cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Everything🔥 !!!

fashion 👗👞 Celebrity news👌 Memes 😂 Music 🎵 Zodiac signs Cute things LOVE ❤ & heart break💔 Enjoy it is all about life. 👇👇👇

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
218
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🌼መጪው አዲስ ዓመት 2014 ዓ.ም የሠላም፣ የፍቅር፣ የጤና፣ የደስታ፣ የአንድነት እና የዕድገት ይሁንላችሁ፣ ይሁንልን! በዓሉ ከመላው ቤተሰቦቻቹ ጋር የጤና እና የፍቅር ይሁንላቹ ! መጪው አመት የስኬት እንዲሁም የሀሴት ይሁንልን ! ከምንም በላይ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ! @Everything_reality
نمایش همه...
نمایش همه...
fairwincloset

*ኦርጅናል እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ fairwincloset is known for its quality and with its fair price for the customers contact me with @Winta_sol for more info #ethiopia #shop #onlineshop #cloth #ET #cheap #Shoe

ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡ እናታችን ክብርት ዶክተር አበበች ጎበና በቅርቡ በኮቪድ-19 ተይዘው በቅዱስ ጳውሎስ ሆሰፒታል በጽኑ ህሙማን ክፍል ውስጥ ገብተው እንደነበር መግለፁ ይታወሳል። ዛሬ ጠዋት በተወለዱ በ85 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል፡፡ @Everything_reality
نمایش همه...
ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1442ኛው ለኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ :: ዒድ ሙባረክ ! 🌙EID MUBARAK🌙 @Everything_reality
نمایش همه...
Happy Mother’s Day @Everything_reality
نمایش همه...
sticker.webp0.46 KB
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሰኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🙏🙏 መልካም በዓል @Everything_reality
نمایش همه...
ለክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ: : @Everything_reality
نمایش همه...
rip😭😭😭
نمایش همه...
አርቲስት መስፍን ጌታቸው በኮቪድ-19 ህይወቱ አለፈ። አርቲስት መስፍን ጌታቸው በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በኮቪድ-19 ምክንያት በተወለደ በ50 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። አርቲስት መስፍን በርካታ የጥበብ ስራዎችን በድርሰት፣ በአዘጋጅነት እና በትወና ለአገሩ ያበረከተ ሁለገብ ባለሞያ ነበር። በኢትዮጵያ ሬድዮ ዝነኛ የነበረው የቀን ቅኝት ድራማ ደራሲ እንዲሁም በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት ያገኘው የሰው ለሰው ተከታታይ ድራማ ደራሲ እና ተዋናይ ነበር። አርቲስት መስፍን ጌታቸው የዙምራ ፊልም ፣ በመንታ መንገድ የሬድዮ ተከታታይ ድራማ ፣ ሌሎችም ስራዎችን በተለያዩ የቴሌቪዥን እና የሬድዮ ጣቢያዎች ለህዝብ ማድረስ ችሏል። አርቲስት መስፍን ጌታቸው ባለትዳር እና የሶስት ልጆች (የሁለት ሴት እና የወንድ ልጅ) አባት ነበር። ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን @tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.