cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Jigdancollege=UG=Addis Ababa

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
234
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-27 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Exit Exam Result 2024 (Ethiopia) @result.ethernet.edu.et የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ውጤት: The 2024 results for the Ethiopian Higher Education Entrance Exam (EHEE) have now been unveiled, providing an insight into the performance metrics across various universities in the country. With the announcement of these results, universities are busy analyzing their performance, while students eagerly look up their scores. Topping the charts this year is Gondar University, which saw a phenomenal pass rate of 89.35%. Gondar University’s success can be attributed to its commitment to quality education, reinforcing their reputation as a leading institution for higher learning in Ethiopia.  Exit Exam Result 2024 Not far behind in the achievement race is Adama Science and Technology University, registering a commendable pass rate of 87.04%. Their continued focus on technology-driven curriculums seems to be bearing fruit, reflecting positively on the students’ outcomes. Securing the third spot is Bahir Dar University, with a robust pass rate of 84.7%. This highlights the university’s persistent efforts to provide a conducive learning environment, resulting in notable student success. Exit Exam Result Statistics Other institutes that deserve commendation for their high pass rates include Hawassa University (81%), Mizan Tepi University (81%), Kabridhar University (80.69%), Bonga University (80.6%), Woldya University (80.3%), RC University (79.66%), Jimma University (79.2%), and Haramaya University (77.6%). These figures reveal a trend of strong academic performance across many Ethiopian universities, pointing to the overall progress of the nation’s higher education system.
نمایش همه...
Ethiopian Universities Intake Capacity 2012 EC/2019

Ethiopian Universities Intake Capacity 2012 EC/2019: Check our latest ethiopian universities intake capacity by 2012 eth.c academic year download the list

#MOE_Exam የ2016 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና ተጠናቀቀ ** የከፍተኛ ትምህርት የ2016 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ተጠናቅቋል፡፡ በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት የጥራትና ብቃት ማሻሻል ዴስክ ኃላፊ አቶ ሰይድ መሐመድ፤ በ244 የቅድመ ምረቃ መርሐ ግብሮች ከሰኔ 14 እስከ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ሲሰጥ የቆየው የመውጫ ፈተና መጠናቀቁን ገልጸዋል። 57 የመንግስትና 124 የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎቻቸውን ያስፈተኑ ሲሆን ፈተናውም በ51 የፈተና ማዕከላት ተሰጥቷል።   ለፈተናው ከተመዘገቡት 169ሺህ 790 ተማሪዎች መካከል ለመጀመሪያ ጊዜ 117ሺህ 192 ተማሪዎች የመውጫ ፈተናውን መውሰዳቸው ተጠቅሷል፡፡ እንዲሁም 52ሺህ 598 ተማሪዎች ደግሞ ፈተናውን በድጋሚ ለመውሰድ የተመዘገቡ መሆናቸውን ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
نمایش همه...
#ExitExam "ከዘንድሮው የመውጫ ፈተና ጋር የተያያዘ ምንም አይነት ችግር አላጋጠመንም" - ትምህርት ሚኒስቴር ላለፉት ስድስት ቀናት ሲሰጥ የቆየው ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡ ለሁሉም የቅድመ ምረቃ ዕጩ ተመራቂዎች በኦንላይን የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ለመውሰድ 178,000 ተማሪዎች መመዝገባቸውን ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል፡፡ በዛሬው ዕለት የጤና ትምህርት መስክ ፈተናዎች ከ30 ሺህ ለሚበልጡ ተፈታኞች በመሰጠት ላይ ይገኛሉ፡፡ ከአጠቃላይ የመውጫ ፈተና ጋር የተያያዙ በርካታ ቅሬታዎች ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ደርሰዋል፡፡ የተወሰኑ ፈተናዎች በወጣው ብሉ ፕሪንት መሰረት የተዘጋጁ እንዳልነበሩ በርካታ ተፈታኞች ቅሬታቸውን ማቅረባቸው አይዘነጋም፡፡ አጠቃላይ ፈተናዎቹ ከተባሉት ሰዓት ዘግይተው መጀመራቸውና ለተፈታኞች በቂ የፈተና ሰዓት አለመሰጠቱ ሌሎች ተፈታኞች በቅሬታ ያነሷቸው ጉዳዮች ናቸው፡፡ በጉዳዮቹ ላይ አንድ የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራርን የጠየቅን ሲሆን፤ የዘንድሮው የመውጫ ፈተና “ከ220 በላይ ፕሮግራሞች ያለምንም ችግር Smoothly መሰጠቱን“ ገልፀዋል፡፡ “ከፈተናዎቹ ጋር የተያያዘ ምንም አይነት Issue አላጋጠመንም” ያሉት ኃላፊው፤ “አንድም ቅሬታ ለትምህርት ሚኒስቴር አልደረሰም” ብለዋል፡፡ ምስል፦ ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ሚኒስቴር ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️ https://t.me/Tmhrt_Minister https://t.me/Tmhrt_Minister
نمایش همه...
Repost from Tikvah-University
Photo unavailableShow in Telegram
#MoE በተለያየ ምክንያት ዛሬ የተሰጡትን የ Management, Business Administration, Business Management እና Business Management and Entrepreneurship ፈተና ያልወሰዳችሁ የመውጫ ፈተና ተፈታኞች ነገ ቅዳሜ ሰኔ 15 /2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡30 ጀምሮ ፈተናው ስለሚሰጥ ወደየተመደባችሁበት ተቋም በመሔድ መፈተን የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል። ሁሉም ተፈታኞች User Name Password በመያዝ ፈተናው ከመጀመሩ ከ30 ደቂቃ በፊት የፈተና ጣቢያ መገኘት እንዳለባችሁ ተገልጿል። @tikvahuniversity
نمایش همه...
Accounting Sene 15_Session 1 sort.xlsx0.16 KB
Accounting Sene 15_Session 2 sort.xlsx0.11 KB
Accounting Sene 15_Session 3 sort.xlsx0.10 KB
Dear All Degree students please be informed that due to the EXIT EXAM to be offered on Sene 14 and 15, the REMAINING FINAL EXAM SESSIONS are RESCHEDULED as attached here.
نمایش همه...
Very Important-Final Exam Schedule.pdf3.96 KB
Dear All Degree students please be informed that due to the EXIT EXAM to be offered on Sene 14 and 15, the REMAINING FINAL EXAM SESSIONS are RESCHEDULED as attached here.
نمایش همه...
Very Important-Final Exam Schedule.pdf3.96 KB
Mangement_Sene 14_Session 3.xlsx0.90 KB
Business Mgt_Session_3(1) exit exam.xls0.75 KB
Mangement_Sene 14_Session 2 Distance.xlsx0.14 KB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.