cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

✨ፍካሬ ከዋክብት✨

#በዚህ ቻናል የምታገኙአቸው ነገሮች _ኮከባችሁን ለማወቅ⭐️ _ስለ ፀባያችሁ♏️ _አነቃቂ ሀሳቦች🤔 _አስገራሚ እውነታዎች🌎 _ጠቃሚ አባባሎች💦 _ግጥሞች📝 _አስተማሪ ታሪኮች💧 any comment 👇👇👇👇👇 @Bruka_plus @Bruka_plus_bot

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
663
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-87 روز
-2930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

እውነት እናውራ ካልሽ ........................... "በይ" ስልሽ....--."ወዶኝ ነው .!" "ተይ"..ስልሽ....--"ቀንቶ ነው..!" ..........ባልሽበት አንደበት" "ዝም"..ስል ..--ንቆኝ ነወ..!       ብትይ ምናለበት ?!..... ...... እንዲገባው የሆነ ገብቶታል
نمایش همه...
አዎ... ድንገት ነበር እኔን ኩርኩር ቀልቤ ግፍፍ ልቤም ስውር እንዲህ ስሆን መቼስ አይጣል ረጋ ማለት እንደው አልችል ከግራ ቀኝ ሲያንገላታኝ ከላይ እታች ሲያሯሩጠኝ እንደገና... በድጋሚ ሳም ምጥጥ እኔም ደሞ በተራዬ ልብሴን ግልጥ አሰስ አሰስ ደግሞ ዳበስ አንዴ ቀና አንዴ ጎንበስ ብቻ አያድርስ በድጋሚ እኔን ቁንጥጥ ልቤ ኩምሽሽ ክው ድንግጥ ከላይ እታች ስቁነጠነጥ ባጋጣሚ ስንተያይ... እሽት እሽት በቦታው ላይ ትንሽ እሮጥ ደግሞ ዝላይ ደሞ አሁንም ሳም ምጥጥ ቶሎ ብሎ ልቤ ድንግጥ መቼስ አይተው... እኔስ ብሆን መች ልተወው በእጆቼ ስዳብሰው ደስ የሚያሰኝ እርካታ አለው አሰስ አሰስ ደግሞ ዳበስ ብዙም ሳይቆይ አንጀት እራስ ህመም ሰቶ ሁሌ እሩጫ                 አይ ቁንጫ .... 🫡🖊ሳሬም ነኝ             ከይሳኮር🖊 @Wendme1705
نمایش همه...
📚 ርዕስ ክቡር ድንጋይ ✍ ደራሲ ፦ ይስማዕከ ወርቁ 🎤 ተራኪ ፦ ተስፋወርቅ ልዑልሰገድ 📖 #ክፍል_አንድ
نمایش همه...
ተጠባቂው_ክቡር_ድንጋይ_ትረካ_ክፍል_፩_በጋዜጠኛ_ተስፋወርቅ_ልዑልሰገድ_kibur_Ding_l3r0WXkJWPo.m4a5.22 MB
ምንዱባን_ትረካ_ክፍል_1_Audio_Book_Narration_Minduban_Part_1_Am_hd.ogg44.74 MB
ምንዱባን_ትረካ_ክፍል_1_Audio_Book_Narration_Minduban_Part_1_Am_hd.ogg44.74 MB
00:56
Video unavailableShow in Telegram
አስቱ👍
نمایش همه...
2.58 MB
