fa
Feedback
ሀዋሳ ድለላ

ሀዋሳ ድለላ

رفتن به کانال در Telegram

ቤት, ቦታ, ኮንዶምኒየም ህንፃ መሸጥ ወይም መግዛት ከፈለጉ በ 0912731776 (0928888821) ይደውሉልን:: or @jcommission ላይ መልዕክት ይላኩልን:: ትክክለኛ #ገዢን ከትክክለኛ #ሻጭ ጋር እናገናኘለን!!

نمایش بیشتر
2 868
مشترکین
+324 ساعت
+67 روز
-230 روز
آرشیو پست ها
#መኖሪያ ቤት ሺያጭ @ሀዋሳ ⚡️Location፦ ቡና ቅምሻ ⚡️የቤቱ ስፈት፦ 90 ካ.ሜ ⚡️ቤቱ በውስጡ 👉ሳሎን 👉3 መኝታ 👉ኪችን 👉2 ሻዉር ሽንት ቤት ⚡️መሸጫ ዋጋው፦ 3,500,000 ብር. 👉የተወሰነ ድርድር አለው ⚡️ለበለጠ መረጃ👇 📞0912731776 / 0928888821 ✅በተጨማሪ 👇 👉የምሸጥ ፣የሚከራይ ንብረት ካለዎት እኛን ያማክሩን...! @jcommission https://t.me/hawassadelela

#ኮንዶሚኒየም ሺያጭ @ሀዋሳ ➧ወልደአማኑኤል --------site 3 እና 4 ➧ስፋት ---------------------54 ➧ባለ ---------------------1 መኝታ ➧G+2-----------------ላይ 💰መሸጫ ዋጋ----- 1.8 ሚሊየን ብር 👉Real buyers call👇 ☎️+2519-12-73-17-76 ☎️+2519-28-88-88-21 https://t.me/hawassadelela

#ህጋዊ ካርታና ፕላን ያለው ቦታ ሺያጭ @ሀዋሳ ◈የቦታው ስፋት ⁻⁻⁻⁻⁻200 ካ.ሜ ◈location ⁻⁻⁻⁻⁻⁻ ጨፌ ሜዳ ◈ማርያም ቤተክርስቲያን አካባቢ ◈ፊቱን ለጠዋት ፀሀይ የሰጠ ◈ብሎክ 23 ◈መሸጫ ዋጋ ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻ 1,650,000 👉ሙሉ መረጃ ለማግኘት ~🔔~🔔~🔔~🔔~🔔 ☎️+2519-12-73-17-76 // ☎️+2519-16-64-69-63 https://t.me/hawassadelela

#ባንክ loan ያለበት ኮንዶሚኒየም ሺያጭ @ሀዋሳ ◈location ⁻⁻⁻⁻⁻ ስላሴ ◈የቤቱ ስፋት ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻46 ካ.ሜ ◈ባለ ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻1 መኝታ ◈G+3 ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻ላይ  ◈መሸጫ ዋጋ ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻ 1,850,000 ◈ባንክ --------900,000 ብር አለበት ◈cash on hand ---------950,000 ብር ይፈልጋል #ለበለጠ መረጃ ~🔔~🔔~🔔~🔔~🔔 ☎️+2519-12-73-17-76 // ☎️+2519-16-64-69-63 👉አሁን ገበያ ላይ ያሉ እና የተሸጡ ቤት እና ቦታዎችን ለመለየት ቻናላችንን ይጎብኙ👇 https://t.me/hawassadelela

#ለቢዝነስም ለመኖሪያም የሚሆን ቦታ ሺያጭ @ሀዋሳ ✔️Location____የሺ ኮብል ወደ ዮኒቨርስቲ የሚወስደው መንገድ ላይ ✔️ካሬ_350 ✔️__በጣም ቆንጆ አቀማመጥ ✔️__የፈለጉትን ቢዝነስ ለመስራት አመቺ ✔️____angle ላይ ✔️____የተሟላ ዶክመንት አለው  ✔️__ old ቪላ ቤት እና ሱቆች አሉት ✔️ከasphalt 100 ሜ 💰ዋጋ_11 ሚሊየን ብር ትክክለኛ ገዢ 👇👇👇 📞0912731776 / 0916646963 👉እባክዎን ቃልዎትን የማይጠብቁ ከሆኑ እና ትክክለኛ ገዢ ካልሆኑ አይደዉሉልን🙏 ✍እኛን ስለመረጡን እናመሰግናለን!! https://t.me/hawassadelela

#ህጋዊ ካርታና ፕላን ያለው ቤት ሺያጭ @ሀዋሳ 🔸አላሙራ ካቶሊክ ቸርች ጋር 🔸ለጊዜው የሚያኖር old ቤት አለው 🔸ለሁለት መካፈል የሚችል 🔸370 ካ.ሜ ካርታ ላይ 🔸የቦታው ስፋት 430 ካ.ሜ 🔸በአዲሱ ካዳስተር የሚካተት ነው 60 ካሬው 🔸ለትርፍ የሚሆን ነው 🔸መሸጫ ዋጋ 5 ሚሊዮን ብር #ለበለጠ መረጃ👇👇 ☎️+251912731776 ☎️+251916646963 ✍ስለ ምርጡን እናመሰግናለን ። https://t.me/hawassadelela

