330
مشترکین
-224 ساعت
-87 روز
-1730 روز
آرشیو پست ها
330
How to increase Virtual RAM to Make Your System
Faster⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
1. Press and Hold down the 'Windows' Key and Press the 'Pause/Break' button at the top right of your keyboard. Or simply Right-Clicking 'My Computer' and then Select 'Properties'.
2. Click on the 'Advanced' tab.
3. Under 'Performance', click 'Settings'.
4. Then click the 'Advanced' tab on the button that pops up.
5. Under 'Virtual Memory' at the bottom, click 'Change'.
6. Click the 'Custom Size' button.
7. For the initial size (depending on your HD space), type in anywhere from 1000-1500 (although I use 4000), and for the Maximum size type in anywhere from 2000-2500 (although I use 6000).
8. Click 'Set', and then exit out of all of the windows.
9. Finally, Restart your computer.
10. You now have a faster computer and 1-2GB of Virtual RAM.
Sʜᴀʀᴇ ᴀɴᴅ sᴜᴘᴘᴏʀᴛ ᴜs👇
🆔 @simatechnology
330
የ 💻ኮምፒዩተራቹ💻 operating system window 10 ነው? በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል? እንግዲያውስ ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን።
❖1. Power option
Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ
❖2.Disable unwanted start up programs
ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል
Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን)
ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ። እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ disable ባታረጉ ይመረጣል።
❖3.Defragment and optimize drive
Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ
Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ optimize ማድረግ
❖4. Delete unnecessary temporary file
Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን
%temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን
የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት
ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት
አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት።
እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም።
❖5. Clean up Memory
This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ
Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ
የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ
እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት
❖6. Reduce run time service
Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ
ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን
በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tick ማድረግ በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ
❖7. Registry tweaks
Run box መክፈት(window key + R)
regedit ብሎ መጻፍ
Hkey -current user
Control panel
Mouse
Mouse hover time
valueን ወደ 10 መቀየር
እዛው folder ላይ desktop መምረጥ
Menu show delay
Valueን ወደ 10 መቀየር
❖8. visual effects
Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ
Advanced system setting መምረጥ
Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ
Adjust for best performance መምረጥ
ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ
በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን Restart ማድረግ
💻Join and share 💻
@simatechnology
📝 We Can Change The future😎
330
ኮምፒዉተር የሚዘጋበት ወይም ክራሽ የሚያደርግበት 5 ምክንያቶች
@simatechnology
❶➳የሀርድዌር መቃረን
ለ Windows ክራሽ የማድረግ ዋነኛው ምክንያት የ Hardware መቃረን ነው፡፡እያንዳንዱ
Hardware ክፍሎች ለመግባባት IRQ(interrupt request channel) ያስፈልጋቸዋል፡፡
እነዚህ IRQ ለየሀርድዌሩ የተለዩ ወይም የተነጠሉ መሆን አለባቸው፡፡ ለምሳሌ አንድ ፕሪንተር
IRQ 7 ሲኖረው ኪቦርድ ደግሞ IRQ 1፡፡እያንዳንዱ ሀርድዌር የራሱ የሆን IRQ ለመያዝ ጥረት
ያደርጋል፡፡ ግን ብዙ የሀርድዌር እቃዎች ስንጠቀም ወይም የሀርድዌሩ ሶፍትዌር በስርዓት