ሚስቴ በየአይነቱ ቁርስ ስትሰጠኝ ቅንጨዋ ናት በጣም የምትጣፍጠኝ ............ እእምሮን ለማረቅ ትምህርት ሰውነትን ለመግዛት ትዕግስት ከማንም ጋር ለመኖር ደግሞ ስርአት ያስፈልግሀል.....ከሁሉም ጋር ልቅ የሆነ ግንኙነት ተገቢ አይደለም.....ከማን ጋር ምን ማድረግ እንዳለብህ እወቅ ከአልቃሻ ጋር ትችት እንደማትጀምር ሁላ ሁሉም ለይተህ ኑር....... ........... ስለማታውቀው ነገር ለመስማት እንጂ ለማውራት አትቸኩል።(ስለምታውቀውም ቢሆን አትቸኩል) =..ስሜታዊ ሰው በጋለ ቁጥር ምላሱ ያፈሳል .. ...የፈለገውን ነገር እንደመጣለት የሚናገር ሰው መጨረሻው የማይፈልገውን ነገር መስማት ነው.... ....... biruk ayalew
نمایش همه...
ንቆ መተውና ስቆ ማለፍ ቀዝቃዛ በቀል ነው... .................. የመረጣችሁትን ነገር ከመናገር ይልቅ የምትናገሩትን ነገር ምረጡ በጥበብ እና በቂልነት መካከል ያለውም ልዩነት ይኸው ነው ............. የጠላትህን ምላስ ሰላምታ በመስጠት ቁረጠው ከተቆጣህ ሀይል ያገኛልና .............. ትዕግስት አድብቶ ቆይቶ ድል የማድረጊያ መሳሪያ ነው ............... biruk ayalew
نمایش همه...
ማህበረሠቡ ያለማቋረጥ እንድታገል ፣ እንድትወዳደር ይጠብቅሀል.....ሌላውን ጥለህ እንድታልፍ የሌላውን እግር ጎትተህ አንተ ከፍታውን እንድትይዝ ፣ ስልጣኑን ሀይሉን እንድትሸከም ይጠብቅሀል...ይህ አለም እኮ ከጦር ሜዳ አይተናነስም። እናም ቀዝቃዛ ጦርነት ያለማቋረጥ እየተካሄደ ነው...እያንዳንዱ ሰው የእያንዳንዱ ሰው ጠላት ነው......ወዳጅነት በሌለበት አለም ውስጥ ነው ያለነው...ጠላትነት ብቻ ነው ያለው።
نمایش همه...
"ሰው በሁለት ነገሮች ተጠምዶ ህይወቱን ያባክናል። ወይ በበታችነት ስሜት ወይ ደግሞ በበላይነት ስሜት ይሰቃያል። አንድ ሰው በበታችነት ስሜት ከተያዘ ውስጡ በጥልቀት ይታመማል። ከንቱ እንደሆነ እያሰበ ከኖረ በህይወት የመቆየቱ ጉዳይ አስቸጋሪ ይሆናል። በህይወት እየኖረ ቢሆንም ሙት ነው። እስከ እለተ ሞታቸው ድረስ በህይወት የሚቆዩ በጣም ጥቂት ሰዎች አሉ። አብዛኞቹ ግን ከመሞታቸው በፊት የሚሞቱ ናቸው። በሰባ አመታቸው ቢቀበሩም የሞቱት ግን ቀደም ብለው ነው። በሞታቸውና በቀብራቸው መሀል የሰላሳ ፣ የአርባ ወይም የሃምሳ ዓመታት ክፍተት ሊኖር ይችላል። በዙርያችሁ የተንሰራፋውን ግዝፈተ ተፈጥሮ ስትመለከቱ የበታችነት ሊሰማችሁ ይችላል። ከዚህ አንፃር ሲታይ ሰው ምንም ነው። በውቅያኖስ ሞገዶች ላይ እንደተንሳፈፈ ገለባ ነው። እንደዚህ አይነት የበታችነት ስሜት ስሜት አይምሮን ጨምድዶ ከያዘ የሰው ህይወት በመከፋት የተሞላ ይሆናል። በህይወት የሚኖር ሙት ይሆናል። ህይወቱ አመድና ትቢያ ይሆናል። የህይወታችሁ ነበልባል ከውስጣችሁ ከጠፋ ፣ የፋኖሳችሁ ነበልባል ከጠፋ ፣ በፀሃይ ብርሃንም ምንም ማድረግ አትችሉም። ለናንተ ፀሃይ ምንም ጥቅም አይኖራትም።"
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
..  ብዙ ሰው አጠገባችሁ ኖሮ ነገር ግን አንድ ሰው የሚረዳችሁ አታችሁ ታቃላችሁ...? biruk🖋❗️ @fkarekewakbt
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.