየፈለጓቸው አንዳለ አንድ ፍየሎችን ያገደ አረኛ አገኙና አንደዚህ አይነት ሰው በዚህ ሲያልፍ አይተሀል ወይ ብለው ጠየቁት አው አይቻለው በአጠገቤ ዑመቴ ዑመቴ እያለ እያለቀሰ ሲያልፍ ፍየሎቼም አብረውት አለቀሱ አላቸው😭😭😭@betbebk @betbebk. እንዴት አልውደደው😍😍😍
نمایش همه...