ለትሽ የግጥም መድብል
📜✉✉✉✉✉✉✉✉✉✉✉✉✉📜 ይህ ቻናል አጫጭር ግጥሞችና መጣጥፎች የሚለቀቅበት ቻናል ነው ። ቻናላችን በመቄቀል ቤተሰብ ይሁኑ። 📒✉✉✉✉✉✉✉✉✉✉✉✉✉📒
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
1 072
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
🌸🌷🌸ምክር ለፍቅር🌷🌸🌷
🌷🌸🌷🌸🌷🌸🌷🌸🌷🌸
❤️በሚወድህ ሰው ላይ ክፉ አትስራ
❤️ለሚፈልግ ሰው ቢዚ ነኝ አትበል
❤️የሚያምንህን ሰው አታታል
❤️ሁሌም የሚያስታውስህን ሰው አትርሳ!!
❤️ቦታ ለሚሰጥህ ሰዉ ጊዜህን አትንፈገዉ!!
👇🌹👇
@letaym
👆 22
ችኩል ነፍሶች
"""""""""""""""""
ችኩል ነፍሶች አሉ
ጥቂት እውነት ይዘው ብዙ ያስባሉ
ለውሸት ሰንኮፋቸው መሀላ ይምላሉ
ያደናግራሉ የደናብራሉ!
አይጣል ነው የእነሱ
ነገራቸው ሁሉ አይጠብቅ አይላላ
ገረጣህ ይሉሀል
ምንም ሳያዩብህ ሳትጠቁር ሳትቀላ
በል ታረቅ ይሉሀል ምንም ሳትጣላ
የቸገረ ነገር የጠፋ ለመላ!
👇🌹👆
@letaym
👆 11
የምንወደዉ ሰው ልባችን ዉስጥ መግባት ቢችል እና ችግራችንን፣ስቃያችንን፣እንባችን ቢያይልን ምነኛ ጥሩ ነበር
👇🌹👆
letaym
👆 15
"መኖር ማለት አለመሞት ከሆነ እስትንፋስ ያለው ሁሉ እየኖረ ነው። ግን መኖር ማለት እራስን መሆን፣ ለዓላማ መቆም፣ ህሊናን አለመዘንጋት፣ ፍርድን አለማጓደል፣ ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌላው እራስን መስዋዕት ማድረግ ብሎም አርአያ የሚሆን ነገር ጥሎ ማለፍ ከሆነ ስንቶቻችን ነን በህይወት ያለነው???"
Share
👇🌹👆
@letaym
👆 8
🕺:- ብር ያበደረህኝ ሰውዬ
ሲደውልልህ
🕴:- ውይ!! ከዱባይ አሁን
መግባቴ ነው
የት መጥቼ ልስጥህ
🕺:- እኔም አሜሪካ ሂጃለሁ
እናም አሜሪካ መጠ
ትሰጠኛለክ
🕴:- እርፍ ከገቢው ወጭው ባሰ
የሚባለው እንዲህ አይነት
ሲገጥም ነው አይደል?
👇🌹👆
@letaym
👍አዎ👎አይደለም
👆 10
ፍቅረኛዬን አጣው ብለክ አትዘን
ከፍቅር ሁሉ የእናት ፍቅር ይበልጣል
#የሁላቹንም_እናት _እድሜ ያርዝም👍
አሜን ምትሉ👍
👇🌹👆
@letaym
👆 55
#ሀኪም፡- ‹‹እንዴት ነው ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ታደርጋለህ?››
#ቤቢ፡- ‹‹አዎን እንዴታ! እኔ በየቀኑ እግር ኳስ ፑል እና ቴኒስ እጫወታለሁ››
#ሀኪም፡- ‹‹ በጣም ጥሩ! ታዲያ በቀን ለምን ያህል ጊዜ ትጫወታለህ?››
#ቤቢ ፡- ‹‹እህ እርሱማ የሞባይሌ ባትሪ እስኪያልቅ ድረስ
👇🌹👆
@letaym
👆 15