#ኮንደሚኒየም ሺያጭ @ሀዋሳ 🎯ቦታ __ደቡብ ዕዝ 🎯G+2___ ላይ 🎯ካሬ ____22 🎯ኪችን ያለው___studio 🎯ሁሉም____ነገር ያለቀለት 🎯አሪፍ ተደርጎ የተሰራ ቤት ነው 💰ዋጋ _1,100,000 👉ውስን ድርድር አለው #ትክክለኛ ገዢ ከሆኑ ብቻ ~🔔~🔔~🔔~🔔~🔔 ☎️+251912731776 ☎️+251928888821 🇯ቀላልና ምቹ በሆነ መንገድ Online market ማንኛውም የሚሸጥ፣ # ቤት ፣ #ቦታ ፣ #ኮንዶሚኒየም ፣ #ህንፃ ካለዎት!~ @jcommission ላይ ይላኩልን ከኛ ጋር ይግዙ ፣ ይሺጡ!! https://t.me/hawassadelela

#መኖሪያ ቤት ሽያጭ @ ሀዋሳ   🔘location አሊቶ ሰፈር 🔘የቦታው ስፋት 309 ካ.ሜ 🔘L shape የእንጨት ሰርቪሶች አሉት 🔘መሸጫ ዋጋ 4,500,000 👉ለበለጠ መረጃ ~🔔~🔔~🔔~🔔~🔔 ☎️+2519-12-73-17-76 // ☎️+2519-28-88-88-21 https://t.me/hawassadelela

#ህጋዊ ካርታና ፕላን ያለው ቦታ ሺያጭ @ሀዋሳ ◈location ⁻⁻⁻⁻⁻⁻ 01 ◈ሜሪ ጆይ አካባቢ ◈መንገድ ዳር ◈የቦታው ስፋት ⁻⁻⁻⁻⁻375 ካ.ሜ ◈ትልቅ ቤት እና ሰርቪስ ቤቶች አሉት ◈መሸጫ ዋጋ ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻ 9,000,000 👉ሙሉ መረጃ ለማግኘት ~🔔~🔔~🔔~🔔~🔔 ☎️+2519-12-73-17-76 // ☎️+2519-16-64-69-63 https://t.me/hawassadelela

ለመላው የእስልምና እምነት የሀዋሳ ድለላ ቤተሰቦች፤ እንኳን ለ የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሳችሁ! ዒድ ሙባረክ! https://t.me/hawassadelela

#ኮንደሚኒየም ሺያጭ @ሀዋሳ 🔘ቦታ __ደቡብ ዕዝ 🔘ካሬ ____57 🔘ባለ2____መኝታ 🔘G+2___ ላይ 🔘የተሟላ __ዶክመንት አለው 🔘መሸጫ ዋጋ _2,200,000 #ትክክለኛ ገዢ ከሆኑ ብቻ ~🔔~🔔~🔔~🔔~🔔 ☎️+251912731776 ☎️+251928888821 👉አሁን ገበያ ላይ ያሉ እና የተሸጡ ቤት እና ቦታዎችን ለመለየት ቻናላችንን ይጎብኙ👇 https://t.me/hawassadelela

#ህጋዊ ካርታና ፕላን ያለው ቦታ ሺያጭ @ሀዋሳ ◈location ⁻⁻⁻⁻⁻⁻ ዲያስፓራ አካባቢ ◈የቦታው ስፋት ⁻⁻⁻⁻⁻200 ካ.ሜ ◈አመታዊ ሊዝ 15,000 አለበት ◈10 አመት በላይ ተከፍሏል ◈መሸጫ ዋጋ ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻ 4,500,000 👉ሙሉ መረጃ ለማግኘት ~🔔~🔔~🔔~🔔~🔔 ☎️+2519-12-73-17-76 // ☎️+2519-16-64-69-63 https://t.me/hawassadelela

#መኖሪያ ቤት ሺያጭ @ሀዋሳ ◈ቦታ ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻ወረቀት ፋብሪካው ጀርባ ◈ካሬ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻200 ◈old የእንጨት ነው ቤቱ ◈ውስን እድሳት ተደርጎለት የሚያኖር ቤት ነው ◈መሸጫ ዋጋ ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻3.5 ሚሊየን ብር   #ትክክለኛ ገዢ ከሆኑ ብቻ ~🔔~🔔~🔔~🔔~🔔 ☎️+251912731776 ☎️+251928888821 👉ንብረት ለማስመዝገብ @jcommission ላይ መልዕክት ይላኩልን https://t.me/hawassadelela

