fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید 👈

SIMA-TECH

SIMA-TECH

رفتن به کانال در Telegram
330
مشترکین
-224 ساعت
-87 روز
-1730 روز
آرشیو پست ها
#telegram_wallet አሁን መረጃ አንዳንድ ሰዎች wallet verify እናደርጋለን እያሉ የሰዎችን recovery phrase እያስላኩ ይገኛል እንዲሁም የራሳቸውን bot በመፍጠር ወደዚህ bot የ recovery phrase 24 ቃላቶችን ወደዚህ ላኩ እራሱ verify ያደርጋል እያሉ scam እያደረጉ ይገኛሉ ለምሳሌነት ያክል @wallets_verification_bot ለዚህ bot ምንም አይነት ነገር እንዳትልኩ Wallet verify ለማድረግ ብዙ process የሚጠይቅ ነገር ነው የሆነች ነገር በመንካት ብቻ verify አይሆንም ስለዚህ በቻላችሁት አቅም እራሳችሁን ከሌቦች (scammer) ጠብቁ መልካም ቀን ቤተሰብ ❤️

አሁን ላይ ስለምንሰራቸው (tap tap ስለምናደርጋቸው) Crypto Airdrop በመባል ስለሚታውቁ coin ማሰራጫ መንገዶች ምን ያህል ግንዛቤ አለን? የAirdrop concept ሰፊና አሰራሩም ውስብስብ ቢሆንም Crypto Airdrop አዲስ የሚመጡ/የሚጀምሩ blockchain ኮይን ወይም ቶክን ወደ ተወሰኑ ዋሌቶች ማሰራጫ መንገድ ነው። Crypto Airdrops እንዴት ይሰራል? 1. ኤርድሮፑን ያስተዋወቀው ቡድን መሟላት ያለባቸውን ቅድመ ሁኔታዎች በዝርዝር official ቻናል ወይም cryptocurrency  communities ላይ ያስታውቃል። አሁን ላይ እንድምናቃቸው Tapswap community ፣ Hamster Kombat community አይነት ቻናል ማለት ነው። 2. ፍላጎት ያላቸው ተሳታፊዎች የተዘረዝሩትን ቅድመ ሁኔታ በማሟላት የሚምዘገቡ ይሆናል። እነዚህ ቅደመ ሁኔታዎች ግን Airdrop እንዳስጀመረው ቡድን ውሳኔ እና ምርጫ ሊለያይ ይችላል። 3. የተመዘገቡ ሰዎች በተቀመጠው መስፈርት መሰረት ስራውን እየሰሩ ኮይን ይሰበስባሉ። አሁን ላይ የምንሰራቸው ብናይ tap tap ከማድረጉ በተጨማሪ የሚሰሩ የተለያዩ ታስኮችን በመስጠትና ለሌሎች ሰዎችን በreferal link  በመጋበዝ ብዙ ኮይን ይሰበስባሉ። 4. Airdrop ቡድን የተሳታፊዎችን ሕጋዊነት በተለያዩ መንገድ ካረጋግጠ በኋላ የሰበሰቡትን coin ወደ tolken በመቀየር ወደ ዋሌታቸው ይልካል። ይህን የሚያደረገው ቡድን ይህን ሁሉ ሂደት የሚያልፈው በነዚህ ምክንያቶች ነው።    ፕሮጀክቱ አዲስ እንደመሆኑ መጠን ጠንካራ የተጠቃሚ መሰረት እንዲኖረው     ብዙ ተጠቃሚዎች ሰብሰቦ ገበያን መቆጣጠር እንዲችል ለማድረግ   የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ቻናሎችን ብዙ ተከታይ በአጭር ጊዜ እንዲያገኙ ለማድረግ ዋና ዋና ምክንያቶች ናቸው።

