cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

channel 0

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
285
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Repost from AAU Info Center
September 10, 20222   All students of Addis Ababa University   Addis Ababa University wishes you a safe and successful 2022/23 (2015) academic year. According to the order from the Ministry of Education, all campuses of Addis Ababa University will be closed for period of 12 grades national examination - October 08, 2022 to October 27, 2022. Consequently, we have adjusted our academic calendar as follows. 1. 2nd year and above undergraduate student’s registration is on November 01 and November 02, 2022. 2. Registration of new and existing postgraduate students is on October 31, 2022. 3. Classes for all postgraduate students and 2nd year and above undergraduate students will start on Thursday, November 03, 2022. 4. The first year students who entered in 2014 will leave the university campuses on October 01, 2022 and return on October 29, 2022, and classes will resume on October 31, 2022.   Reminder   1. We strongly remind you that the University will not accept students who come to the University prior to the aforementioned dates. 2. From October 8, 2022 to October 27, 2022, no student is allow to enter the university campuses. Students who try to enter university campuses will be subjected to disciplinary measures.   Addis Ababa University Registrar Share and join our channel @AAU_Info_Center
نمایش همه...
Repost from AAU Info Center
ጳጉሜ 05 ቀን 2015 ዓ.ም   ለአዲስ አበባ  ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በሙሉ   የአዲስ አበባ  ዩኒቨርሲቲ እንኳን ለ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለ ከትምህርት ሚኒስቴር በተላለፈ ትእዛዝ መሰረት የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጊቢዎች በሙሉ ከመስከረም 28 ቀን 2015 ዓ.ም  እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም  ለአስራ ሁለተኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና አገልግሎት ስለሚዉሉ በአካዳሚክ ካላንደራችን ላይ ለዉጥ አድርገናል፤ በዚህም መሰረት   1ኛ፥ ሁለተኛ አመትና ከዚያ በላይ የቅድመ  ምረቃ  ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 22 ቀን እና ጥቅምት 23 ቀን  2015 ዓ.ም   2ኛ፥ አዲስና ነባር የድህረምረቃ  ተማሪዎች ምዝገባ  ጥቅምት 21 ቀን 2015 ዓ.ም 3ኛ፥ ትምህርት የሚጀመረዉ ሐሙስ ጥቅምት 24  ቀን 2015 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን፡፡ 4ኛ፥ በ2014 ዓ.ም የገባችሁ የአንደኛ አመት ተማሪዎች በአስራ ሁለተኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ምክንያት የሁለተኛ ሰሚስተር ትምህርት ተቋርጦ መስከረም 21 ቀን 2015 ዓ.ም ከዩኒቨርስቲ ጊቢዎች ትወጡና ጥቅምት 19 ቀን 2015 ዓ.ም  ተመልሳችሁ ጥቅምት 21 ቀን  2015 ዓ.ም ትምህርት ይጀመራል።   ማሳሰቢያ 1ኛ፥ ከላይ ከተገለጹት ቀናት ዉጭ ወደ ጊቢ የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርስቲዉ የማያስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳስባልን:: 2ኛ፥ ከመስከረም 28 ቀን 2015 ዓ.ም  እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2015 ዓ.ም በዩኒቨርስቲ ጊቢዎች የተገኘ ማንኛውም ተማሪ የዲስፕሊን ቅጣት የሚወሰድበት መሆኑን ከወዲሁ እናሳዉቃለን::   አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር Share and join our channel @AAU_Info_Center
نمایش همه...
[ من أسباب الانقطاع في العلم: التسرّع في بداية الطلب ] للشيـخ صالح آل الشيــــــخ حفظه الله https://t.me/TALIB_1
نمایش همه...
من_أسباب_الانقطاع_في_العلم_التسرّع_في_بداية_الطلب.mp33.89 MB
https://t.me/Al_almo/8662 Please listen to this!
نمایش همه...
قناة العلم التأصيلية