ካልተጫነ ሁለት ሀርድዌሮች ተመሳሳይ IRQ ሊጋሩ ይችላሉ፡፡ በዚህም ሰዓት ሁለት የሀርድዌር
ዕቃዎች በተመሳሳይ ሰዓት ለመጠቀም ስንሞክር ክራሽ ሊከሰት ይችላል፡፡
❷➳የተበላሸ ራም
ራም Ram (random-access memory) ችግሮች ዋናው የብሉ እስክሪን ኦፍ ዴዝ (blue
screen of death) ዋና መንስኤ ሲሆን የሚያሳየው መልእክት ፋታል ኤክሰብሽን ኢረር
( Fatal Exception Error) የሚል ነው፡፡ ፋታል ኢረር የሚነግረን አሳሳቢ የሀርድዌር ችግር
አለ ማለት ነው፡፡ አንዳንዴ የሀርድዌር ክፍል ስለተጎዳ መቀየር እንዳለበት ይናገራል፡፡ በራም
የሚመጡ ችግሮች ብዙ ግዜ የራሙ ከኮምፒዉተሩ ጋር ሳይጣጣም ሲቀር ነው፡፡ ይህም ማለት
ለኮምፒዉተር የራም ስሎት ጋር ሳይመጣጠን ሲቀር ፤ የራሱ ያልሆነ ሞዴል ስንጠቀም እና
የተለያየ አይነት ራም በአንድ Computer ውስጥ ስንጠቀም ነው፡፡ለምሳሌ 70ns ለይ 60ns
ራም ስንጠቀም ኮምፒተሩን ፍጥነት ይቀንሳል፡፡ይሄ ደግሞ ራሙን ከአቅሙ በላይ ይጫነዋል
በዚህ ግዜ window ክራሽ ያደርጋል፡፡
❸➳ባዮስ ሴቲንግ( BIOS settings)
እያንዳንዱ ማዘር ቦርድ ሲመረት የራሱ የሆነ የተለያዩ ቺፕሴት ሴቲንግ አብሮት ይጫናል፡፡
እነዚህን ሴቲንግ ለመጠቀም በኮምፒውተራችን ኪቦርድ ላይ F2 ወይም F10 (እንደ
ኮምፒዉተሩ ይለያያል) ኮምፒዉተሩ ስንከፍት ከጥቂት ሰከንድ በኻላ በመንካት ሴቲንጉን አክሰስ
ማድረግ ይቻላል፡፡ ነገር ግን አንዴ ባዮስ ዉስጥ ከገባን ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን፡፡
ማንኛውንም ሴቲንግ ከመቀየራችን በፊት ፎቶ ወይም ወረቀት ለይ ሴቲንጎቹን ማኖር አንድ
ያበላሸነው ነገር ካለ በቀላሉ መቀየር ያስችለናል፡፡ብዙን ግዜ የባዮስ ችግር የራም ላተንሲ ችግር
ነው፡፡ የድሮ ኮምፒዉተር ራም ላተንሲ 3 ሲሆን የቅርብ ግዜ ራሞች ደግሞ ላተንሲ 2 ናቸው፡፡
ይሄንን ሴቲንግ በምንቀይርበት ጊዜ ኮምፒዉተሩ ክራሽ ያደርጋል ወይም ፍሪዝ ይሆናል፡፡
❹➳ቫይረስ
ቫይረሶች የኮምፒዉተር ፕሮግራም ሲሆኑ እራሳችውን በማብዝት ወይም ኮምፒዉተር ፋይሎች
ላይ በማጣበቅ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ፡፡ ቫይረሶች የትእዛዞች ስብስብ ሆኖ እራሱን
በሌላ የኮምፒዉተር ፕሮግራም ያጣብቃሉ(ብዙ ግዜ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙን)፡፡ ኮምፒዉተራችን
ውስጥ ቫይረስ ሲያጠቃ የኦፕሬቲንግ ሲስተሙን ፋይል የመቀየር ሀይል ስላለው ኮምፒዉተሩን
ክራሽ ወይም ፍሪዚ ሊያረግ ይችላል፡፡
❺➳መጋል
በኮምፒዉተራችን ዉስጥ ካሉ ሀርድዌሮች በጣም አስፈላጊው እና ዋናው ሲፒዩ ነው፡፡ ሲፒዩ
በኤሌትሪክ ሃይል የሚሰራ ሲሆን ካለው ውስብስብ የትራዚስተር ብዛት አማካኝነት የሚፈጥረው
ከፍተኛ ሙቀት ሲፒዩን ሊያበላሸው ወይም ከጥቅም ውጪ ሊያደርገው ይችላል፡፡ ሲፒዩ ብዙ
ጊዜ ከማቀዝቀዣ ቬንትሌተር ከኮምፒዉተራችን አንድ ላይ ይመጣል፡፡ እነዚህ ቬንትሌተር
ከተበላሹ ወይም ሲፒዩ ካረጀ የኮምፒዉተራችን ሲፒዩ መጋል ይጀምራል፡፡ ይህ ደግሞ
በኮምፒዉተራችን ላይ የከርንል ኢረር ያስከትላል፡፡ ይሄ ችግር ብዙ ጊዜ የሚታየው በኦቩር
ክሎኪንግ ጊዜ ነው፡፡ ይህ ማለት ሲፒዩን ከሚገባው በላይ በማሰራት ወይም ከፍተኛ ፍጥነት
እንዲገባ በማድረግ ነው፡፡ሲፒዩ በጣም ሲግል ኮምፒዉተራችን ሳናስበው እራሱን ይዘጋል
ወይም ክራሽ ያደርጋል፡፡
@simatechnology
330
የትላንትናውን ጥያቄ በመጀመሪያ የመለሰው🙏🙏 'ኤፍሬም ጌቱ' 🙏🙏
መልሱ⬇️⬇️⬇️
Rubi - puts "@simatechnology is best"
Swift - println("@simatechnology is best")
Java - system.out.println("@simatechnology is best");
PHP - <?php
echo "@simatechnology is best";
?>
C# - console.writeline ("@simatechnology is best")
330
🔆#ብሮድባንድ ኢንተርኔት ላስገባ ወይስ #ፕሪምየም ኢንተርኔት ፓኬጅ ልግዛ🤔 ...ምላሽ ይዘን ቀርበናል።
✅ብሮድባንድ ኢንተርኔት VS. ✅ፕሪሚየም ኢንተርኔት
1⃣. #ብሮድባንድ_ኢንተርኔት
512 Kbps/64 KBytes --------- 764.75 Birr
1 Mbps/ 128 KBytes --------- 1,368.50 Birr
2 Mbps/ 256 KBytes --------- 2,475.38 Birr
3 Mbps/ 384 KBytes --------- 3,843.88 Birr
4 Mbps/ 512 KBytes --------- 4,467.75 Birr
⚠️ለተከታታይ ወራት/አመታት የምትጠቀሙና የምትከፍሉ ከሆነ ይህን አማራጭ እንድትጠቀሙበት እመክራለሁ።
2⃣. #ፕሪሚየም_ኢንተርኔት (Unlimited internet using SIM)
Up to 2MB(Megabytes)/Second Or 2048 KBytes/s With Free Unlimited SMS
Only For Only 1,900 Birr For On Month
Advantages on ፕሪሚየም ኢንተርኔት Unlimited internet
#ካርድ በመሙላት ብቻ በቀላሉ በ 994 በኩል አገልግሎቱን ማግኘት ይችላሉ::
#የትም መሄድ ሳይጠበቅቦ በቀላሉ አገልግሎቱን መጀመርም ሆነ መተው❌ ይችላሉ::
እና ታዲያ አገልግሎቱን እንዴት ማግኘት ና በ ኮምፒውተሮ መጠቀም ይችላሉ?
ወርሀዊ ያልተገደበ ኢንተርኔት ከ ነጻ ያልተገደበ SMS ጋ ለማግኘት ....
1. በስልኮ የ 1,900 ብር ካርድ ይሞላሉ
2. *999# መደወል
3. ያልተገደበ ፕሪሚየም አገልግሎት የሚለውን #2 መምረጥ
4. ለእርሶ የሚለውን #1 መምረጥ
5. ያልተገደበ ፕሪሚየም ኢንተርኔት የሚለወን #2 መምረጥ
6. ወርሀዊ ሚለውን #3 መምረጥ
7. በ 1,900 ብር ለ አንድ ወር የሚለውን #1 መምረጥ
8. ለማረጋገጥ አንድን 1 ያስገቡ የሚለው ሲመጣ 1 በለው ok ብለው ያጠናቁ
🔆አገልግሎቱ ለ ሳምንት ለ 2 ሳምንት እና አሁን ያየነው ለ አንድ ወር በሚል የቀረበ ነው
✔️ለ 1 ሳምንት 490 ብር ካርድ ያስፈልጋችኋል
✔️ለ 2 ሳምንት 990 ብር ካርድ ያስፈልጋችኋል
☑️የ 1 ሳምንቱን ለመሞከር ስድስኛውን ስቴፕ ላይ #3 የሚለውን #1 ማረግ እና ከዛ #1 በመምረጥ በድጋሚ #1 በመምረጥ ያጠናቁ!