ክሪፕቶ እንዴት ይጠፋል? በብሎክቼይን ቴክኖሎጂ ውስብስብ ባህሪያት እና በተጠቃሚዎች የደህንነት ችግሮች ምክንያት የክሪፕቶ ምንዛሬ በብዙ መንገዶች ሊጠፋ ይችላል። crypto የሚጠፋባቸው አንዳንድ የተለመዱ መንገዶች አሉ። 1. የሚስጥር ኮድ ችግር ከ80% በላይ የሚሆኑት ክሪፕቶዎች የሚጠፉት በዚህ መንገድ ነው። አንድ ክሪፕቶ በዚህ መንገድ የሚጠፋው ኢንክሪፕት የተደረገበት የሚስጥር ኮድ በተለያየ ምክንያት ማግኘት የማይቻል ከሆነ ነው። ብዙ ጊዜ ከአንድ የክሪፕቶ ዋሌት ወደሌላ ዋሌት ክሪፕቶ ስናስተላልፍ  ሁሉም ዋሌቶች ክሪፕቶውን መመስጠሪያ ቁልፍ ይሰጡናል ይህን ቁልፍ ለላኪው በትክክል መላክ ካልቻልን ወይም ላኪው በትክክል የማያስገባ ከሆነ በመካከል የሚላከው ክሪፕቶ ይጠፋል። ለዚህ መፍትሄው የምንልከውን ኮድ በትክክል መላክ ወይም በባር ኮድ መልኩ መላክ ኮዱን ኮፒ ስናደርግ manually ኮፒ ከማድረግ ይልቅ copy address የሚለውን button በመንካት automatically ኮፒ እንዲያደርገው ማድረግ Paste ያደረግነውን ኮድ  ኮፒ ካደረግነው ኮድ ጋር የመጨረሻና የመጀመርያ 3 ዲጅቶች ተመሳሳይ መሆናቸውን ማረጋገጥ 2. Exchange Failures: አንድ የcryptocurrency exchange ሊከስር፣ ሃክ ሊደረግ ወይም  ቴክኒካል ችግር ሊያጋጥመው ይችላል። በዚህ ምክንያት የተጠቃሚዎች ክሪፕቶ አብሮ ይጠፋል። 3. የእውቀት ማነስ ብዙ ሰው የክሪፕቶ አጠቃቀም እውቀት የለውም በዚህ ምክንያት ለተለያዩ ማጭበርበሮች ይጋለጣል። ያለንን ክሪፕቶ ለመላክ ለመቀበል ወይም ለመሸጥ ከመወሰናችን በፊት አስፈላጊውን ሂደት በደምብ ማጥናት ይኖርብናል። 4. Phishing and scams ብዙ ተጠቃሚዎች የክሪፕቶ ኮይችሁን በእጥፍ እናሳድጋለን ወይም በተሻለ ዋጋ እንዛለን በሚሉ የፊሺንግ ሊንኮች ሊታላሉ ይችላሉ። በተጨማሪም የተለያዩ የonline አጭበርባሪዎች የሰዎችን አለማዋቅ ተጠቅመው ብዙዎችን እያጭበረበሩ ይገኛሉ። ይህ ነገረ በሀገራችንም በአሁኑ ሰአት በተጋነነ ዋጋ እንገዛችኋለን በማለት የክሪፕቶ ኮይኑ መጀመርያ ካሰላኩ በኋላ ሰዎችን ማጭበርበር በጣም የተለመደ አሰራር ሆኗል። ለዚህ ነገር መፍትሄው ከቻላችሁ P2P ላይ ሽጡት ካልቻላችሁ ግን ለምታምኑት ሰው ብቻ ሽጡት።

ስለ YES COIN ግልፅ ለማድረግ🚩 🔀YES COIN ሁለት አይነት መሆኑን ከዚ ቀደም ገልፀንላቹ ነበር ፤ እኛንም ጨምሮ ብዙ ሚልየን ተጠቃሚዎች የጀመሩት ለአጠቃቀም ምቹ የሆነውን ከኖትኮይንም ተመሳሳይ የሆነውን ነበር 🔀ነገር ግን አሁን ላይ ብዙዎች ትክክለኛው YES COIN ይሄኛው ከታች ሊንክ የምናስቀምጥላቹ መሆኑን እየገለፁ ይገኛሉ ። 🔀ኮይን አሰባሰቡ ከሌሎቹም ተመሳሳይነት ያለው ሲሆን ጣቶቻቹን ስክሪኑ ላይ በማንቀሳቀስ ብዙ መሰብሰብ ትችላላቹ ። 🔀በኖትኮይን ሳይቀር ድጋፍ የተሰጠውን YES COIN ለመጀመር 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=JVAOQy 🎁 +100k Yescoins as a first-time gift 🎁 🎁 🎁 +500k Yescoins if you have Telegram Premium 👉

