fa
Feedback
Smartstudy Stream

Smartstudy Stream

رفتن به کانال در Telegram

እናስተምራለን ስንል - ሀገር የሚኮራበት እና ሀገር የሚረከብ ኩሩ ዜጋ እናፈራለን ማለታችን ነው። 💥🥇🏆 ══════════════ @SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

نمایش بیشتر
2 870
مشترکین
+2824 ساعت
+1327 روز
+53430 روز
آرشیو پست ها
💥Well-done, Members!💥 Voting has come to an end.  You've chosen the G12 UEE Natural 2017 exam sheet! We'll post it after a short while to compile it together. Thank you all for your participation today. Keep an eye out for the next vote.

⏰ Exam Sheet Vote! Ends 3:00! ⏰ We want to know which exam sheet you would like to see posted tonight
Anonymous voting

Result እንዴት ነበር?
Anonymous voting

#የ2017_የ12ኛ_ክፍል_ብሔራዊ_ፈተና_ውጤት 💥የፈተናው ውጤት መች ይፋ ይደረጋል? ውጤት እስከ ነገ 6:00 ሰዓት ይለቀቃል። 🌀 ውጤቱ ምን ይመስላል ? ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ " በጥቅሉ የዘንድሮው
#የ2017_የ12ኛ_ክፍል_ብሔራዊ_ፈተና_ውጤት 💥የፈተናው ውጤት መች ይፋ ይደረጋል?
ውጤት እስከ ነገ 6:00 ሰዓት ይለቀቃል።
🌀 ውጤቱ ምን ይመስላል ?
ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ " በጥቅሉ የዘንድሮው ውጤት ካለፉት 3 ፈተናዎች የተሻለ ነው " ብለዋል። አጠቃላይ ፈተናውን ያለፉ ተማሪዎች 8.4 በመቶ ሲሆን ከተፈተኑት ተማሪዎች 48,929 ተማሪዎች ናቸው ያለፉት።
አዲስ አበባ ካስፈተናቸው ተማሪዎች 28.9 % በመቶ በማሳለፍ ዘንድሮም ከፍተኛውን ስፍራ ይዟል።
🔹ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች ፦
- አዲስ አበባ፣ - ሐረሪ - አማራ ክልል።
🔹በጾታ ስብጥር
30,451 ወንድ ተማሪዎች አልፈዋል። 18,478 ሴት ተማሪ አልፏል።
🔹አማካይ ውጤት
71 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች 25.9 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች 30.6 በመቶ የመንግስት ትምህርት ቤቶች 51 በመቶ የግል ትምህርት ቤት ውጤት
💥ከፍተኛ ውጤት ስንት ተመዘገበ?
በተፈጥሮ ሳይንስ  ፦
591/600 ወንድ ተማሪ ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ት ቤት 579/600 ሴት ተማሪ ከብስራተ ገብርኤል ት/ት ቤት
በማህበራዊ ሳይንስ ፦
562/600 ወንድ ከአምቦ ቦርዲግ ት/ት ቤት 548/600 ሴት ከሴንት ጆሴፍ ት/ት ቤት
🔹 ምንም ተማሪ ያላሳለፉ ት/ት ቤቶች ብዛት
ዘንድሮ 1,249 ትምህርት ቤቶች ምንም አይነት ተማሪ አላሳለፉም።
🔹💻 በኦንላይን ስለተፈተኑት ተማሪዎች
በኦንላይን ከተፈተኑት ተማሪዎች 21.7 በመቶ አልፈዋል።
══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

🔹Live : የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ስለ 12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት እየሰጡ ያሉትን መግለጫ ሊንኩን በመጫን መከታታል ትችላላችሁ። https://t.me/tikvahethiopia?livestream ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

💥የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል። የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚደረግ አሳውቋል። የፈተና ውጤቱን አስመልክ
💥የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል።
የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚደረግ አሳውቋል። የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ ነገ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ መግለጫ ይሰጣል።
በ2017 ተፈታኝ ለነበራችሁ በሙሉ መልካም ውጤት እንመኛለን። ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

#High_Quality Ministry Exam Grade 8 All subjects 2016 E.C ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

#High_Quality Ministry Exam Grade 8 All subjects 2015 E.C ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

#UPDATES Grade 12 CTE period ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!

+5
Extreme physics grade 9 new curriculum.

