fa
Feedback
Ethiopian Catholic Charismatic

Ethiopian Catholic Charismatic

رفتن به کانال در Telegram
805
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
-130 روز
آرشیو پست ها
✝ የዕብራውያን መልዕክት ጥናት 👉 ክፍል 6 👉 Date 02 Feb 2024 ✅ ዕብ 3:1-6 #ኢየሱስ_ከሙሴ_ይበልጣል። ❝ሙሴስ በኋላ ስለሚነገረው ነገር ምስክር ሊሆን በቤቱ ሁሉ እንደ ሎሌ የታመነ ነበረ፥ ክርስቶስ ግን እንደ ልጅ በቤቱ ላይ የታመነ ነው፤❞ —ዕብራውያን 3: 5

record.ogg19.28 MB

❝እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።❞ —ዕብራውያን 2: 18
❝እርሱ ራሱ ተፈትኖ መከራን ስለ ተቀበለ የሚፈተኑትን ሊረዳቸው ይችላልና።❞ —ዕብራውያን 2: 18

record.ogg16.52 MB

Repost from Tikvah-University
#DillaUniversity በ2016 ዓ.ም ዲላ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥር 23 እና 24/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦ
#DillaUniversity በ2016 ዓ.ም ዲላ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተመደባችሁ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ጥር 23 እና 24/2016 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። የምዝገባ ቦታ፦ በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ (ኦዳያኣ ካምፓስ) በሚገኘው ሬጂስትራር ጽ/ቤት ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➭ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ➭ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➭ 3x4 የቅርብ ጊዜ ስምንት ጉርድ ፎቶግራፍ፣ ➭ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ፡፡ @tikvahuniversity

record.ogg22.28 MB

record.ogg19.32 MB

record.ogg20.87 MB

የዕብራውያን መልዕክት ጥናት መግቢያ ጥያቄዎች. 1. ዕብራውያን እነማን ናቸዉ? 2.የዕብራውያን መልዕክት ማን ፃፈዉ? ለነማን ተፃፈ? መቼ ተፃፈ? 3.መልዕክቱ ለምን አላማ ተፃፈ? 4. ከሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ መልዕክት በምን ይለያል? 5. በመልዕክቱ የተደጋገሙ ቃላት 6. የዕብራውያን መልዕክት ማጥናታችን ለእኛ ምን ጥቅም ያስገኝልናል?

“ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው።” — ዕብራውያን 2፥17 🎁 መልካም በዓል
“ስለዚህ የሕዝብን ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ ሊቀ ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ ወንድሞቹን ሊመስል ተገባው።”   — ዕብራውያን 2፥17           🎁 መልካም በዓል 🎁🎉

የተወደዳችሁ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ ለበዓል ለችግረኛ እናቶች መርዳት ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉልን። ባለፈው ግዜ ለአዲስ ዓመት ለ 10 እናቶች የረዳን ሲሆን በአሁኑም የተቻለውን ለመርዳት ተዘጋጅተናል። 0923461848 ፀጋዬ

የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ። የፊታችን አርብ ማለትም ጥር 3 ወደ ዕብራውያን መልዕክት ማጥናት እንጀምራለን። ሁላችን እያነበብን እንድንቆይ እና አብረውን የጌታን
የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ። የፊታችን አርብ ማለትም ጥር 3 ወደ ዕብራውያን መልዕክት ማጥናት እንጀምራለን። ሁላችን እያነበብን እንድንቆይ እና አብረውን የጌታን ቃል እንድንካፈል ከእኛ ጋር እንድሆኑ እንጋብዛለን።

photo content

record.ogg18.51 MB

record.ogg17.73 MB

record.ogg15.03 MB