cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ÿěĥųľåĉĥñ

@one-love

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
129
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ሼር ሼር ሼር ... # አስቸኳይ_የእርዳታ_ጥሪ ! ለሁሉም ሰው ለሆነ ሁሉ.... እናት ልጇ ደርሶላት በመጦሪያዋ # ፈተና ተጋፍጦባታል። በድህነት ያሳደገችውን ጧሪ ልጇን የኩላሊት ህመም አልጋ ላይ አውሎባታል። ወጣቱ # ግዛቸው_ትኩ ይባላል። በሰሜን ወሎ ወልድያ ከተማ ተወልዶ ያደገ ልጅ ነው። በቅርቡም ከአርባ ምንጭ ዩንቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪውን ተቀብሏል። አባቱ በህይወት ባይኖሩም፣ እናቱ የምትችለውን ሁሉ ዋጋ ከፍላ ልጇን ከሰው እኩል አድርጋ የዩንቨርሲቲ ትምህርቱን አስጨርሳዋለች። እናቱን ለማገዝ ስራ ሳይንቅ ሳይመርጥ ያገኘውን ሰርቶ ቤተሰቦቹንና እናቱን ለመደገፍ የወሰነው ወጣት ግዛቸው፣ በማህበር ተደራጅቶ ኮብል ስቶን የማንጠፍ ስራ ጀምሮ ነበር። እስከ ቅርብ ጊዜ ሁሉም ነገር ሰላም ነበር። በድንገት የተፈጠረው ነገር ግን የሁላችንንም ቅስም ሰብሮታል። ግዛቸው በድንገት አሞት ለህክምና በሆደበት ወቅት፣ ሁለቱም ኩላሊቶቹ አገልግሎት ማቆማቸውን እና በአስቸኳይ ዲያሊስስ እንዲጀምርና፣ በቅርቡም ውጭ ሀገር ሂዶ ንቅለ-ተከላ ማድረግ እንዳለበት በሃኪሞች ተረጋገጠ። በአሁኑ ወቅት የግዛቸውን ህይወት የመታደጉ ስራ ዲያሊስስ በማድረግ ተጀምሯል። ነገር ግን ይሄ ጊዜያዊ መፍትሄ ብቻ ነው። ውጭ ሀገር ሄዶ መታከም ብቸኛው አማራጭ መሆኑን ከሀኪሞች ተረድተናል። ይሄን ለማድረግ ደግሞ ወጣቱም ሆነ ቤተሰቦቹ አቅም የላቸውም። የሁላችንንም እርዳታ ይፈልጋሉ። ዛሬም ስለ #እናት እና ገና ብዙ መኖር ስላልጀመረው ወጣት ግዛቸው ስንል እጃችን ልንዘረጋላቸው ይገባል። የዚህን ብርቱ ወጣት ህይወት ለመታደግ፣ የምትችሉትን ለማገዝ እንዲመችም በሶስት ባንኮች አካውንት ተከፍቶለታል። ከታች ያሉ አካውንቶችን ተጠቅመን ለህሊናችን ሰላም፣ ለነፍሳችንም በጎ ስንቅ እናኖር ዘንድ እለምናችኋለሁ። # ዳሽን_ባንክ ➙ 5222 196 435 011
نمایش همه...