የአዲሱ ስርዓተ-ትምህርት መጽሀፍ Textbooks based on the #New Curriculum ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ የተማሪ መማርያ መፅሐፍ ከኬጂ ጀምሮ በዚህ ቻናል ስለሚገኝ የሚፈልጉትን አውርደው መጠቀም ይችላሉ ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ KG 1               KG 2                 KG 3 GRADE 1        GRADE 2         GRADE 3 GRADE 4       GRADE 5          GRADE 6 GRADE 7       GRADE 8          GRADE 9 GRADE 10     GRADE 11       GRADE 12 ══════════════ 🔸🔸@SmartstudyStream🔸🔸 ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

"🌟 Hey Smartstudy Stream Family! ✨ 🔹It’s been 2 days since the video reached its orbit. 
Hope you're enjoying it! What did you think of the lesson?
Quick reactions: Loved it 👍  |Useful ❤️  |Too fast ✍  |Need more examples 🤝

💥💥The secrets of sequences and series are heading to YouTube! በመጫን ላይ ...💥💥 👇👇👇👇👇👇👇👇 Next stop: YouTube!

💥💥ዛሬ ማታ 03:00 የሚገርም ቪድዮ ጠብቁ።💥💥💥💥 Grade 12 Mathematics Unit 1 Part 1 - (premium) Smartstudy Stream ከ 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵
💥💥ዛሬ ማታ 03:00 የሚገርም ቪድዮ ጠብቁ።💥💥💥💥 Grade 12 Mathematics Unit 1 Part 1 - (premium) Smartstudy Stream ከ 𝑬𝑻- 𝑴𝒂𝒕𝒉𝒔 𝑵𝒆𝒕𝒘𝒐𝒓𝒌 ጋር  https://www.youtube.com/@SmartstudyStream
እንዳያመልጣችሁ!!!
══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

sticker.webp0.14 KB

💥Grade 9 Mathematics ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🍃🍂🍃🍂Unit one  Lesson 3🍂🍃🍂🍃 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬  ══════════════ 🌀1.4 Operations on Sets ══════════════ Important Set Operations 🔹Union (∪) - The union of two sets A and B is the set of elements that belong to A or B or both. - Notation:   A ∪ B = {x | x ∈ A or x ∈ B} - Example:   A = {1, 2, 3}, B = {3, 4, 5}   A ∪ B = {1, 2, 3, 4, 5} 🔹Intersection (∩) - The intersection of two sets A and B is the set of elements that belong to both A and B. - Notation:   A ∩ B = {x | x ∈ A and x ∈ B} - Example:   A = {1, 2, 3}, B = {3, 4, 5}   A ∩ B = {3} 🔹Complement (') - The complement of a set A with respect to the universal set U is the set of elements in U that are not in A. - Notation:   A' = {x | x ∈ U and x ∉ A} - Example:   U = {1, 2, 3, 4, 5}, A = {1, 2, 3}   A' = {4, 5} 🔹Difference (-) - The difference of two sets A and B is the set of elements that are in A but not in B. - Notation:   A - B = {x | x ∈ A and x ∉ B} - Example:   A = {1, 2, 3}, B = {3, 4, 5}   A - B = {1, 2} 🔹Symmetric Difference (Δ) - The symmetric difference of two sets A and B is the set of elements that belong to either A or B but not both. - Notation:   A Δ B = (A - B) ∪ (B - A) - Example:   A = {1, 2, 3}, B = {3, 4, 5}   A Δ B = {1, 2, 4, 5} ══════════════ Venn Diagrams for Set Operations ══════════════ - Venn diagrams are used to visually represent sets and their relationships. - Each set is represented by a circle. - Overlapping regions show intersections. - Non-overlapping parts show differences. - The universal set is represented by a rectangle enclosing all circles. ══════════════ 🍁@SmartstudyStream ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

💥 የ2017 የኦሮሚያ ክልል 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ 🔶 በክልሉ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ብዛት
🔸 ወንድ 251,120 እና 🔸 ሴት 237,338 🔸 በድምሩ 488,458 ሲሆኑ ፤
🔶 50% እና በላይ ውጤት በማስመዝገብ ወደ ሚቀጥለው ክፍል ያለፉ ተማሪዎች ብዛት
🔸ወንድ 205,113 (81.7%) 🔸ሴት 179,388 (75.6%) 🔸በድምሩ 384,498 (78.7%) ነው ።
ውጤት ለማየት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ። 🔗 https://oromia.ministry.et/#/result ══════════════ 🔸🔸@SmartstudyStream🔸🔸 ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