የዛሬ የሃምስተር 5 ሚልየን ኮምቦ 1. Licence ETHIOPIA 2. Security Audition 3.Top 10 Cmc pairs
የዛሬ የሃምስተር 5 ሚልየን ኮምቦ 1. Licence ETHIOPIA 2. Security Audition 3.Top 10 Cmc pairs

ሃምስተር ላይ በአፍሪካ በሀገር ደረጃ የተካተተች ሁለተኛዋ ሀገር መሆን ችላለች ኢትዮጵያ ። ከናይጄሪያ በመቀጠል እስካሁን በሀገር ደረጃም 5 ሀገራት በአጠቃላይ ተካተዋል ፤ Licence Ethiopia
ሃምስተር ላይ በአፍሪካ በሀገር ደረጃ የተካተተች ሁለተኛዋ ሀገር መሆን ችላለች ኢትዮጵያ ። ከናይጄሪያ በመቀጠል እስካሁን በሀገር ደረጃም 5 ሀገራት በአጠቃላይ ተካተዋል ፤ Licence Ethiopia መግዛት በአራት Level ብቻ 5700 ኮይኖችን በሰአት እንድናገኝ ይረዳናል በደንብ አሳድጉ...... ሃምስተር ላይ በአፍሪካ በሀገር ደረጃ የተካተተች ሁለተኛዋ ሀገር መሆን ችላለች ኢትዮጵያ ። ከናይጄሪያ በመቀጠል እስካሁን በሀገር ደረጃም 5 ሀገራት በአጠቃላይ ተካተዋል ፤ Licence Ethiopia መግዛት በአራት Level ብቻ 5700 ኮይኖችን በሰአት እንድናገኝ ይረዳናል በደንብ አሳድጉ......

🚨 ሀምስተር ኤርድሮፕ ኮይኑ ወይስ ፕሮፊት ፐር ሃወሩ ? May 28 ነው በዚ Live ላይ ትዊተር ላይ ብዙ ሺህ ሰዎች እየተከታተሏቸው እንዲህ ሲሉ ምላሽ የሰጡት 🤗 ሙሉውን ተመልከቱት !

CEX.IO ከ7m በላይ ተጠቃሚዎችን ማፍራት ችሏል🎉 በተጨማሪም በቴሌግራም Verified ተደረርጓል! https://t.me/cexio_tap_bot?start=1717162889600860 CEXP token
CEX.IO ከ7m በላይ ተጠቃሚዎችን ማፍራት ችሏል🎉 በተጨማሪም በቴሌግራም Verified ተደረርጓል! https://t.me/cexio_tap_bot?start=1717162889600860 CEXP tokens farming major upgrade! Two is better than one!  Join my squad, and let's double the fun (and earnings 🤑)! CEX.IO Power Tap! 🚀

😳😳😳😲😲😲😲

DOT COIN በአሁኑ ሰዓት ከ W-Coin,Catizen ጋር በጣምራ እየሰራ ይገኛል! የትኛው Wallet ላይ List እንደሚያደርጉ ቀጣይ ሳምንት ይመርጣሉ, እስከ አሁን Ton እና Solana በአብዛ
DOT COIN በአሁኑ ሰዓት ከ W-Coin,Catizen ጋር በጣምራ እየሰራ ይገኛል! የትኛው Wallet ላይ List እንደሚያደርጉ ቀጣይ ሳምንት ይመርጣሉ, እስከ አሁን Ton እና Solana በአብዛኛው ተከታዮቻቸው ተመራጭ ነው 3 ሚልየን ተከታይ አላቸው, በ Telegram መስራች Durov, Notcoin, Yescoin ,Ton community. DotCoin ላይ የራሳቸውን ,Clan ፈጥረው በመስራት ላይ ናቸው! “Maybe something important, Maybe nothing “ ብለው ነው የጀመሩት 🔥 Keep playing, Keep taping 🔥 https://t.me/dotcoin_bot?start=r_440170586

