cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

¶በላጭ ሕዝቦች¶

<<ለሰዎች ከተገለጸች ሕዝብ ሁሉ በላጭ ኾናችሁ በጽድቅ ነገር ታዛላችሁ፤ ከመጥፎም ነገር ትከለክላላችሁ፤ በአላህም (አንድነት) ታምናላችሁ፡፡.....>>3፥110 . . ለአስተያየት @quraniccbot የምንለቃቸው ማስታወቅያዎች እኛን አይወክሉንም! Find as on: 👉FB https://bit.ly/3bCWvtY 👉youtube https://bit.ly/2MmQqpq

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 353
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-77 روز
-3330 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ https://vm.tiktok.com/ZM23JsgnW/
نمایش همه...
TikTok · አልበራሂን

Check out አልበራሂን's video.

አካዉንታቹን ታደጉ !!!!! ከላይ በመጀመሪያ ፎቶ የምትመለከቱት የ200 ብር ኖት ፎቶ የያዘ እና ቻናሉን ሰብስክራይብ አድርጉ የሚለዉ ሚሴጅ ከተላከላቹ በምንም አይነት መልኩ እ ን ዳ ት ሞ ክ ሩ !!!! በመጀመሪያ ወደ chrome ይወስዳቹና የቴሌግራም አካዉንታቹን login አስደርጓቹ የ login code ያስልክና ኮዱን ስታስገቡ በቃ ተበላቹ!!!! አካዉንታቹ ሀክ ይደረግና ያንኑ የዉሸት ሚሴጅ ስልካቹ ዉስጥ ወዳሉት ግሩፕ ቻናልና አካዉንቶች በሙሉ ይበትናል ስልካቹ ከቁጥጥራቹ ዉጪ ይሆናል !!!! ነገር ግን ተበልታችሁ ከሆነ በሁለተኛ ላይ በለጠፍኩት ፎቶ መሠረት ወደ setting ትገቡና Device ወደሚለዉ ገብታቹ ፎቶ ላይ ያከበብኩበትን ተጭናቹ በአፋጣኝ Terminate አርጉት አለበለዚያ አካዉንታቹ በአጭበርባሪዎች እጅ ይዘልቃል!!!!! በተረፈ ሌሎችንም ለማስጠንቀቅ ይሄን መልዕክት ሼር አርጉ የበኩሌን ተወጥቻለሁ።
نمایش همه...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ቻናሉን ሰብስክራይብ ለማድረግ 200 ኢቲቢ አግኝቻለሁ፣ ሂዱና ሰብስክራይብ ለማድረግም ገንዘብ ያግኙ! ለሰጠህው አትኩሮት እናመሰግናለን! 👇
نمایش همه...
ነጻ 200ETB! ሂድ
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ቻናሉን ሰብስክራይብ ለማድረግ 200 ኢቲቢ አግኝቻለሁ፣ ሂዱና ሰብስክራይብ ለማድረግም ገንዘብ ያግኙ! ለሰጠህው አትኩሮት እናመሰግናለን! 👇
نمایش همه...
ነጻ 200ETB! ሂድ