🌀የ2018 ትምህርት ዘመን ለኮተቤ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ9ኛ ክፍል የተማሪዎች ውድድርን ስለማሳወቅ፤ 💥መስፈርቶች:- - ➊ በ2017 ትምህርት ዘመን በአ.አ ከተማ 8ኛ ክፍል በመንግስት ወይም በ
🌀የ2018 ትምህርት ዘመን ለኮተቤ ሳይንስ ሼርድ ካንፓስ የ9ኛ ክፍል የተማሪዎች ውድድርን ስለማሳወቅ፤ 💥መስፈርቶች:-
- ➊ በ2017 ትምህርት ዘመን በአ.አ  ከተማ 8ኛ ክፍል በመንግስት ወይም በግል ት/ቤት በመማር ላይ የነበረ/ች፤
- ➋ የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና አማካኝ (Average) ውጤት 80% እና ከዛ በላይ የሆነ
- ➌  በስነምግባሩ/ሯ በትምህርት ቤቱ የተመሰገነ/ች፤
💥ምዝገባን በተመለከተ:
🔹የምዝገባ ቀን፦ ሐምሌ 14 - 18 /2017 🔹 የምዝገባ ቦታ፡- የኮተቤ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ፤
💥 የፈተና ቀን፦ ሐምሌ 23/2017 ══════════════ 🔸🔸@SmartstudyStream🔸🔸 ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!  

ውድ የቻናላችን ተከታታዮች: ሰላም ለእናንተ ይሁን🙏 እንዴት አደራችሁ❓ ለዛሬ በዚህ👇 ርዕስ ስር የተወሰነ ነጥብ ለማንሳት አስበናል። 🍃🍂መልካም ቆይታ🍂🍃 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 💥የወላጅ ሚና ለልጆች በተለይ በእረፍት ጊዜ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🌟መልካም ወላጆች መሪና መካሪ ናቸው። የልጆቻቸውን ሁኔታ በቅርበት ይከታተላሉ፡፡ 🟠ልጆች ረዥም ጊዜ ከትምህርት ቤት ውጭ የሚቆዩበት ወቅት ክረምት ነው፡፡ ልጆች በክረምት የእረፍት ጊዜያቸውም፤ 🔸 ይጫወታሉ፤ 🔸 ቴሌቪዥን ያያሉ፤ 🔸 ስራ ይሰራሉ፤ 🔸 ትምህርት ነክ ስልጠናዎችን ይወስዳሉ ወዘተ፤ በሁሉም እንቅስቃሴዎቻቸው የወላጆች ክትትል ተገቢ ነው፡፡ ለምሳሌ ልጆች ከልክ በላይ ቴሌቪዥን ማየት የለባቸውም፡፡ ተነጋግሮ እና አሳምኖ ሰዓቱን መገደብ ይገባል፡፡ በስልክ ወይም ታብሌት ጌም ባይጫወቱ ይመረጣል፡፡ 🟠 ጨዋታ፡ - ልጆች በቤት እና ከቤት ውጭ ጨዋታ ሊጫዎቱ ይችላሉ፡፡ ጨዋታ ለአካል፣ ለአዕምሮ፣ እንዲሁም ለስብዕናና ሁለንተናዊ መዳበር ትልቅ አስዋፅዖ አለው፡፡ ነገር ግን የት፣ መች፣ ምን፣ ከማን ጋር እና ምን ያህል እንደሚጫወቱ ማወቅ ተገቢ ነው፡፡ ለምሳሌ፦ ነሀሴ ወር ላይ ልጆች የቡሄ ጭፈራ፣ አዲስ አመት ላይ የስዕል ስጦታ ሲያዞሩ፣ ሴቶችም አበባየሁ ሲጨፍሩ ለተለያዩ አደጋዎች እንዳይጋለጡ መከታተል ተገቢ ነው፡፡ 🟠 አደጋ ለያስከትሉ የሚችሉ ነገሮች፤ 🔥 ውሃ ያቆረ ክፍት ቦታ/ ጉድጓድ፣ 🔥 ተሽከርካሪ (መኪና) ፤ 🔥 ከአካባቢ (ከሰፈር) መራቅ 🔥 የኤሌክትሪክ ቁሳቁስ እና የመሳሰሉት፤ ✨ በነገራችን ላይ ከትምህርት ሰዓት ውጪ ያሉ ጊዜያት የልጅ እና ወላጅ ትስስር ለማጠናከር የሚያግዝ ምቹ ሁኔታን ያበረክታል፡፡ ፏ ፍክት ፍክትክት ያለ የዕረፍት ጊዜ ተመኘንላችሁ🌼 ══════════════ 🔸🔸@SmartstudyStream🔸🔸 ◉ 𝐓𝐡𝐞 𝐒𝐭𝐫𝐞𝐚𝐦 𝐭𝐨 𝐒𝐦𝐚𝐫𝐭 𝐑𝐞𝐬𝐮𝐥𝐭𝐬!