ለጀማሪዎች ስለሳይበር ሴኩሪቲ ማወቅ ከፈለጋችሁ በጣም አሪፍ ብሎግና አፕሊኬሽን ልጠቁማች Tech hach Windows tricks Android tricks Hacking and cracking Programming Virus creation በጣም በቀላሉ በራሳችሁ መሞከር ትትላላችሁ። Blog Https://www.spyboy.blog Application https://t.me/big_habesha/228

Hamster Kombat = Profit Per hour

የዛሬ 5 ሚልየን የሃምስተር Combo 1. CEO - PR&Team. 2. Top 10 Global Ranking - Specials. 3. License Japan - Legal. ሃምስተር ላልጀመራቹ ለመጀመር �
የዛሬ 5 ሚልየን የሃምስተር Combo 1. CEO - PR&Team. 2. Top 10 Global Ranking - Specials. 3. License Japan - Legal. ሃምስተር ላልጀመራቹ ለመጀመር 👇 ➡️ https://t.me/hamster_kombat_bOt/start?startapp=kentId440170586

https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=JVAOQy 🎁 +100k Yescoins as a first-time gift 🎁 🎁 🎁 +500k Yescoins if you hav
https://t.me/theYescoin_bot/Yescoin?startapp=JVAOQy 🎁 +100k Yescoins as a first-time gift 🎁 🎁 🎁 +500k Yescoins if you have Telegram Premium

MemeFi ደባሪ ግራፊክስና Stuck የሚያደርግ Animation ስላለው ብቻ ትቼው ነበር አሁን ግን ግዴታ መጀመር ስላለብኝ አሪፍ Potential ያለው Project ስለሆነ ድጋሚ ጀምሬዋለሁ! ለመጀ
MemeFi ደባሪ ግራፊክስና Stuck የሚያደርግ Animation ስላለው ብቻ ትቼው ነበር አሁን ግን ግዴታ መጀመር ስላለብኝ አሪፍ Potential ያለው Project ስለሆነ ድጋሚ ጀምሬዋለሁ! ለመጀመር https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_3d1625d9a1 ➖TapTap በማድረግ ኮይን ሰብስቡ ➖የተለያዩ Task አሉ ስሯቸው ➖Auto Tap ሚያደርገውን Bot ግዙ 💱 Supported By Linea⭐️ #MemeFi #Memecoin #Airdrop #TapTapGame

የዛሬው 5 ሚልየን የሃምስተር Combo 1. Meme coins 2. Fan tokens 3. DAO ሦስቱም Market ላይ ናቸው...
የዛሬው 5 ሚልየን የሃምስተር Combo 1. Meme coins 2. Fan tokens 3. DAO ሦስቱም Market ላይ ናቸው...

ጠቃሚ መረጃ!!

🚨 ሃምስተር ኤርድሮፕ ላይ Mine ከዛ Specials ከዛ New cards ላይ በመግባት ይሄ በምስሉ ላይ ያለውን ካርድ በነፃ ስትገዙ 3.5 ሚልየን ኮይን ይሰጣቹሃል ። Your Partner Foot
🚨 ሃምስተር ኤርድሮፕ ላይ Mine ከዛ Specials ከዛ New cards ላይ በመግባት ይሄ በምስሉ ላይ ያለውን ካርድ በነፃ ስትገዙ 3.5 ሚልየን ኮይን ይሰጣቹሃል ። Your Partner Football Club Is A Winner ይባላል ስሙ - 3.5 ሚልየን ኮይን

Hamster Kombat በ Telegram Verify የሆነ ፕሮደክት ነው🥰 ።  አጠቃቀሙን ከቪዲዮው ©Big habesha ታገኙታላችሁ Hamster Kombat 🔥🔥 Use a link to start 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/hamster_koMbat_bot/start?startapp=kentId440170586