☑️የ 2 ሳምንቱን ለመሞከር ስድስኛውን ስቴፕ ላይ #3 የሚለውን #2 ማረግ እና ከዛ #1 በመምረጥ በድጋሚ #1 በመምረጥ ያጠናቁ!
⚠️ለጊዜያዊ የኢንተርኔይ ፍላጎትዎ ላቅ ያለ #ኢንተርኔት ካስፈለግዎ ይህን አማራጭ ይጠቀሙ።
💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢
⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"
⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።
**********************
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
@simatechnology👨💻 @simatechnology
330
. ከታች ያሉትን 5 programming languages በመጠቀም "@simatechnology is nice" ይቺን #display የሚያደርገውን line of code ፃፉ።
⚠️ሙሉ ኮድ አንፈልግም #1_መስመር ብቻ።
➡️rubi
➡️Swift
➡️Java
➡️PHP
➡️C#
መልስ👉 _
ስልክ ቁጥር👉 _
@sima-technology grup ላይ ላኩልን፤ ቀድሞ ለመለሰ የሞባይል ካርድ📲 ሽልማት🎁 አዘጋጅተናል።
🔆Sponsored by @simatechnology
330
✌️ ሠላም ሠላም ውድ የ #simatechnology ቤተሠቦች ዛሬ ይዘንላቹ የመጣነው ከ Programming language ሥለ ( JS) በተመለከተ ይዘንለቹ መተናል ተከታተሉን እውቀት እንደምታገኙበት ተሥፋ አናደርጋለን ።
🗝1 ጃቫ ሥክሪፕት (JS)
js በአሁኑ ሠአት አለማችን 🌐ላይ በጣም በማደግ📈 ላይ እና ምርጥ ከሚባሉት ፕሮግራሚን ለንጉጅኦች በአንደኝነት ይጠቀሣል።
JS በዋነኝነት ከዌብ ሣይት🔍(website)ጋር ተጓዳኝነት ያላቸውን ነገሮች ለመሥራት ይጠቅመናል።
🖍ለምሣሌ
HTML ፦በመጠቀም ዌብ ሣይት ክሬት ማድረግ እንችላለን ።
CSS ፦በመጠቀም ዌብ ሣይትት ዲዛይን ማድረግ እንችላለን ።
JS ፦በመጠቀም ዌብ ሣይት ማሣመር(ማራኪ) ማድረግ እንችላለን ።
ነገር ግን በአሁኑ ሠአት JS በመጠቀም ከላይ ያሉትን መሥራት እንችላለን።
🗝1.1 JS ምን ምን ለመሥራት ይጠቅመናል⏩
🧲1 ከዌብ ሣይት(website)ጋር ተጓዳኝነት ያላቸውን ነገሮች ለመሥራት like ፦ ክሬት ማድረግ
፦ምሥልዎችን መቀያየር . :-ዌብሣይቱን ማሣመር ወዘተ...
🧲2 የሞባይል📱 እና የዴሥክ ቶት🖥 አፕሊኬሽን ለመሥራት ፦አንድ ጊዜ በ js ክሬት የተደረገ የሞባይል አፕሊኬሽን
በየትኛውም አይነት ኦፕሬቲንግ ሢስተም(operating system) መሥራት ይችላል።
like ፦አይ ኦ ኤሥ(ios) (appel)
አንድሮይድ (android) etc... የመሣሠሉት ላይ መሥራት ይችላል ።ይህም ከሌሎቹ በበለጠ ተመራጭ ያደርገዋል ማለት ነው።
🧲3 ሪል ታይም ኔትዎርኪንግ አፕ(real time networking applications)
like፦ ቻት(chat)
፦ቪድዮ እሥትሪሚንግ
🧲4 ጌም አፕሊኬሽን ( game) ለመሥራት .ወዘተ...
🗝1.2 JS ከሚጠቀሙ ካምፓኒዎች መካከል
- instagram
- Ebay
- airbnb እና ሌሎችም ይጠቀሣሉ።
ለዛሬ በእዚህ እናበቃለን በቀጣይ በሚኖረን ቆይታ ቀጣዩን ክፍል ይዘንላቹ እንመጣለን እሥከዛው ግን መልካም ጊዜ።
Credit
TechHabesha
@simatechnology
330
💢የፌስቡክ አካውንትዎ #Hack እንደተደረገብዎ ያስባሉ?
💢እንዳይደደረግስ ይፈልጋሉ?
⬇️⬇️⬇️
1⃣. You can enable Login Notification so that
whenever any body (or a hacker 👩💻) tries to login
with your User ID and Password, you will receive
a Notification on your cell phone 📲 and you will
come to know that it's time to change your
password right now because the hacker has got
your password and is trying to log in to your
#Facebook Account.
⚠️To Enable Login Nofication
Go to Home ➡ Account Settings ➡ Security ➡
Login Notification.
Then Put a Check Mark on your
preffered option and
click Save Changes button.
2⃣. Always check your Active Sessions. If you
notice any unfamiliar location or device, it means
your #Facebook Account is at risk ☠.
Just click on
End Activity and dont forget to change your
password after that.
⚠️To Check Active Sessions
Go to Home ➡ Account Settings ➡ Security ➡
Active Sessions.
3⃣. Enable Secure Browsing to make your
more secure.
accountGo to Home ➡ Account Settings ➡ Security ➡
Secure Browsing.
💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢
⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"
⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ
************************
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
@simatechnology 👨💻 @simatechnology
330
ሳይበር ደህንነት ለኤሌክትሮኒክ መገልገያዎች
🔻ደህንነት ከኮምፒዉተሮች ባለፈ ለመገልገያዎች ለምን አስፈለገ ?❓ 🤔
ይህን ጥየቄ ስናነሳ የሳይበር ደህንነት ከኮምፒዉተሮች ባለፈ ለመገልገያዎች ለምን አስፈለገ ብቻ ሳይሆን እያልን ያለነዉ ኮምፒዉተሮች ከተለመዱት የዴስክቶፕ እና ላፕቶፕ አገልግሎት ፕላት ፎርሞች በዘለለ አገልግሎት ላይ እየዋሉ እንደሆነ እየተመለከትን መሆኑን ነዉ፡፡ ብዙ መገልገያዎቻችን ኮምፒዉተር እየሆኑ ነዉ፤ ከሞባይል ስልኮቻችን እስከ ቪዲዮ ጌሞች እንዲሁም የመኪና ናቪጌሽን ሲስተሞችና ሌላም ሌላም መገልገያዎቻችን የኮምፒዉተር አገልግሎቶችን እየሰጡን ነዉ፡፡
ታዲያ ከእነዚህ የቴክኖሎጂ ጥቅሞች ጋር ተያይዞ የሳይበር ጥቃት ትልቅ ስጋት እየሆነ ነው፡፡
ከዚህ በፊት ከሳይበር ጥቃት ነፃ የምንላቸዉ መገልገያዎችም ጭምር ኢላማ ዉስጥ እየገቡ መጥተዋል፡፡
በተለይም የኢንተርኔት ኦፍ ቲንግስ (IoT) ጥቅም ላይ ከማዋል ጋር ተያይዞ የሳይበር ጥቃት ፈፃሚዎች እነዚህ መገልገያዎቻችንን በመጠቀም የጥቃት ሰለባ ሊያደርጉን የሚችሉ ናቸው፡፡
ይህም የሆነዉ መረጃዎችን ከኮምፒዉተሮች በተጨማሪ በእነዚህ መገልገያዎች እያኖርን በመሆኑ ነዉ፡፡
🔷የኤሌክትሮኒክ መገልገያዎች ለሳየበር ጥቃት ተጋላጭ ናቸዉ?
ማንኛዉም አይነት ኮምፒዉተራይዝድ የሆነ ኮምፖነንት (ክፍል) ያላቸዉ መገልገያዎች የሳይበር ጥቃት ኢላማዎች ሊሆኑ የሚችሉ ሲሆን በተለይ ከኢንተርኔት ጋር ግንኙነት መፍጠር የሚያስችል መለያ ያለቸዉ መገልገያዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ ሊደረግባቸዉ ይገባል፡፡
በተጨማሪ ብዙ መረጃዎቻችን ሊኖሩበት የሚችሉ መገልገያዎችን በተለየ ሁኔታ ደህንነታቸዉን መጠበቅ ወሳኝ ነዉ፡፡
🔷 መገልገያዎችን ከጥቃት ለመከላከል ምን ማድረግ ይገባናል?
🔺መገልገያዎቹ አካላዊ ደህንነት መጠበቅ አለበት፡፡ የመገልገያዎቻችንን ደህንነት ከመጠበቅ በዘለለ ለሌላ ወገን እንዲደርስ መፍቀድ የለብንም፡፡
🔺አፕሊኬሽኖች ሁሌም እኩል መዘመን አለባቸዉ ይህም አጥቂዎች ለማጥቀት እድል እንዳይፈጠርላቸዉ ለማድረግ ይረዳናል፡፡
🔺የይለፍ ቃሎችና የመመስጠሪያ ዘዴዎችን መጠቀም ወሳኝ ነዉ፡፡ እንዲሁም የይለፍ ቃሎችን አስታዉስ የሚል ሴቲንግን አለመጠቀም መልካም ነዉ፤ ከተቻለ ድርብርብ አሊያም የባዮሜትሪክስ መለያ ዘዴዎችን መጠቀም ተገቢ ነዉ፡፡
🔺መገናኛ መለያዎችን ማጥፋት፡፡ ለምሳሌ እንደ ብሉቱዝ ያሉ በርቀት ከሌሎች ኮምፒዉተሮች ጋር ለመገኛኘት የሚያስችሉ መለያዎችን ዝግ ማድረግ ተገቢ ሲሆን ይህም መገልገያዎችን ከሌሎች በምናገናኝበት ጊዜ ያለዉ ተጋላጭነት ከፍ ስለሚል ነዉ፡፡
🔺ቢሆን መረጃዎችን መመስጠር (Encrypt) ማድረግ፤ ይህም መገልገያዎቻችን በአካል ብናጣቸዉ እንኳን መረጃዎቻችን ከተመሰጠሩ ከጉዳት ሊያተርፈን ስለሚችል ነዉ፡፡
🔺ፐብሊክ ዋይፋይ ግንኙነቶችን በጥንቃቄ ማድረግም ወሳኝ ነዉ፡፡ በዋይፋይ ግንኙነት ጊዜ ኔትዎርኩ ህጋዊና አስተማማኝ መሆኑን ማረጋገጥ፣ እጅግ በጣም ሚስጥራዊ ሊሆኑ የሚገባቸዉን የኦንላይን ተግባራት ከመፈፀም መቆጠብ ለምሳሌ የገንዘብ ነክ ጉዳዮችን እንዲሁም ደህንነታቸዉ የተጠበቁ ድረ-ገፆችን ብቻ መጠቀም ይመከራል፡፡
@simatechnology
330
✅What is HTTP?
▶️HTTP stands for hyper text Transfer Protocol
▶️WWW stands for World
Wide Web
▶️The World Wide Web is
about communication
between web clients and
web servers.
▶️ Communication between client computers and web servers is done by sending HTTP Requests and receiving HTTP Responses
▶️Clients are often browsers
(Chrome, Edge, Safari), but they can be any type of program or device.
▶️ Servers are most often computers in the cloud.
✅Communication between clients and servers is done by requests and responses:
1. A client (a browser) sends an HTTP request to the web
2. An web server receives the request
3. The server runs an application to process the request
4.The server returns an
HTTP response (output)
to the browser
5.The client (the browser)
receives the response.
