cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

@LOVE ❤& Broken 💔 HEARTS

💔 filing's 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 💔 💔 love diary 💌💌💌💌💌💌💌 💔 💔love quotes 💞💞💞💞💞💞💞 💔 💔 💔ⓜⓤⓢⓘⓒ 🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊🔊 💔 @staronee 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 Broken 💔 Hearts 💔

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
165
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ካነበብኩት ላካፍላቹ ​​ብዙ ወንዶች ለትዳር አጋር የሚመኟት ሴት 💚 ቆንጆ 💛 ሀይማኖቷን አክባሪ ❤️ አስተዋይ 💙 ፈጣሪዋን ምትፈራ 💜 ዝምተኛ ........................ወ.ዘ.ተ #አኔ_ምልህ_ጎበዝ አንተ በየጭፈራ ቤቱ እየዞርክ በየት በኩል ነው ጨዋዋን እና ሀይማኖተኛዋን ሴት የምታገኘው??? #ወይስ ከስንት አንዴ እግር ጥሎህ ወደ "ቤተ እምነት" የሄድክ ቀን መለአክ አጠገብህ እንዲጥላት ጠብቀህ ነው?? 💝💝💝 #እሺ_ቆይ የሆነው ሆኖ ይቺን ልጅ አግኝተህ አገባህ አሉ !! ግን እንዴት ነው በአንድ ጣራ ስር ተግባብታችሁ ምትኖሩት??? #አንተ_እንደለመደብህ ውጪ ጠጥተህ🍻🍺 አምሽተህ ትገባለህ እሷ ደግሞ "ለምን" ማለቷ አይቀርም:: አለመደባትማ!!! አንተ ከጓደኞችህ ጋር ኳስ ለማየት ትወጣለህ ይሔ አይዋጥላትም ላንተ አመልህን ለመተው እንደሚከብድህ እሷም የአንተው ዘይቤ አይዋጥላትም! #ትዳር_ነውና_ዝም_አትልም !! ያን ግዜ አንተ "ትዳር እስር ቤት ነው ነፃነቴ ናፈቀኝ " ልትል ነው... አንተ ለራስህ መልካም ሚስት መልካም ሴት እንደምትፈልግ ሁሉ እሷም መልካም ባል መልካም ወንድን ማግባት ትፈልጋለች #ታላቁ_መፅሀፍ "ለራስህ እንዲደረግልህ ምትፈልገውን አንተም ለሌላው እንዲሁ አድርግ ይላል!" 💕💓💞 መልካም ባልነት የሰርግህ ቀን የምትለብሰው ጨርቅ አይደለም! ልምድ ነው! ዛሬ ስብዕናህን በመልካምነት መገንባት ካልጀመርክ እመነኝ እንደመለአክ የፀዳች ሴት እንኳን ብታገባ ክፉና አስቸጋሪ ባል መሆንህ አይቀርም!!! ከፉና አስቸጋሪ ባል ያለበት ትዳር ደግሞ ለዘላለም መልካም አይሆንም 💗💓💗 #የኔ_እህት አንቺንም ይመለከታል አስቢበት... አንቺ ጥሩ ባል እንደምትፈልጊው ወንዶችም ጥሩ ሚስት እንድትኖረን እንፈልጋለን‼️ መልካም ምሽት ✍...... @staronee
نمایش همه...
ብዙ ጊዜ ሰዎች የሚወዱትን ለማስደሰት ብለው ይዋሻሉ🤷‍♂ ለምሳሌ ፍቅረኛዬ ሳልናፍቃት በጣም ነው የናፈከኝ ትለኛለች የሚገርመው ግን ከንግግሯ ይልቅ ተግባሯ " አልናፈከኝም እንዳይከፋህ ብዬ ነው" ብላ አፍ አውጥታ ትነግረኛለች አውቄባታለሁ ከልቧ ሲሆንና ለአፍ ብቻ እንደናፈኳት ስትነግረኝ😞 ናፍቆት ምንድነው? አንድን ሰው መናፈቅ ማለት በሰው ዙሪያ ተከበሽ አጠገብሽ ያሉትን አስረስቶሽ ያ ሰው በአይምሮሽ ሲመላለስ .በልብሽ መላ ማንነትሽ ያን ሰው አምጪው አምጪው ሲልሽ እንጂ ስራ ሳይኖርሽ እና ሰው ስታጪ ትዝ የሚልሽ አይደለም🤦‍♂ አንድ ሰው ሲናፍቅሽ ስራዬን ንደኞቼን ማለቱን ትቶ በአገኘው አጋጣሚ አንቺን ለማግኘት ለማውራት የማይቆፍረው የማይወጣው ተራራ አይኖርም እወድሻለሁ፣ናፍቀሽኛል እነዚህ ሁለቱ ነገሮች ከልብ ካልሆኑ ያሳምማሉ💔 ከልብ ካልሆነ አትጠቀመው/ሚው🙅‍♂ ✍️ያለው (Yalisha)        ┉┉✽‌»‌✨❣✨»‌✽‌┉┉          ▫️COMMENT💌 SHARE▫️   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒👉 @Yelib_Kuankua
نمایش همه...
By the way... ቅድመ አያቴ አድዋ ላይ #በግልምጫ ብቻ አራት የጣሊያን ወታደር ገድለዋል.!!😎 😂😂🤣🤣 #እየገጫችሁ React Here,Share It & Invite ur friends Join @staronee
نمایش همه...
✦○✦ ❤️ግን በቃ እረሳሁሽ❤️ አውቃለሁ ከባድ ነው ትዝታ፣ ከምንጩ ማድረቅ የፍቅርን ጠብታ፣ ግን በቃ እረሳሁሽ፣ ከአዕምሮዬ ፋቅኩሽ፣ ከልቤ አወጣሁሽ፣ አዲስ ሕይወት ጀመርኩ፣ ትዝታሽን ትቼ በተስፋ ተራመድኩ።💔 🌿🌿🥀🥀🌿🌿♥️♥@staronee◌◌◌
نمایش همه...
ዋጋህን ስታቅ ገና ብዙ ነገር መናቅ ትጀምራለህ 😪
نمایش همه...
❤️Valentine week list❤️ February 7 Rose day🌹 February 8 Propose day💍 February 9 Chocolate day🍫 February 10 Teddy day🧸 February 11 Promise day👫 February 12 Hug day🤗 February 13 kiss day💋 ❤️February 14 Valentine's day❤️ 🥀💔
نمایش همه...