cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

👉 ያ አላህ ማረን

👉አሪፍ ቻናል ነው የፋለጋችሁትን ታገኙበታላችሁ 👉😍ደአዋ ይፈልጋሉ💖❤💞 የያሲን ነሩን💖😍😍 የምትፈጉትን ታገኙበታላችሁ 👉 አስተያየት ካልዋት በውስጥ መስመር ያናግሩኝ👇👇👇 @Miftahuu😍😍 👉 Allah is one☝☝

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
224
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

@YeAllahe ሚፍታ ሁሴን
نمایش همه...
#ያረሱል_||ሚፍታህ_ሁሴን_||አዲስ_መንዙማ_Miftah_Hussen_New_2021_Menzuma_@Al_Faruk.m4a8.55 MB
A
نمایش همه...
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 😂ሳያነቡ እንዳያልፉ ትዝናኑበታላችሁ😂 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂😂 😂ሴትየዋና_ጂኒው😂 😂😂😂😂😂😂😂 አንድ ሰው ሚስቱ ጂኒ እንደያዘው ሲያደርጋት "ጂኒ ሳይዛት አይቀርም" ይልና እንዲቀራባት ወደ አንድ ሸህ ይዟት ይመጣል ከተቀራባት በኋላ ጂኒው ለመውጣት ዝግጁ እንደሆነና ለመውጣት ግን አንድ መስፈርት እንዳለው ይናገራል "ካለመስፈርት ነው መውጣት ያለብህ" በማለት ሸይኹ ያስተባብላሉ ጂኒውም "እስቲ መስፈርቱን ስማኝ" ሸይኹም "እሺ ተናገር" ጂኒው "እወጣና ባሏ ውስጥ እገባለሁ" ባልየው "ይህን ሲሰማ በድንጋጤ ብድግ ይልና "በፍፁም አይሆንም" ይላል ጂኒው "ለምን በሱ አካል ልገባ እንደፈለኩ ታቃለህ?" ሸይኹ "ለምንድነው?" ጂኒው "ሰላት አይሰግድም" ሸይኹም ባልየውን "ጂኒው ባለው ትስማማለህ ወይ?" ብሎ ጠየቀው ባል" ኧረ በፍፁም እንደማይስማማ ተናገረ ሸይኹም ለጂኒው "ከሴቷ ውጣና ከቤታቸው አቅራቢያ ሁን ሰላት የማይሰግድ ከሆነ ግን ትገባበታለህ" የሚል ሀሳብ አቀረበለት ጂኒው ተስማማ ከጊዜያት በኃላ ሴቲቱ ሸይኹን ለማመስገን ደወለች ሸይኹም ስለባሏ ሁኔታ ጠየቃት ሚስትም "የመስጂድ በር የሚከፍተው እሱ ነው፡፡ አንዲት ሰላት አምልጣው አታቅም" አለች ፡ የሚገርመው ሚስት ሲጀምርም ጂኒ አልያዛትም ነበረ 😂😂😂 ቧሏ ሰላት ስለማይሰግድ ጂኒ እንደያዘው ሰው መስላ ቧሏ ሰጋጅ እንዲሆን ከሸይኹ ጋ ተነጋግረው የፈጠሩት ዘዴ ነበረ በዱንያም በአኺራም ለባሏ ቅጣትን የምትፈራለት ባሏን ከልቧ የምትወድ ምርጥ ሴት ማለት ይህች ሴት ናት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ℹ ከተመቻችሁ ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ሼር ሼር .....✔ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉን። 👇👇👇👇👇👇👇👇 ━─━────༺༻────━─━ @YeAllahe @YeAllahe @YeAllahe ━─━────༺༻────━─
نمایش همه...
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 😂ሳያነቡ እንዳያልፉ ትዝናኑበታላችሁ😂 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂😂 😂ሴትየዋና_ጂኒው😂 😂😂😂😂😂😂😂 አንድ ሰው ሚስቱ ጂኒ እንደያዘው ሲያደርጋት "ጂኒ ሳይዛት አይቀርም" ይልና እንዲቀራባት ወደ አንድ ሸህ ይዟት ይመጣል ከተቀራባት በኋላ ጂኒው ለመውጣት ዝግጁ እንደሆነና ለመውጣት ግን አንድ መስፈርት እንዳለው ይናገራል "ካለመስፈርት ነው መውጣት ያለብህ" በማለት ሸይኹ ያስተባብላሉ ጂኒውም "እስቲ መስፈርቱን ስማኝ" ሸይኹም "እሺ ተናገር.............. #ወላሂ_ሙሉውን_ለማንበብ_ይህንን_link_ይጫኑ። 👇👇👇👇👇👇👇👇 ━─━────༺༻────━─━ @YeAllahe @YeAllahe @YeAllahe ━─━────༺༻────━─@Miftahuu
نمایش همه...
F
نمایش همه...
ይሄ ነው ይሄ ነው ባንዲራው #Ethiopia #ባንዲራዬ የያሲኔ ወዳጅ ፔጅ ላይክ ሼር ያድርጉ ወቅታዊ መረጃ እንዲደርሶ የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ https://t.me/YeAllahe @YeAllahe @Miftahuu😍
نمایش همه...
❤️ 4
👍 3
X
نمایش همه...
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ @Miftahuu 👉 @YeAllahe @Miftahhh 👉 @YeAllahe
نمایش همه...
1.29 KB
❤️ 2
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ @Miftahuu 👉 @YeAllahe @Miftahhh 👉 @YeAllahe
نمایش همه...
1.29 KB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.