cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Authority for Civil Society Organization (ACSO)

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 527
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+137 روز
+3930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
“ጽዱ ጎዳና - ኑሮ በጤና” ኢትዮጵያውያን ሁሉ ለሁሉም ምቹ የሆነ ከተማ ለመፍጠር በሚደረግ ጥረት ላይ ሁሉም የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ተሳትፎ በማድረግ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንድታደርጉ ጥሪ እናስተላልፍለን። To: All Local and Foreign CSOs, The FDRE Authority for Civil Society organizationa cordially invites your staffs, as individual, and your Organization, as an Institution, to actively contribute to this call of Ethiopia's Prime Minister which aims to create a more clean and healthy Ethiopia! We would like to extend ahead our appreciation for your contribution! #ACSO Management Team
نمایش همه...
نمایش همه...
Ethiopian News Agency

የብሪክስ ጥምረት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን ሚና ለማጠናከር ዕድል የሚፈጥር ነው አዲስ አበባ ፤ ሚያዚያ 17/2016(ኢዜአ)፡- የብሪክስ ጥምረት በአባል ሀገራቱ የሚገኙ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን ሚና በልምድ ልውውጥና በፋይናንስ ለማጠናከር ዕድል እንደሚፈጥር የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ገለጸ።...

የሃብት ማስመዝገቢያ
نمایش همه...
Document from tigist dagennet
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አቶ መስፍን ሙሉነህ የተቋሙ ተጨማሪ ም/ዋና ዳይሬክተር በመሆን ተሹመዋል፡፡ አቶ መስፍን ለረጅም ዓመታት በተለያየ የመንግስት መዋቅር ላይ በሃላፊነት ያገለገሉ ሲሆን ዛሬ የተቋሙ የማኔጅመንት አባላት አቀባበል አድርጓላቸዋል፡፡ የተቋሙ አደረጃጀት በአንድ ዋና ዳይሬክተር እና በሁለት ም/ዋና ዳይሬክተሮች እንደሚመራ ያስቀምጣል፡፡
نمایش همه...