አረፋህ ሊመን አረፈህ! ነገ ቤት የማፅጃ ወይ መጋረጃ የማውረጃ ቀን አይደለም። የኢድ ሸመታም ሆነ የመዝናኛ እንዲሁ! ነገ አላህ የሰማይ ባለሟሎች ላይ በአረፋ ሰዎች የሚኩራራበት፤ የሰው ልጆች ከእሳት በገፍ ነፃ የሚባሉበት ከሁሉ በላይ ዱአዎች በሙሉ ተቀባይነት የሚያገኙበት እለት ነው። ለይለቱል ቀድር ባትታወቅ የውሙ አረፋ ትታወቃለች። በለይለቱል ቀድር መላእክት ቢወርዱ በአረፋ አላህ (እሱን በሚመጥን አወራረድ) የሚወርድበት ነው! ነገ አላህ በጊዜ ፀጋ ላጣቀማችሁ አንድ to do list ላካፍላችሁ ጠዋት ከፈጅር በፊት ከለይሉ ጥቂቱን መስገድ፣ ስሁር መመገብ እና ኢስቲግፋር ማብዛት! ከሰላት በኋላ ቀጥታ ተክቢራ መጀመር ከዛም ፀሀይ እስክትወጣ ቁርአን፣ተህሊል፣ተህሚድ በአጠቃላይ በዚክር ማሳለፍ(አዝካረ ሰባህ ሳይረሳ) ፀሀይ ስትወጣ የፀሃይ መውጣትን ሰላት እዛው ከመስገጃችን ሳንነሳ በመከወን ከረሱሉ (ሰ.ዐ.ወ) ጋር ሀጅ የማድረግን ምንዳ እንዲጎናጸፍ ለቀን ኢባዳ ያግዘናል ብለን ካሰብን መጠነኛ እኝቅልፍ እንተኛ። ስንነሳ በትንሹ 4 ረክኣ ሰላተ ዱሃ እንስገድ! ከሰአት ከዝሁር ሰላት በኋላ ቁርዐናችንን እንቀራለን። የአረፋ ኹጥባ(ከመስጂደ ነሚራህ የሚተላለፈውን) መልእክት በጥብቅ መከታተል ልባችንን ሊያረጥብ የሚችል መፅሐፍ ወይም ቪድዮ እየተመለከትን እራሳችንን እናርጥብ! ከአስር በጥሎ እንዲሁ በቁርአን እና በዚክር መግሪብ 1 ሰአት አቅራቢያ እስኪቀረው ማሰለፍ! የእለቱ ወሳኝ ሰአት ይህ ነው። የተሰበረ የሚጠገንበት፤ የታመመ የሚፈወስበት፤ ተስፋ የቆረጠ ተስፋው ነፍስ ሚዘራበት ድንቅ ሰአት! ዱኣ!!! ዱኣ ብቻ! በዚህ ቀን ከእሳት ነፃ አለመባል ኪሳራ ነው። ምኞት ኖሮን ምኞታችንን ሳናሳካ መቅረት ቂልነት ነው! ነገ አላህ አልመረጥንም እና እየተመለከታቸው ከሚኮፈስባቸው ጌታቸውን ለማላቅ በነጭ ተውበው ከአረህማን ድግስ ከሚታደሙት አልሆንም! "አረፋ ተራራ ላይ መቆም ያልቻለ አላህ ያሳወቀው ድንበር ላይ ይቁም ሙዝደሊፋ ላይ ማደር ያልቻለ በአላህ ትእዛዝ ላይ ይደር...ያቀርበዋልና! ሚና ላይ እርዱን መከወን ያልቻለ ምኞቱን ይረድ! ከፍ ይላልና። ወደ ቤቱ በርቀት ምክንያት መድረስ ያልቻለ ከደም ስሩ ቅርብ ወደ ሆነው የቤቱ ጌታ ይከጅል!" ኢብኑ ረጀብ እርቅ ይበጀናል! Huzeyfa Sultan
نمایش همه...
የሚያሳዝነው አብዛኞቻችን በዲን ተከልለን መበሻሸቅን ስራችን አድርገን ይዘነዋል።የሆነ ጥፋት ስናይ አጥፊውን አካል በተገቢው መልኩ ከመምከር ይልቅ ማሽሟጠጥና ማጣጣል መተረብ ብሎም እስከመሳደብም የምንደረስ አንዳንድ ሰዎች አለን አላህ ይዘንልን ምን አይነት ካልኩሌሽን ይባል ይሆን ይሄ?! ሌላው በወንጀሉ እንዳይጠየቅ እንደምንቆረቆር እያሳየን እኛ እራሳችን ተከትለን በመሳደብና በመዛለፍ የወንጀል ባለቤት እንሆናለን።ለምሳሌ ቢድዓን ስናወግ በመውሊድ ሰሞንና የሸዋል ኢድን ብለው አንዳንድ ወንድሞቻችን የሚያከብሩት ተግባሩ ልክ እንዳልሆነ ስናስታውስ አብዛኞቻችን የምናሳየው ምግባር በጥፋታቸው ላይ እንዲቀጥሉና ችክ እንዲሉ የሚያረግ እንጂ የሙስሊም ወንድሞቻችንን መመራት የሚያመጣ ሲሆን አይስተዋልም።