• #جديدنا 📚 #سلسلة : 📚 🔸↲ 《 #نصائح_وتوجيهات 》 ↲ 《 من مشايخنا الفضلاء مشايخ عدن 》 #مقتطف بعنـوان : ↲(④) - 🔸↲✦ ••| نصيحة وتعليق : [ يا طالب العلم لا تضيع نفسك الأمة محتاجة إليك ] |••✦ ▪️للشيخ الفاضل : 🎙 صلاح كنتوش العدني حفظه الله 📆 الخميس ٢٩ ذو الحجة ١٤٤٣ هــ #ضمن #فعاليات #دورة_الإمام_ابن_قيم_الجوزية_الشرعية_التاسعة 📲

https://t.me/Al_almo/8662

📮

https://youtu.be/OV-NbsKFC04

[ مقتطف من الدرس (٦) من شرحه على كتاب الأصول من علم الأصول ] °

Photo unavailableShow in Telegram
«ባሪያው ዘወትር ጌታውን አመስጋኝና ምህረት ጠያቂ እስከሆነ ድረስ፤ መልካም ነገር ለርሱ የተደራረበ ከመሆንና መጥፎ ነገር ከርሱ የተገፈተረ ከመሆን አይወገድም።» ኢብኑ ተይሚ-ይ'ያህ [አል-ፈታዋ: 14/262] ®copy
نمایش همه...
👆👆👆👆👆ይህ ወንድማችን አፊፍ መሃመድ ታጅ ይባላል በ2009 ከአአዪ 4ኪሎ ካምፓስ በከፍተኛ ማእረግ ተማራቂ ነበር። አሁን ላይ በሱዳን የመስጂድ ኢማምና የሜድስን ተማሪ ነው። አላህ ይቀበለው ! አላህ ይጨምርለት !
نمایش همه...
07:39
Video unavailableShow in Telegram
5.72 MB
👆👆👆👆👆ይህ ወንድማችን አፊፍ መሃመድ ታጅ ይባላል በ2009 ከአአዪ 4ኪሎ ካምፓስ በከፍተኛ ማእረግ ተማራቂ ነበር። አሁን ላይ በሱዳን የመስጂድ ኢማምና የሜድስን ተማሪ ነው። አላህ ይቀበለው ! አላህ ይጨምርለት !
نمایش همه...
07:39
Video unavailableShow in Telegram
5.72 MB
የመገላለጥ ስልጣኔ 🔅 ሴት ልጅ ከወንድ የተለየና ክብሯን የሚጠብቅ ሰፋ፣ ረዘም፣ ወፈር ያለና በራሱ ጌጥ ሆኖ ወንድን የማይስብ ልብስ እንድትለብስ ኢስላም ያዛታል። 🔅ሙስሊም መሆን ማለትም ለአላህ እጅና እግርን ሰጥቶ መኖር ማለት ነው፤ልብስ ደግሞ የማንነት መገለጫም ጭምር ነው። 🔅 ትክክለኛ አማኝ ሴት አለባበሷ ኢስላማዊ መስፈርትን ያሟላና ከቀደምት አማኝ ሴቶች ጋር የሚመሳሰል እንዲሆን ጥረት ታደርጋለች፤ልቧ ውስጥ ያለው ኢማን የሳሳና የደከመ ሴት ግን ከላይም ልብሷ ስሥ እና አጭር ይሆናል። 🔅 በስሥና አጫጭር ልብሶች መገላለጧም እሷ እና ሆን ብለው የሚመለከቷት ወንዶች ላይ የአላህን ቁጣና እርግማን ያመጣል፤ለዝሙትና ለብልግናም ይጋብዛል። 🔅 ሴት ልጅ በታዘዘቸው መሰረት ከባዕድ ወንድ እይታ የሚከልላትን ልብስ ስትለብስ ክብሯን ትጠብቃለች፣ ብዙዎች ወንጀል ላይ እንዳይወድቁም እገዛ ታደርጋለች። 🔅 የራስንና የሌሎችን ጥቅምና ደህንነት ማወቅና መጠበቅም ትልቅ ስልጣኔና አርቆ አሳቢነት ነው። 🔅 መገላለጥና እርቃን መሄድ ስልጣኔ ቢሆን ኖሮ ከእንስሳት የበለጠ የሰለጠነ አይኖርም ነበር! 💥 እህቴ ሆይ! አርዓያሽን እወቂ፤ ልብስ የዲን አካል መሆኑን ተረድተሽ እንደነሱ የምትሰግጂና የምትጾሚ ሰሓባዎችን አይነት ልብስ ልበሺ። 🔹ከፊሉን አምኖ ከፊሉን መካድ ዱኒያ ላይ ያዋርዳል፤ አኼራ ላይም ለከባድ ቅጣት ይዳርጋልና። ✍ ኡስታዝ አህመድ ሸይኽ አደም 21/12/1443ዓ.ሂ -------------//-------------- @ዛዱል መዓድ 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🔸🔹🔸🔹🔸🔹 🌐https://telegram.me/ahmedadem ~ የኪታብ ደርሶችን ብቻ ለማግኜት 🌐https://t.me/zad_qirat ~~~~ 🔗https://www.facebook.com/yenegew/ ~~~~ 📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅{وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ} "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
نمایش همه...
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.