ሰላም ጤና ፍቅር ፀጋ ይሁንልን 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼 አዲስ አመት መጣ🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ፈጣሪ በሰከንድ ላይ ሰከንድ በደቂቃ ላይ ደቂቃ በሰዓት ላይ ሰዓት በቀናት ላይ ቀናት በሳምንት ላይ ሳምንት በወራት ላይ ወራት በአመት ላይ አመት ጨምሮ ለዚህ ግዜ ያበቃንን ቸሩ ፈጣሪን ከእግራችን በርከክ ብለን እናመስግነው 🙏🙏🙏 የኔ....ፍቅር💋💋❤️❤️💖🎀🎀 የኔ....ምስኪን😘😘😘😘😘😘😘 የኔ....አሳቢ🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔 የኔ....ህይወት👍👍👍👍👍👍👍 የኔ....ሁሉነገር🙏😱🎀💖☂💞👗💖💗💘 ጓዴ በደስታዬ የተደሰትክ /😄😄 የተደሰትሽ😄😄😄 በሃዘኔ ያዘንክ 😔😔😔😔/ ያዘንሽ😔😔😔😔 ፍቅር 💝💝ስሰጥሽ ፍቅር❤️❤️ የሰጠሽኝ / የሰጠኸኝ ችግሮቼን የተጋራህ / የተጋራሽ💦🌟🌟 ጓደኞቼ 👩‍❤️‍💋‍👩 💏 እህቶቼ👩‍❤️‍💋‍👩 👩‍❤️‍💋‍👩 👩‍❤️‍💋‍👩 ወንድሞቼ👨‍❤️‍💋‍👨 👨‍❤️‍💋‍👨 👨‍❤️‍💋‍👨 ወዳጆቼ👩‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧👨‍👩‍👧‍👦👨‍👨‍👦👨‍👨‍👧👨‍👦‍👦👩‍👧‍👧👨‍👦 ሳላውቅ በድፍረት አውቄ በስህተት ያስቀየምኩህ👨 ያስቀየምኩሽ👱‍♀ የጎዳውህ👨👨 የጎዳውሽ👱‍♀👱‍♀ ከልቤ❤️❤️❤️❤️ 🙏🙏🙏ይ 🌼🌼🌼🌼ቅ 🎀🎀🎀🎀🎀ር 💝💝💝💝💝💝ታ በጣምምም ከልቤቤቤቤቤ እወድሃለው👱💋❤️💖 እወድሻለሁ👱‍♀💋❤️💞 😍😍😍❤️🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋😘😘😘😘😘😘😘😘😘 @yegnawochhu @yegnawochhu @yegnawochhu @yegnawochhu
نمایش همه...
file4.10 KB
❤️የላይብረሪዋ❤️ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ አጠናለሁ ብዬ ከገባሁበት ቤት ልቤን አሸፈትሽው ባክሽ የኔ እመቤት ድምፅሽ ከፍ ብሎ ወደኔ ቢመጣ ብድግ አልኩኝና ውዴ አንቺን ልቆጣ ግን ገና እንዳየሁሽ ልቤ ጥሎኝ ወጣ ምን አይነት ውበት ነው ያደለሽ ፈጣሪ ልብ የሚያሸፍት ነው ሆነሽ ላይብረሪ ሚጠናበት ቦታ መሆኑን ባላጣም ሳልነግርሽ አላልፍም ቆንጆ ነሽ ግን በጣም። 💋💋💋💋💋 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️😘😘❤️😘😘 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @yegnawochhu @yegnawochhu @yegnawochhu @yegnawochhu @yegnawochhu @yegnawochhu @yegnawochhu @yegnawochhu
نمایش همه...
New Ethiopian Music 2020 mp3 💚 Join 🆔 @yegnawochhu 💛 Share. 🆔 @yegnawochhu ❤️invite your friends To Download mp3 & Videos 👇👇👇👇👇 @yegnawochhu © ║▌║█║║▌║█║║▌║█║║▌║
نمایش همه...
Bisrat Surafel - Temesgen _ - New Ethiopian Mez EpTWCwyVUk4.m4a5.86 MB
New Ethiopian Music 2020 mp3 💚 Join 🆔 @yegnawochhu 💛 Share. 🆔 @yegnawochhu ❤️invite your friends ሙዚቃውን ለማግኘት ከፈለጉ 👇👇👇👇👇 @yegnawochhu @yegnawochhu © ║▌║█║║▌║█║║▌║█║║▌║
نمایش همه...
نمایش همه...
ህይወት እናድን ከሐሊ.mp32.95 MB
ኦሮማይ! ======= የልቤ ደመና ከሠማይ በላይ ነው ዳምኗል ዶፍ ሊጥል፤ ፀሐይን ጥበቃ አይረጋም አይቆይም ነገ ቀን ሊቀጥል፤ ኦሮማይ! የተራቆተ ሕልም በሽንቁሩ በኩል በብርድ ይገረፋል፤ ሲመለስ እያየሁ ያልፋል ታገስ ቢሉኝ ንፋሱ ሳይመታኝ እንዴት ብሎ ያልፋል? ©ልዑል ኃይሌ ታኅሳስ13/2012 @betamuzika @betamuzika @betamuzika @betamuzika
نمایش همه...