👉👉Let me know on what topics I will present next time @simatechnology
330
ላፕቶፕ ስንገዛ ማወቅና ማየት ያለብን ወሳኝ ነጥቦች
1 የመሳሪያ ስርዓት (Operating system
2 የስክሪን መጠን (Screen Size
3 ሲፒዩ(CPU
4 ራም(RAM
5 የሃርድ ድራይቭ አይነት (Hard Drive Type
6 የምስል ጥራት (Image Quality
7 የባትሪ ቆይታ (Battery Life
8 ብራንድ (Brand
ኮርi3 ኮርi5 ኮርi7 ምንድናቸው?
በሃገራችን ገበያ አሁን አሁን በርከት ያሉ የላፕቶፕ እና
የኮምፒውተር ሱቆች እየታዩ ይገኛሉ፡፡ለገቢያም የተለያዩ
የላፕቶፕ አይነቶች.በተለያየ ይዘት ይገኛሉ፡፡ እንዚህን
የተለያየ ይዘት ያላቸውን የላፕቶፕ አይነቶች ለመግዛት በዋናነት
መታየት ያለበትን ከዚህ በታች በዝርዝር ተቀምጠዋል፡፡
1. የመሳሪያ ስርዓት (platform Windows, Mac and Linux
ለአጠቃቀም ምቹ እንደሆነ የሚነገርለት Windows የብዙ ሰዎች
ምርጫ ነው፡፡ቀላል፣ ምቹ እና ተለዋዋጭ ነው፤ በዋጋም ደረጃ
ጥሩ የሚባል ነው፡፡ ማክ( Mac የአፕል ድርጅት ምርት ሲሆን ለዲዛይን
ተመራጭ የሆነ ፕላትፎረም ነው፡፡ለደህንነትም ከWindows እንደሚሻል ይነገርለታል፡፡
2. የስክሪን መጠን ወደ ግዢ ከመግባታችን በፊት የምንገዛው ላፕቶፕ ከቦታ
ወደ ቦታ ይዘን ለመንቀሳቀስ (portable ምቹ መሆኑን ማረጋገጥ
ያስፈልጋል፡፡ ላፕቶፖች እንደየስክሪን መጠናቸው የተከፋፈሉ ናቸው፡፡
11 to 12 inches(27.94cm-30.48cm ፡በጣም
ቀጭን እና ቀላሉ የስክሪን ሳይዝ ነው፡፡ ከ1.1ኪሎ እስከ1.5ኪሎ
ይመዝናል፡፡
13 to 14 inches (33.02cm- 35.56cm ፡ይህ የስክርን
ሳይዝ ያለቸው ላፕቶፖች በጣም ተመጣጣኝ portability
ያላቸው እና በላፕቶፕ ተጠቃሚዎች ተመራጭ ናቸው፡፡
15 inches(38.1cm: እውቁ የላፕቶፕ የስክሪን
ሳይዝ ሲሆን፤ተለቅ ያለ የስክሪን ሳይዝ ከፈለጉ ይህንን እንዲገዙ
እንመክራለን ፡፡
17 to 18 inches (43.18cm- 45.72cm፡
ላፕቶፖን ይዘው የማይንቀሳቀሱ ከሆነ እና ትልቅ የስክሪን ሳይዝ
ከፈለጉ ይህንን ይግዙ፡፡ ለጌመሮች እና ትልልቅ የሶፈተዌር ዲዛይን ለሚያደርጉ ሰዎች ተመራጭ የሆነ የላፕቶፕ አይነት ነው፡፡
3. ሲፒዩ(CPU
የኮምፒዉተር አይምሮ በመባል የሚታወቀው ሲፒዩ (CPU, ላፕቶፕ ለመግዛት ሁላችንም ማየት ያለብን ዝርዝር ነው፡፡
AMD A series or Intel Core i3 / i5: በየቀኑ
ለምንጠቀማቸው ስራዎች የሚሆኑ የሲፒዩ አይነቶች
ሲሆኑ Corei5 ለሶፈትዌር ዴቨሎፕመንት እና አነስተኛ የዲዛይን
ስራዎችን ለምሳሌ እንደ Photoshop, Archicad, AutoCadን
የመሳሰሉ በጥሩ ሁኔታ እንድንሰራ ይጠቅሙናል፡፡
በተጨማሪም ግራፊክስ ካርድ ያለውና የሌለው በማለትም ይለያያሉ፡፡
ግራፊክስ ካርድ ያለቸው የተሻለ የዲዛይን እና አኒሜሽን ስራዎችን
ያከናውኑልናል፡፡ በዋጋውም ተመጣጣኝ ነው፡፡
Intel Core i7፡ በጣም አስደማሚ የጌም እና
የዲዛይን እንዲሁም ልዩ የሆኑ የኮምፒውተር ስራችን ለምሳሌ አንደ
ሜትሮሎጂ፤ውስብስብ ስሌቶችን እንድንሰራ የሚረዳን
የላፐቶፕ አይነት ነው፡፡
4 .ራም(RAM ለፍጥነት 4ጂቢ እና ከዛ በላይ የሆነ
RAM እንዲጠቀሙ እንመክሮታለን፡፡ ዋጋቸው አነስ ያሉ
ላፕቶፖች በ2ጂቢ ይመጣሉ፡፡ የዲዛይን ስራዎችን እና የሶፈትዌር
ዴቨሎፕመንት ስራዎችን ለመስራት 6ጂቢ ራም እና ከዚያ
በላይ ያለው ላፕቶፕ ቢገዙ ይመረጣል፡፡
5. የሃርድ ድራይቭ አይነት፡ ሁለት አይነት የሃርድ ድራይቭ
አይነቶች ያሉ( HDDrive እና SSDrive ሲሆን
በሃገራችን ያልተለመደው SSDrive ከHDDrive የተሻለ የፍጥነት
አቅም እና ድራይቩ ላይ ያለውን ዳታ በፍጥነት መድረስ እና
መገልበጥ (copy ያስችለናል፡፡
6 .የምስል ጥራት፡ የተሻለ ጥራት የተሻለ ምስል
እንድናገኝ ይረዳናል፡፡ 1366 x 768 ጥሩ የሚባል የምስል ጥራት
ያለው ሲሆን ከዚህ የተሻለ ወጪ በማውጣት 1920 x 1080
የተሻለ ምስል ማግኘት እንችላለን፡፡Full HD 1080P በመባልም
ይታወቃል፡፡
7 .የባትሪ ቆይታ፡ አብዛኛው ሃገር ውስጥ የሚገቡት
የላፕቶፕ አይነቶች 4 ሰዓታት የሚቆዩ ሲሆን ከ6-8 ሰዓታትም
የሚቆዩ ኦርጅናል ላፕቶፖች አሉ፡፡
8 . ብራንድ፡ የተላያዩ የላፕቶፕ ብራንዶጭ ባሉበት ገቢያ
የተኛውን መግዛት እንዳለብን አስቀድመን ማወቅ አለብን፡፡
@simatechnology
330
ጉግል ዓለምን 1.5 ተሪሊዮን ዓመት ቀደመ
@simatechnology
