cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Nh@tty

ደስ ደስ የሚሉ ታሪኮች አዝናኝ ቀልዶች የፍቅር ታሪካችሁን share ማድረግ ከፈለጋችሁ እና ማንኛውም ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ @nzrettbot ላይ ላኩልን

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
165
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አበባ ሮዝ ፅጌረዳ የተፈጥሮ ፀጋ የግዜሩ ድንቅ ውበት ማያ መች ይሰንፋል ፅጌ ባለሽበት ንግስት ዕፀአዳ ያላየሽ ማን ነበር? ፍቅር ያለቀበት ንገሪኝ ውቢቷ የማለዳ ኮከብ ማታን ቀን የሚያረግ የጨረርሽ ክበብ ሮዝ ሆይ እሱ ማን ነው አንቺን አይቶ ሚጠግብ እኔንጃ! ይኖር ይሆን እሱ ከንቺ የሚጣላ ወዶሽ የሚከዳ ማዕዛሽን ሚጠላ ድንገት ይኖር ይሆን ሚሄድ ወደሌላ ሻል ያለ ፍለጋ ማዕዛ ካንቺ ብሶ ለሄደ አትዘኚ ይመጣል መልሶ ሁሌ ፍቅርሽ ኑሮው ከልቡ ተነቅሶ ፍቅር ይህን ሽልሽ እሾህሽ ከልክሎት ካልተውሽው በስተቀር ቅንጣት ባታስገቢው ባንቺው እሾ ማጥር ርህራሔ በሌለው በጨካኝ ጦሮችሽ ስታስወጊው ነበር እንጂ. ... መቼም ይወድሻል! ውዴ ከልብ አለሽ ፍቅር አንቺን ይሻል ንቁ የኔ ህይወት ሁሌም ያስብሻል። እወድሻለሁ! የኔ ጣፋጭ! ከ *** ለ @ 18 ®®®~®®® @nzret
نمایش همه...
"የኔ ፍቅር ላንቺ" ከስነ ፅሑፍ ሊቅ ከጻፈው ልብ ወለድ፣ ከሮሚዬ ጁሊየት ታላቅ የፍቅር ሞገድ፣ ከገነባው ታሪክ የፍቅር ገድሉ፣ ካስነበቡት መጽሀፍ ደራሲያን ሁሉ፣ እኔ እወድሻለው ከተባሉት በላይ፣ ፍቅሬ ባይነገርም በአለም አደባባይ፣ ከልብ በመነጨው ከታላቁ ስሜት፣ አንቺ ነሽ ፍቅሬ የልቤ እመቤት፣ በፊልም ካየሻቸው የፍቅር ታሪኮች ፣ የወረቀት ቅቺ ከሸራ ላይ ምስሎች፣ ከነዚ ማህዘን የውሸት እውነቶች፣ እጅግ የላቀ ነው የኔ ፍቅር ላንቺ፣ በፊልም ተቀናብሮ አላየሽም እንቺ ፡፡
نمایش همه...
​​​​💌─━━━━━💓⊱✿⊰💗━━━━━─💌 ✅🚺 ሥማኝ_ልንገርህ 🚺✅   ✦••┈┈┈┈┈┈┈┈••✦ ሰው ፈልጌ ሰው አጣሁኝ ፣ ደከምኩ እኔስ ሰለቸሁኝ ፣ ሰው ናፈቀኝ ሰው አማረኝ ፣ የማይከዳ የማያማኝ ፣ ተንኮል ክፋት የማይመኝ ፣ ሰው አክባሪ የማይረሳኝ ፣ ጊዜ ሲጥል የሚያነሳኝ ፣ በልቡ ውስጥ የሚያኖረኝ ፣ ሰው ፈልጌ ሰው አጣሁኝ ፣ ደከምኩ እኔስ ሰለቸሁኝ ። ... ሰው ነው ብዪ የቀረብኩት ፣ በልቤ ውስጥ ያከበርኩት ፣ ሰላም ፍቅር ሰመኝለት ፣ ታምኝለት እያመንኩት ፣ ለካ አይደለም ተንኮለኛ ባዶ ፍቅር ፣ ሰላም አልባ ባዶ ህይወት ባዶ ነገር ፣ ባዶ ኑሮ ባዶ ሰላም ከንቱ ነገር ፣ ለህሊናው የማይሳሳ በክህደት የሰክረ ፣ ለሰው ክፉ የመከረ ፣ ሰው ፈልጌ ሰው አጣሁኝ ፣ ደከምኩ እኔስ ሰለቸሁኝ ። ... ሰው ቀርቤ ሰው አምኝ ፣ ሰው ቢጥለኝ ሰው ቢከዳኝ ፣ የማይተወኝ የማይከዳኝ ፣ የማይሸሽኝ የሚያቀርበኝ ፣ አጣህ ብሎ የማይጥለኝ ፣ እያመንኩት የታመነኝ ፣ እየወደኩ የሚያነሳኝ ፣ እየደከምኩ የሚይጽናናኝ ፣ አለ ከአርያም... እየነገርኩት የሚሰማኝ ። የማይሰለች የማይድክም ፣ አለ ከላይ ከአርያም ፣ የፍጥረታት ሁሉ ሰላም ፣ አለ...
نمایش همه...
0949896514
نمایش همه...
Selam endet nachhu
نمایش همه...
👋ሰላም ⓐman ይህ ከታች የላክንልዎ የእርሶ መለያ ቁጥር ነው ይህን ለ 25 ሰዎች በመላክ እና Start እንዲሉ በመጋበዝ የ 500 ብር የሞባይል ካርድ ተሸላሚ ይሁኑ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/AwashBankRefferalBot?start=r0031384254 💞 መልካም እድል 💞 💎Awash Bank💎
نمایش همه...
Awash Bank

🌟በዚህ Bot 25 ሰዉ ወደ ቦቱ በመጋበዝ የ500 ብር ከፈለጋችሁ ሞባይል ካርድ ካልፈለጋችሁ ደግሞ በባንካችን ተሸላሚ መሆን ይችላሉ። 💞መልካም እድል💞 💎Awash Bank💎

✅ በትክክል BTC የሚከፍል ቦት ነው 1BTC በአሁኑ ሰዓት ከ700k Birr በላይ ነው Bonus ተቀብላችሁ Withdraw ማድረግ ትችላችሁ ሞክሩት👇👇 https://t.me/CashProLTDRobot?start=543392221
نمایش همه...
Cash Pro LTD

📥 Instantly Payment 📥

نمایش همه...
Grade 12 Economics Unit one - YouTube