"ዘጠኝ ሞት መጣ" ሲሉት " አንዱንን ግባ በለው" ላሉት ። (በላይ በቀለ ወያ) . . በጥይት እርሳስ ጫፍ... የተሳተ ስህተት ፣ በላጲስ ባይጠፋም ቢቀርፁት መዶልዶም... በሆነ የእርሳስ ህግ ፣ ያጥራል እና ተስፋም ሁለት ምርጫ የለም ጨለማ ብርሃኑን ኑሮኖ አፈሩን ፣ ሰው እኩል አይገፋም፡፡ ፡፡፡፡፡፡፡፡ ዘጠኝ ሞት ቢመጣ ፣ ሰው አንዱን ይመርጣል ሁለት ምርጫ የለም ወይ ሞቶ ማንሳት ነው ፣ ወይ ተነስቶ መጣል ሰው አንድ ሞት ሲመርጥ ፣ ስምንት ሞት ያመልጣል! @yegnawochhu @yegnawochhu @yegnawochhu @yegnawochhu @yegnawochhu @yegnawochhu
نمایش همه...
የኔ ኮቪድሻ😱 እንዴት ነህ ባያሌው የኔ ኮቪድሻ አሁንስ ናፈቀኝ ያንተ መጨረሻ መላ ሚልህ ጠፋ ያለ ምንም ከልካይ ያለ ሿሚ ሻሪ ነግሰሃል ምድሩ ላይ እኔ ምለው ኮዬ እስቲ ላቆላምጥህ ፍቅራችንን አይቶ ከራራልን ልብህ ደሞ ያንተ ነገር ወደውኛል ብለህ ገብተህ እንዳትቀር ደስ ተሰኝተህ እስቲ ምን ተሰማህ ከቤት መዋላችን በመታጠብ ብዛት ነጭ ሆነ እጃችን ያንተን ዝና ሰምቶ እርዷል ልባችን እንደው መላ በለን ጀግናው ኮቪዳችን የኛን ጥንካሬ መዝነን ለካነው ከቁብ የማይገባ ለካስ ምንም ነው እውነት ዕድሜ ላንተ ባትመጣ ኖሮ የሰው ልጅ ድርጊቱ ካለው በላይ ንሮ ተፈጣሪነቱን ጭራሹን ዘንግቶ ይወድም ነበረ በለቶ ተበላልቶ አቤት የኔ ነገር ዕድሜ ላንተ ስልህ የመረኩህ መስሎ ብዙ ደስ አይበልህ ለወጉ ለደንቡ ነገሩን ነው ምልህ እሄው ባንተ ሰበብ ዘሩና ብሔሩ ቤታቸው ቁጭ ነው ተቆልፏል በሩ የዘመኑ ገዢ ስንቱን አየን ባንተ ግማሹ ሲያገግም ግማሹ እየሞተ ይኸው ባንተ ዘመን መንታ ቢወለዱ ሴቷ ልጅ ኮሮና ኮቪድ ሆኗል ወንዱ ደሞኮ ስትታይ ቆንጆ ትመስላለህ በፋና በኢቲቪ ትመላለሳለህ ሀያአራት ሰዓት ሙሉ ስላንተ ዘገባ ሁሉ በየቤቱ እንባውን ሲያነባ አንተ ተቀምጠህ ትፍነከነካለህ እኛ እያለቀስን ቆመህ ትስቃለህ ጥርስህን ያርግፈው......😡 ተሣደብኩኝ እንዴ ይቅርታ ኮቪሻ ሂድልን እባክህ እስከ መጨረሻ እንደው ኮቪድዬ ሰው እንደሚያወራው ሮጠህ የመጣኸው ከላብራቶሪ ነው? ነው ወይስ ጌታችን በኛ ተከፍቶ ነው በዛም ሆነ በዚ አስተምረኸናል ጥፋታችን ሁሉ ተገልጦ ታይቶናል ወደ ፈጣሪያችን መለስም ብለናል ኮዬ ኮቪድሻ እኔ ምልህ ውዴ ዲፕሎማሲውን አታውቀውም እንዴ እስቲ እንነጋገር....... ሀሳብህ ምንድነው ምንያህል ይገዝፋል የቆይታህ ጊዜ ምን ያህል ይሆናል የጉብኝት ዕድሜህ አላለቀም እንዴ ግዴለም ኮቪሻ ተሰናበት ውዴ ✍ቤተልሔም ሰለሞን 🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧 @yegnawochhu @yegnawochhu @yegnawochhu @yegnawochhu @yegnawochhu @yegnawochhu @yegnawochhu @yegnawochhu
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.