*************************************
******************
ጉግል ዓለምን ያስደመመ ሱፐር ኮምፒውተር ሰራ፡፡ ይህ ኮምፒውተር ድንቅ የሆነ ፍጥነት ያለው እና ከስከዛሬዎቹ ኳንተም ኮምፒውተሮች ሁሉ የላቀ በመሆኑ ጉግል quantum supremacyን በመስቀል የኳንትም ልዕልናን ተጎናፅፏል ሲሉ መስክረውለታል፡፡
ይህ ኮምፒውተር ማንኛውም ማሽንም ሆነ ኮምፒተር በቀላሉ ሊፈታው የማችለውን ቀመር የመፍታት አቅሙ የጎላ ነው፡፡
የምርምር ቡድኑ ኃላፊ የሆኑት እና በካሊፎርኒያ ዩኒቨርስቲ የፊዚክ ተመራማሪ የሆኑት ሳንታ ባርባራ በኦክቶበር 23 ኔቸር ለተባለ ጆርናል እንደተናገሩት ይህ ኮምፒውተር ውስብስብ የሆኑ ቀመሮችን ለመፍታት እና ለመጨረስ የሚፈጅበት ዚዜ ወደ 200 ሰከንድ ገደማ ሲሆን ይህ በሌሎች ሱፐር ኮምፒውተሮች ይሰራ ከተባለ እስከ 10ሺህ ዓመታትን ሊወስድ ይችላል ብለዋል፡፡
ተመራማሪዎቹም በበኩላቸው ሌላ ኮምፒውተር ይህን ሁላ ዓመት እንዳይፈጅ ለማድረግ ሃርድዌሩ እጅግ ዘመናዊ እንዲሆን ተግቶ መስራት የሚጠይቅ ይሆናል ያሉ ሲሆን እኛ ግን አሁን ላይ 1.5 ትሪሊዮን እጥፍ ፍጥነታችንን በማሳደጋችን ዘና ብለን ድላችንን ምናጣጥምበት ረዥም ጊዜ አለን ሲሉ የኳንተም ልዕልናቸውን አረጋግጠዋል፡፡
ምንጭ፡- Livescience
© Mint
@simatechnology
330
💢የፌስቡክ አካውንትዎ #Hack እንደተደረገብዎ ያስባሉ?
💢እንዳይደደረግስ ይፈልጋሉ?
⬇️⬇️⬇️
1⃣. You can enable Login Notification so that
whenever any body (or a hacker 👩💻) tries to login
with your User ID and Password, you will receive
a Notification on your cell phone 📲 and you will
come to know that it's time to change your
password right now because the hacker has got
your password and is trying to log in to your
#Facebook Account.
⚠️To Enable Login Nofication
Go to Home ➡ Account Settings ➡ Security ➡
Login Notification.
Then Put a Check Mark on your
preffered option and
click Save Changes button.
2⃣. Always check your Active Sessions. If you
notice any unfamiliar location or device, it means
your #Facebook Account is at risk ☠.
Just click on
End Activity and dont forget to change your
password after that.
⚠️To Check Active Sessions
Go to Home ➡ Account Settings ➡ Security ➡
Active Sessions.
3⃣. Enable Secure Browsing to make your
more secure.
accountGo to Home ➡ Account Settings ➡ Security ➡
Secure Browsing.
💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢
⚠️መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #Mute ያደረጋችሁት #UNMUTE በማድረግ ተባበሩን🙏🙏🙏"
⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ
************************
🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻
@simatechnology 👨💻 @simatechnology
330
best programming languages for backend web development
በተለምዶ ተጠቃሚዎች በዓይኖቻቸው ፊት ምን እንደሚቀርብ ማስተዋል እና ከእይታው በስተጀርባ ምን እንደሚከሰት ላለማስተዋል ከፍተኛ ዕድል አላቸው ፡፡ web backend Development በተጠቃሚው የማይታይ የሂሳብ መለያ ክፍልን ያካትታል።
1. PHP
PHP ዝርዝሩን የሚጀምረው በታዋቂነቱ እና በሰፊው ጥቅም ላይ በመመስረት ነው ፡፡
ሁሉም ማለት ይቻላል ንቁ የ web ተጠቃሚዎች 75% የሚሆኑት websites PHP ን ከግምት በማስገባት የ PHP ኮድ አፈፃፀም አግኝተዋል ፡፡ PHP እ.ኤ.አ. በ 1994 ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ረዥም መንገድ መጥቷል ፡፡
2. Python
Python በዴስክቶፕ ፕሮግራሙ የታገደባቸው ቀናት ናቸው ፡፡ አሁን ፣ website development ዓለም ውስጥ የፒራቶኒን ከደረጃዎች ከፍ እያደገ ነው ፡፡ በአሁኑ ጊዜ አብዛኛዎቹ የአገልጋይ-ጎን ፕሮገራሚዎች ፒስተንን ለ PHP ምትክ አድርገው ተቀብለዋል