የብዛኞቻችን ዲን ላይ ጥፋትን ስናይ ማረማችን እጅግ ተወዳጅነቱ እንዳለ ሆኖ የምናርምበትን መንገድ ግን መለስ ብለን ማየት ይኖርብናል ወላሁ አዕለም።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ልዩ የረመዷን መቀበያና የዳዕዋ መዝጊያ እንዲሁም የገቢ ማሰባሰብያ ፕሮግራም በሀሰንና ሁሰይን መስጂድ መሰናዳቱን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።በእለቱም የተለያዩ ዝግጅቶች ከመኖራቸውም ጋር ከምንጊዜውም በተለየ ፍቅርና አንድነታችንን አጠናክረን የረመዷንን ወር ከኛ ጋር በጋራ እንድንቀበል እንጋብዞታለን።ረመዷን የ11 ወር ጉዟችንን የሚያደስ የደከሙ ነፍሶቻችንን ወደ ከፍታ የሚያወጣ ህይወት የቸረችን ልዩ መሰላል ነው። በወንጀል ባህር የቀዘፉ ነፍሶቻችን ከስጥመት የሚያድን የአላህ ችሮታ ነው።የረመዷን ምሽት አዲሷ ጠረቃ ከመወለዷ በፊት አስቀድመን እንድንቀበላት በሀሰንና ሁሰይን መስጂድ ሀሙስ ከመግሪብ በኋላ ፕሮግራም የኢስቲቅባለ ረመዷን ፕሮግራም አዘጋጅተን እንጠብቆታለን! መጋቢት 7 የፊታችን ሀሙስ ከመግሪብ በኋላ ተጋባዥ እንግዶች ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪና ኡስታዝ አብዱልቃድር(የሁዳ መስጂድ ኢማም) መቅረትም ሆነ ማርፈድ ያስቆጫል!ለሴት እህቶቻችንም ቦታ ያዘጋጀን መሆኑን በደስታ እንገልፃለን! አዘጋጅ አልበራሂን ኢስላማዊ ማህበር
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እርሶ ከቁርዓን ጋር ይተዋወቃሉ? የቂርዓቶ ደረጃንስ ማሻሻል ይፈልጋሉ?እነሆ የምስራች በመላው አለም ለምትገኙ ለቁርዐንና ለሀዲስ ትምህረት ፈላጊዎች በሙሉ አልበራሒን ኦንላይን ቁርአን የቦታ ርቀት ሳይገድባቹ ቁርዐንን ባላቹህበት ቦታ አስተካክሎ ለመቅራት ልዩ የኦንላይን ቁርዐን ፕሮግራም አዘጋጅቷል።በተጨማሪም ለርሶና ለልጆችዎ በመልካም ልዩ ትምህርት (ዓቂዳ፣አኽላቅ፣አዝካር፣ ሲራ እና ሀዲስ) የትም መሄድ ሳይጠበቅባቸው በኦንላይን የዘመኑን ቴክኖሎጂዎች በመጠቀም ትምህረት ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል።  ፈጥነው ይመዝገቡ እርሶ እኛ ጋር ሲቀሩ ከወጪ ቀሪ የሚገኘው ትርፍ ሙሉ ለሙሉ ኢስላማዊ ስራዎችን ብቻ በመስራት ላይ ላለው አልበራሒን ጀመዓ የሚውል መሆኑ  በደስታ እንገልፃለን!ኒያ ካሎት የኸይር ስራ ተቋዳሽም  ኖት ስልክ ቁጥር +251967936098 በኢንቦክስ👇👇 @Ba_Alewi ግሩፑን ይቀላቀሉ👇👇👇 https://t.me/+5c5NKMc7F75hNDQ0
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.