fa
Feedback
FUN WITH DON

FUN WITH DON

رفتن به کانال در Telegram

🌼this is Don Bosco student's channel🌼 😂All about fun😂 😉it is just joke not serious issues 😉 😄laugh with us 😊 ➡️information about school ❤️every thing is here 🙏share to ur friends 🙏

نمایش بیشتر
أثيوبيا21 674دسته بندی مشخص نشده است
487
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها

እንኳን ለ ታላቁ ፋሲካ በአል አደረሳችሁ 🍾🍾🍾🍾🍾 በአሉ እንደሁል ጊዜው የጤና የፍቅር የመተሳሰብ የአንድነት የበረከት ያድርገው......በተለይ ፎርም ለሞላነው ለ12ተኛ batch ድርብ ደስታ ያድርገው lower batchም ብትሆኑ ትምርህት እያለቀ ነውና ፀዴ አመትበአል ለሁላችንም ለዶን ተማሪዎች ተመኝቻለሁ። ዶንቦስኮን በቅንነት ለምታገለግሉ የፅዳት ና የጥበቃ አካላት እንኳን አደረሳችሁ 🙌🙌🙌🙌። ፏ ብላችሁ ዋሉልኝ መልካም በአል ከባዶች🍾🍾🍾

⚠️promotion ⚠️ temporary tattoo ⌚️ ከ 2-3 ወር የሚቆይ DM for the price @Eylulisme @kalis124
+2
⚠️promotion ⚠️ temporary tattoo ⌚️ ከ 2-3 ወር የሚቆይ DM for the price @Eylulisme @kalis124

All jokes?😶‍🌫

Oldies day yall

photo content

እንኳን ለ አደዋ ድል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። ድንገት ስነሳ ነው ያየሁት Tv ላይ ቀጥታ ከመስቀል አደባባይ ይላል😁 brother በ አመት 2 ጊዜ መስቀል እናከብራለን ? አደዋ አደባባይ ምን ሊሰራ ተሰራ ታድያ ። አንተ የማንም ዘር ሁን ግን ደሞ እቺ ምንፈነጭባትን ሀገር ያቆዩልንን አባቶች ክብር መስጠት ትተን አሁን ላሉት ለመከላከያ ትርኢት ማሳየት ምንድን ነው .... ጭር ሲል አንወድም አይነት ነገር ነው..... አቃለሁ ፖለቲካ ውስጥ እየገባሁ ነው ግን ደሞ ማይሆን ነገር ሲደረግ ሙድ የለውም... ለማንኛውም ይሄ አደዋ ሀይማኖት ዘር ቀለም ሚጠይቅ ነገር አይደለምና እንኳን አደረሳችሁ የ ዶን ተማሪዎችና መላው ኢትዮጵያውያን 🙌🙌🙌🙌 ተፃፈ በ kalis😶 መልካም በአል

ሰበር ዜና የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ነሐሴ አጋማሽ በከፍተኛ ተምህርት ተቋማት ውስጥ ለመስጠት ታቅዷል እንዲሁም የ2015 ዓ/ም የመጀመሪያ ዲግሪ የተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና እስከ ሐምሌ 15 /2015 እንዲጠናቀቅ ታሳስቢ ተደርጓል። የ2014 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ወስደው በመንግስት የኒቨርስቲዎችና ተቋማት የሚደለደሉትንና በራሳቸው ወጪ በመሸፈን በግል የሬሚዲያል ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎችን በተመለከተ ፦ የራሚዲያል ፕሮግራም ለአራት (4) ወራት ከየካቲት 15 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ሰኔ 15 ቀን 2015 ዓ.ም እንዲሰጥ ታቅዷል። የሬሚዲያል ፕሮግራም በተፈጥሮ ሳይንስና ማህበራዊ ሳይንስ በሁለት መስክ ተከፍሎ ከማዕከል በተዘጋጀ ይዘት መሰረት ዩኒቨርስቲዎች ተጨማሪ የሚያክሉትን በማካተት በተዘጋጀው መነሻ መሰረት ፕሮግራሙ እንዲከናወን ታቅዷል። የሬሚዲያል ፕሮግራሙ ተጠቃሚ ተማሪዎች ተከታታይ ምዘና እንዲኖራቸው ተደርጎ በየተቋማት የሚሰጠው ምዘና 30 % እና በማዕከል የሚዘጋጀው ፈተና 70% ተመዝነ በድምሩ አማካይና ከዚያ በላይ (50 ከመቶና በላይ) የሚያመጡት በመንግስት ተቋማት ሲከታተሉ የቆዩት በዚያው ተቋም መቀጠል የሚችሉ ሲሆን በራሳቸው ወጪ ሸፍነው ወደ ግል ተቋማት ሄደው መማር ቢፈልጉ መብታቸው የተጠበቀ ይሆናል።

FUN WITH DON - آمار و تحلیل کانال تلگرام @funwithdon