3. ጃቫ
ልክ እንደ Python ፣ ጃቫ ብዙ ቋንቋ ተናጋሪ ሆኗል። ለዴስክቶፕ ሶፍትዌር Development ፣ ለ android Development እና ከሁሉም በላይ ደግሞ ለ website Developmentጥቅም ላይ ይውላል ፡፡
@simatechnology
330
🔵ወዳጄ ሆይ
በህይወት መንገዳህ ውስጥ የተለያዩ ልምዶች ያልፋሉ ፡፡ ላጋጠመህ እና ለሚያጋጥምህ ልምዶች አመስጋኝ ሁን። ለሚፈጠሩት ነገሮች ሁሉ አመስጋኝ ሁን።ያለህበትን ቦታ መውደድን ተማር ፡፡
🔷 ወዳጄ ሆይ
ብቁ እንዳልሆንክ በጭራሽ አትመን፣ ከዚህ በፊት ስህተት ሰርትህ ቢሆን እንኳን አንዴ አስተምሮህ እንዳለፈ ማስተዋል ይኖርብሀል ፡፡ ይህንን መገንዘብ ስትጀምር ተምረህ እንጂ ተሳስተህ የቀረህበት ቦታ ኖሮ እንደማያቅ ትረዳለህ።
🔷ስህተቶችህን አትፍራ ፤ ሁሌም ልታስተካክላቸው ትችላለህ። ነገሮችን የምታደርግበት አላማ ግን ወሳኝ ነው ፡፡ ነገሮች የሚወስዱት ቅርፅ የእርምጃህ ዓላማ ውስጥ እንጂ፣በድርጊትህ ኃይል ውስጥ አይደለም ።
🔴ወዳጄ ሆይ
እራስህን የማትወድ ከሆነ ፣ ስህተቶች እንደሰራህ ብቻ የምታምን ከሆነ፣ በዓለምም ውስጥ ይህንኑ ትመለከታለህ ።ዓለም ለአንተ በዚሁ መንገድ ምላሽ ይሰጣል። በሰዎች ላይ ችግር ያጋጠማቸው ፣ ዓለምን እንደ ጨካኝ ስፍራ የሚመለከቱ ፣አሉታዊ ሁኔታዎችን ብቻ የሚመለከቱ ሰዎች ራሳቸው ውስጥ እነዚህን ተመሳሳይ ነገሮች ስለሚያዩ ነው ፡፡
♦️ብዙውን ጊዜ በሌላ ሰው ላይ የማትወደውን ነገር ስታገኝ ።አንተ ራስህ ውስጥ ስለማትወደው ነገር ጥልቅ ነፀብራቅ ይሆናልና ራስህን ፈትሸው፣ በዚያ ወስጥ ራስህን መረዳት ትችላህ። ከዛም ሰዎች የሚያደርጉትን ለምን
እንደሚያደርጉ ትልቅ ግንዛቤ ይኖርሀል።
🔷ወዳጄ ሆይ
የምትኖረው ሕይወት ራስህን ለማንቃት መንገድ ይሁንህ ።ችግሮቹን ፊት ለፊት መጋፈጥ ስትጀምር ከተኛህው እንቅልፍ ትነቃለህ ፡፡ በሕይወትህ ውስጥ ለሚፈጠረው እያንዳንዱ ነገር ትኩረት መስጠት አትዘንጋ ፡፡
♦️ደስተኛ እና ሰላማዊ መሆን የማትችለው ፍላጎት ከሌለህ ብቻ ነው ፡፡ ሁሉንም ነገር እንደ አመጣጡ ተቀበል። ጥሩ እና መጥፎ ፣ ትክክል እና ስሕተት ፣ ሁሉንም ነገር ተምረህበት እለፋ፣ራስህን እዛ አታስቀረው።የወደፊቱ ጊዜ እራሱን ይንከባከባል፣ያለፈው ደግሞ አንዴ ሞቷል፣ አንተ ግን ሁሌም አሁን ላይ ሆነህ ኑር ።
🔷♦️🔷♦️🔷♦️🔷♦️🔷♦️🔷♦️♦️
👉 @simatechnology @simatechnology
✍ @simatechnology
330
💢ኮምፒተራችንን ከጥቃት ለመከላከል አንቲቫይረስ እንደምንጠቀመው ሁሉ ለኢንተርኔት ደህንነታችንስ ምን እንጠቀማለን❓
🔊ዛሬ ስለ #VPN በጥቂቱ እናወራለን፡፡
#VPN (Virtual private netowrk) የተለያዩ የግልና የጋራ ኔትወርኮችን (እንደ wifi hotspot ና ኢንተርኔት) ያሉ ኔትወርኮችን ደህንነታቸውን የተጠበቀ ለማድረግ ይረዳል፡፡ ይህም የኢንተርኔት ማንነታችንን ከጠላፊዎች (hackers) 👨💻 የተጠበቀ ☑️ ያደርገዋል፡፡
#VPN አገልግሎት ለመስጠት በዋነኝነት የሚከተሉት ክፍሎች ሊኖሩት ይገባል፡፡
🔘VPN server ፡- በ #vpn ባለቤቱ የሚዘጋጁ በተለያዩ ሀገራት ና ከተሞች የሚገኝ ሰርቨር
🔘 vpn protocol፡- መተላለፊያውን (tunnel) ለመፍጠር
🔘 Encryption፡- አየር ላይ ያለን መረጃ ሚስጥራዊ ለማድረግ
ይህም ጥሩ protocol በመጠቀም አስተማማኝ የሆነ መተላለፊያ በመፍጠር የተጠቃሚውን ግንኙነት አመስጥሮ (encrypt) ደህንነቱን ያስጠብቃል፡፡
❌❌ እንዴት ይሰራል❓ ❌❌
⚪️ vpn የራሱ የሆነ የሰርቨር ቦታዎች (locations like uk,sweden france and usa...) ስለዚህ የተጠቃሚውን IP በመቀየር (በመደበቅ) ሰርቨሩ ሌላ #IP ያዘጋጅለታል፡፡
⚪️እናም እናንተ #ኢትዮጵያ ሁናችሁ vpn ሰርቨሩ በሰጣችሁ IP አማካኝነት UK ወይም france ሁናችሁ እየተጠቀማችሁ እንደሆነ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው፡፡
⚪️እንዲሁም የሆነ ዌብሳይት እየጎበኛችሁ ቢሆን በእናንተ አዲስ IP ና በሳይቱ መካከል መተላለፊያ (tunnel) በመፍጠር መረጃዎች በመተላለፊው አንዲጓጓዙ ና ሚስጢራዊ እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡
⚫️ Generally #VPN can👇👇👇
👉 avoid your orginal IP and replace with anonymous IP
👉 encrypts your data
avoid censorship and georestriction
👉 access websites and apps from anywhere at any time.
