cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

𝐀𝐓𝐋𝐀𝐍𝐓𝐈𝐒𝐆𝐎𝐎 ™🔥🔥🔥

WELCOME TO THIS CHANNEL! ➮ውብ የሆኑ ሀገራዊ ለ PROFILE የሚሆኑ ጥቅሶች ➮አነሳሽ ፣ አነቃቂ እና ትምህርታዊ የሆኑ ኖቶች! ➮አስገራሚ እና አስቂኝ እውነታዎች ➮የተለያዩ መጽሐፍቶችን በ SOFT COPY (PDF) ➮አዲስ የወጡ እና 90'S ዘፈኖች AUDIO&VIDEO FUTURE GENERATIONS ATTITUDE IN LIFE! @Atlantisgoo_bot JOIN US 👇

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
170
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

-ጠዋት ትነሳና ሚስትህን ተሰናብተህ ወደስራ ምትሄድ አስመስለህ የጎረቤትህ ሚስት ጋ ጎራ ብለህ ፍቅር ትሰራለህ... -ባጋጣሚ ጎረቤትህ (ባል) ተመልሶ ይመጣና በር ያንኳኳል... -አንተም መደበቅያህን አልጋ ስር ታደርጋለህ... -ባልየውም እንደገባ ሚስቲቱን አስቤዛ እንድትገዛ አጣድፎ ይልካታል -ትንሽ ቆይቶ የገዛ ሚስትህን ይጠራና ፍቅር ይሰራሉ (አንተ አልጋ ስር ነህ።) -የሰውየው ሚስት አንተ አልጋ ስር መቅረትህ አላስችል ብሏት አንድ ዘዴ ለመፈለግ ከመንገድ ትመለሳለች... በር ታንኳኳለች ይኼኔ ሚስትህ ለመደበቅ አልጋ ስር ትገባለች። This is called reunion 😜😂🤣════════════
نمایش همه...
UPDATE YOUR WALLPAPER!
نمایش همه...
በነፃነት መኖር! በህይወት ስንኖር አንድ ልብስ ብቻ መልበስ ቢኖርብን የምናደርገውን ጥንቃቄ አስቡት እስኪ? ያ ልብስ እንዳይቆሽሽ ስንጠነቀቅ፣ ከቆሸሸብን ደግሞ ስናጥበው እንዳይሳሳ ስንጠነቀቅ፣ እንዳይቀደድ ስንሳቀቅ ብቻ በተቻለን አቅም እኛ ሳናልቅ እሱ ቀድሞ እንዳያልቅ ዋጋ እንከፍላለን። የተሰጠን ህይወት እንደዚህ ልብስ ነው፤ ሌላ ተቀያሪ የለንም። ታዲያ ለምንድነው ግድየለሽ የምንሆነው? ሰዎች ምን ይሉኛል ብለን የማንፈልገውን የምናደርገው? አንድ አይን ያለው ሰውኮ በአይን አይቀልድም! ወዳጄ የተሰጠህን የመኖር ዕድል በነፃነት የፈለከውን ሆነህ የፈለከውን አሳክተህ መኖር አለብህ! @atlantisgoo የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
نمایش همه...
🎙• ጠረፍ ካሳሁን |ኪያ| 🔊• ተይዣለው @atlantisgoo
نمایش همه...
ጠረፍ ካሳሁን _ኪያ.mp33.94 MB
03:55
Video unavailableShow in Telegram
👤• ጠረፍ ካሳሁን |ኪያ| 🎶• ተይዣለው 🇪🇹• 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐧 𝐧𝐞𝐰 𝐦𝐮𝐬𝐢𝐜 2022
نمایش همه...
Teref_Kassahun_Kiya_ጠረፍ_ካሳሁን_ኪያ_TEYIZALEHU_ተይዣለው_New_Et_pP9Rlt9TQ1E.mkv13.02 MB
አንድ ሀሙስ ቀርቶታል እያለች ስታማኝ ምራቋ ትን ብሏት ድብን አለች ቀድማኝ
نمایش همه...
ራስህን አስተምር! ብልጥ ከሰው ይማራል፤ አብዛኛው ሰው ከራሱ ይማራል፤ ሞኝ ደግሞ ለሁሉም ጥያቄ መልስ አለው። አዲስ ዕውቀት ለማግኘት ወይ ራስህን ለማሳደግ የምትጓጓ ከሆነ በቅርብ ቀን ብዙ ለውጥ ታያለህ! ትምህርት ቤት ወይ ዩኒቨርሲቲ ገብተህ ከተማርከው በላይ አንተ ራስህን የምታስተምረው መብለጥ አለበት፤ የምናደንቃቸው ሰዎች ከፈጣሪ ቀጥሎ ውስጣዊ ማንነትና እውቀታቸው ጠፍጥፈው የሰሩት ራሳቸው ናቸው። ጠንክርና የቀደሙህን ተመልከት ስለነሱ አንብብ ራስህን በዕውቀት ቅደመው! ድንቅ ረቡዕ ተመኘንላችሁ🙏 @atlantisgoo የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
نمایش همه...
ተነስ አሁኑኑ! ነገሮች ከፍ ዝቅ እያሉ ይሆናል፣ ከመቀጠል ይልቅ ማቆም የተሻለ የሚመስልበት ወቅት አለ፣ አሁን ሁሉንም እርግፍ አርጎ መተው ቀላል ነው ሀይል ሰብስቦ መቀጠል ነው ከባዱ፣ ወዳጄ ነገ ታላቅ የሚያደርግህ ታሪክ እየሰራህ ነው ማቆም የሚባል ነገር የለም! ዳይ ተነስ አሁኑኑ! ንቃት የሞላው ሰኞ ተመኘንላችሁ🙏 @Atlantisgoo የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
نمایش همه...
ትዕግስት ያስፈልግሃል! ትዕግስት ማለት የምትችለውን እያደረክ የሚሮጠውን ጊዜ ማሳለፍ ነው። አየህ ብዙ ስህተት የምትሰራው ጊዜን ለመቅደም ስትታገል ነው፤ ጊዜ ጉልበተኛ ነው ታግለህ አታሸንፈውም፤ የምታሸንፈው ታግሰህ ነው! ታገስ ወዳጄ! የሚያረካ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @atlantisgoo የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
نمایش همه...
👍 1
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.