cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Premier league Et™️🇪🇹

🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹 💥 ይህ ትክክለኛው የፕሪሚየር ሊግ ኢቲ ቻናል ነው!! 👉 በዚህ ቻናል ➠ የእንግሊዝ ፕ/ሊግ መረጃ ➠ የፕ/ሊጉ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➠ የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች ➠ለማስታወቅያ ስራ :- @Habta77

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
143 104
مشترکین
+1 03324 ساعت
+1 6227 روز
+5 43130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ብራይተን ማርስ ዊፈርን በ30 ሚሊዮን ፓውንድ እና ከተጨማሪ ቦነስ ጋር ከስምምነት ላይ ደርሰዋል። ማትስ ዊፈር በብራይተን ቤት የ 5 አመት ውል ለመፈራረም ተጭዋቹ ተስማምቷል ::የህክምና ምርመራ እንደሚያደርግ ተገልጿል። @Premier_League_Et @Premier_League_Et
نمایش همه...
👍 16🔥 3 2
Photo unavailableShow in Telegram
🔥 27👍 7 2
Photo unavailableShow in Telegram
እድል ለፕሪምየር ሊግ ቡድኖች 📝 ፋብሪዚዮ ሮማኖ፡- 🚨 ጁቬንቱስ ፌዴሪኮ ቺሳን በክረምቱ ከ16 እስከ 21 ሚሊየን ፓውንድ ለመሸጥ ተዘጋጅቷል። @Premier_League_Et @Premier_League_Et
نمایش همه...
👍 29🔥 7😱 6 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 23🔥 10 2
Photo unavailableShow in Telegram
ማርስ ዊፈር ወደ ብራይተን የፌንወርዱ ማርስ ዌፈር በ30 ሚሊየን ፓውንድ ወደ ብራይተን አቅንቷል። በብራይተንም ለአምስት አመት የሚያቆየውን ውል ተፈራርሟል። [fabrizio romano]
نمایش همه...
👍 14🔥 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
🔥 16👍 4 1
ከሰዓት በፊት በተጠናቀቀ የኮፓ አሜሪካ የሩብ ፍፃሜ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ በአርጀንቲናና በኢኳዶር መካከል ሲደረግ የ2022 የኳታር አለም ዋንጫ አሸናፊዋ ሀገር አርጀንቲና በመደበኛው ዘጠና ደቂቃ የመጀመሪያው አጋማሽ ላይ በማንቺስተር ዩናይትድ የግራ መስመር ተከላካይ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ በማዕዘን በተገኘው ዕድል ግብ ማስቆጠር ችሎ ነበር። ከዛም በሁለተኛው አጋማሽ ሮድሪጎ ዴፖል በእጁ ኳስን በመንካት ለኢኳዶር የፍፁም ቅጣት ምት እድልን አስገኝቶ ነበረ ሆኖም ግን የፍፁም ቅጣት ምቱ ለምታት ከግቡ ፊትለፊት የነበረው ኤመር ቫሌንስያ ኳሱን በመሳት የኢኳዶርን የግብ ዕድል አመከነ በመጨረሻ ደቂቃዎችም ላይ ኢኳዶር ግብን በማስቆጠር ጨዋታው ወደ መለያምቶች አመራ ሊዮኔል አንድሬስ የመጀመሪያውን የፍፁም ቅጣት ምት መታ ሆኖም ግን ሳተው እድሜ ለአስቶንቪላው አርጀንቲናዊ በረኛ ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ከኢኳዶር በኩል የተመቱበትን ሁለት ኳሶች በማዳን በአጠቃላይ አርጀንቲና 4-2 በሆነ ውጤት አሸናፊ በመሆን ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች። @Premier_League_Et @Premier_League_Et
نمایش همه...
👍 14🔥 7 3
Photo unavailableShow in Telegram
👍 29🔥 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአውሮፓ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ላይ ሀገራቸውን በመወከል የሚሳተፉ የሊቨርፑል ተጨዋቾች : ኢብራሂም አልኮናቴ 🇫🇷 ቨርጅል ቫንዳይክ 🇳🇱 ዲዬጎ ጆታ 🇵🇹 ሪያን ግራቨርን በርህ 🇳🇱 ኮዲ ጋክፖ 🇳🇱 ጆአዎ ጎሜዝ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ትሬንት አርኖልድ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 የሊቨርፑል ተጨዋቾች ለሀገራቸው ግን 🔥👏 @Premier_League_Et @Premier_League_Et
نمایش همه...
🔥 55👍 23😁 4👎 1 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 27 3🔥 2
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.