// @simatechnology //
330
ኢትዮጵያ ታኅሳስ 07 ቀን 2012ዓ.ም ሳተላይት ልታመጥቅ ነው፡፡
https://amharaweb.com/ኢትዮጵያ-ታኅሳስ-07-ቀን-2012ዓ-ም-ሳተላይት-ልታ/
ኢትዮጵያ ታኅሳስ 07 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 12፡21 ላይ 72 ኪሎ ግራም የምትመዝን የ‹ሪሞት ሴንሲንግ ሳተላይት› ልታመትቅ ነው፡፡ ሳተላይቷ ከመሬት 700 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትቀመጥ መሆኑም ተገልጿል፡፡
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በጉዳዩ ላይዝርዝር መግለጫ እየሰጠ ነው፡፡
ኢትዮጵያ ከጥቂት ወራት በኋላ የመሬት ምልከታ ሳተላይት ልታመጥቅ መሆኑን ሐምሌ 25 ቀን 2011ዓ.ም ዘግበን እንደነበር ይወሳል፡፡
@simatechnology
330
የመንግስት ተቋማት በዲኤንኤስ/DNS/ ጥቃት ሳቢያ በአማካኝ 7 ሚሊዮን ዶላር ኪሳራ ያስተናግዳሉ፡ጥናት
፨፨@simatechnology ፨፨
የመንግስት ተቋማት Domain Name System (DNS) ላይ በሚፈጸምባቸው ጥቃት ሳቢያ በአመት በአማካኝ 7 ሚሊዮን ዶላር ኪሳራ እንደሚደርስባቸው ተነግሯል፡፡
ኢፊሸንትአይፒ /EfficientIP/ የተባለ የሳይበር ደህንነት ማስጠበቂያ ምርቶች ተቋም በ ዲኤንኤስ ጥቃቶች የደረሰባቸው ተቋማት የአገልግሎት መቋረጥ እና የመረጃ ስርቆት እንደሚፈጸምባቸው ጥናቱ ጠቁሟል፡፡
በአለም አቀፍ ደረጃ ያሉ እና የህዝብ አገልግሎት የሚሰጡ ተቋማት በአመት በአማካኝ 12 ጊዜ የዲኤንኤስ ጥቃቶችን እንደሚያስተናግዱ ይፋ ያደረገው ጥናቱ በእያንዳንዱ ጥቃትም ተቋማቱ እስከ ግማሽ ሚሊዮን ዶላር ኪሳራዎችን ያስተናግዳሉ ብሏል፡፡
በዲኤንኤስ ጥቃት ምክንያት 51 ከመቶ የሚሆኑት የጥናቱ ተሳታፊዎች የቤት ውስጥ ግልጋሎት የሚውሉ መተግበሪያዎች አገልግሎታቸው እንደሚቋረጥ የገለጹ ሲሆን 43 ከመቶ የሚሆኑት የደንበኞች አገልግሎት መስጫ ተግባሩ እንደሚቋረጥ ጠቅሰዋል፡፡
ከዚህ ባሻገር 41 ከመቶ የሚሆኑት ምላሽ ሰጪዎች የተጠለፉ ድረ-ገጾች ለጉዳት እንደሚዳረጉ እና ዳታዎች ለአደጋ እንደሚጋለጡ አንስተዋል፡፡
ለሳይበር ጥቃቱ ሰለባ ከሆኑ አካላት መካከል 51 ከመቶ የሚሆኑት ጉዳቱን ለመቀነስ አገልግሎት መስጫውን እንደሚዘጉ የገለጸው ኢፊሸንት አይፒ ይህም ሊደርሱ የሚችሉ አደጋዎችን የመከላከል አቅም እና ዝግጁነት አናሳ መሆኑን ያሳያል ሲል ገልጾታል፡፡
የ DNS ደህንነት ማስጠበቂያ ምርት አቅራቢዎች IDC ከተባለው አለም አቀፍ ጥናት አድራጊ ተቋም ጋር በመተባበር በ1,000 አይቲ እና የሳይበር ደህንነት ሃላፊዎች ላይ ጥናቱን አድርገዋል፡፡
ምንጭ ፡-infosecurity-magazine
© INSA
@simatechnology
330
📌በአለማችን ቁጥር ሁለት ሀብታም Bill Gates የተመሠረተው ካምፓኒ/Microsoft ያመረተው Windows የተባለው የኮምፒውተር Platform/OS በአለማችን ላይ 90% የሚሆኑ ኮምፒውተሮች ይህንን OS Run ያደርጋሉ!
🔺በMicrosoft የተሰሩ የWindows ስሪቶችና ሶፍትዌሮቹ የተለቀቁበት አመት👇
Windows 1.0
November 20/1985
Windows 2.0
December 9/1987
Windows 386
December 9/1987
Windows 286
June 1988
Windows 3.0
May 22/1990
Windows NT
1991
Windows 3.0/3.0a October 1991
Windows 3.1
April 1992
Windows for Workgroups
3.1
October 1992
Windows NT 3.1
July 27/ 1993
Windows 95
August 24/1995
Windows CE 1.0
November 1996
Windows 95 (4.00.950C)
aka OSR2.5
November 26/1997
Windows 2000
February 17/2000
Windows ME (Millennium)
June 19/2000
Windows XP
October 25/2001
Windows Vista
November 30/2006
Windows Server 2008
February 27/2008
Windows 7
October 22/2009
Windows 8
October 26/2012
Windows 10
July 29/2015
Windows 11 ...መቼ እንደሚለቀቅ አልታወቀም!
🔺SHARE - JOIN🔺
@simatechnology