ሀዋሳ ድለላ በሀዋሳ እና አካባቢዋ ያሉ ሰዎች ንብረቶችን ለመግዛት/ ለመሸጥ ለመከራየት ለማከራየት የሚፈጅባቸዉን ጊዜ፣ ጉልበት እና ገንዘብ በመቀነስ በቤት ሽያጭ እና ኪራይ ላይ ከተሰማሩ ግለሰቦች እ
ሀዋሳ ድለላ በሀዋሳ እና አካባቢዋ ያሉ ሰዎች ንብረቶችን ለመግዛት/ ለመሸጥ ለመከራየት ለማከራየት የሚፈጅባቸዉን ጊዜ፣ ጉልበት እና ገንዘብ በመቀነስ በቤት ሽያጭ እና ኪራይ ላይ ከተሰማሩ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ጋር በጋራ የሚሰራ ተቋም ሲሆን በዚህም ቴክኖሎጂ ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ የሚገኙ ሰዎች የቤት ሽያጭ እና ኪራይ ዋጋ በቀላሉ እንዲደርሳቸዉ እያስቻለ ይገኛል። ከዚህም በተጨማሪ ከplaystore እና appstore መተግበሪያውን በማውረድ እና በመመዝገብ ካሉበት ቦታ ሆነዉ ግዥ እንዲያከናውኑ እንዲሸጡ እንዲያከራዮ ለማስቻል በህጋዊ መንገድ ስራዎችን እየሰራን እንገኛለን ይህም በቅርቡ ወደ ስራ የምንገባበት ይሆናል፡፡ በስራችን ላይ ያላችሁን ሀሳብ አስተያየት @jcommission ላይ ይላኩልን። በማንኛውም አጋጣሚ አብራችሁን መስራት ለምትፈልጉ ትክክለኛና ተጨባጭ መረጃ ብቻ ይዛችሁልን ከመጣችሁ አብረን ለመስራት ዝግጁ ነን። አብረን እንስራለን✅ 👉በአጭር ጊዜ ውሰጥ ንብረቶን 👉ወደ ገንዘብ ~~~~ ገንዘቦን 👉ወደ ንብረት እንቀይራለን!! ደውለው ያማኩሩን ☎️ +251912731776 ☎️ +251916646963 https://t.me/hawassadelela

#ኮንደሚኒየም ሺያጭ @ሀዋሳ 🔘ቦታ __ስላሴ 🔘G+3___ ላይ 🔘ካሬ ____46 🔘የተሟላ ____ዶክመንት አለው 🔘ዋጋ _1,850,000 #ትክክለኛ ገዢ ከሆኑ ብቻ ~🔔~🔔~🔔~🔔~🔔 ☎️+251912731776 ☎️+251916646963 ✍እኛን ስለመረጡን እናመሰግናለን!! https://t.me/hawassadelela

#መኖሪያ ቤት ሺያጭ @ሀዋሳ 📍አቶቴ ኢትዮ ፓረንትስ ት/ቤት አካባቢ ⚡️የቦታ ስፋት -----200 ካ.ሜ ⚡️በጥሩ ሁኔታ የተሰራ አሞራ ክንፍ ቤት አለው ⚡️በተጨማሪም ሰርቪስ ቤቶች አሉት ⚡️የእንጨት ቢሆኑም ፅድት ያሉ ናቸው ⚡️ሰፈሩ ለኑሮ ተመራጭ ሰፈር ነው ⚡️ከአንግል ሁለተኛ ቤት 💰ዋጋ --------7 ሚሊየን ብር ⚡️ውስን ድርድር አለው 👉Real buyers ☎️+251912731776 ☎️+251928888821 https://t.me/hawassadelela

#ህጋዊ ካርታና ፕላን ያለው ቦታ ሺያጭ @ሀዋሳ ◈location ------01 ሰፈር ◈መንገድ ዳር ◈የቦታው ስፋት ⁻⁻⁻⁻⁻200 ካ.ሜ ◈ለጊዜው የሚያኖር ፈራሽ ቤት አለው 💰መሸጫ ዋጋ ⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻⁻ 5,500,000 #ሙሉ መረጃ ለማግኘት ~🔔~🔔~🔔~🔔~🔔 ☎️+2519-12-73-17-76 // ☎️+2519-16-64-69-63 👉አሁን ገበያ ላይ ያሉ እና የተሸጡ ቤት እና ቦታዎችን ለመለየት ቻናላችንን ይጎብኙ👇 https://t.me/hawassadelela

#መኖሪያ ቤት ሺያጭ @ሀዋሳ 📍ሪፈራል አካባቢ ▫️ከዋናው asphalt 20 ሜ ብቻ ገባ ያለ ◽️የቦታው ስፈት፦ 170 ካ.ሜ ◽️L shape ግማሽ አዳማ ነው ቤቱ ▫️ባለሁለት መኝታ የውስጥ እና የውጭ ሻውር ሽንት ቤት ያለው ◽️ግቢው በቂ መኪና ማቆሚያ ሲኖረው. ◽️ቴራዞ የተነጠፈለት ነው 💰መሸጫ ዋጋ -------3,700,000 #ትክክለኛ ገዢ ከሆኑ ብቻ ☎️+251912731776 ☎️+251928888821 👉ሀዋሳ ላይ የቤት እና የቦታ መረጃ በፍጥነት እንዲደርስዎ visit our Telegram channel https://t.me/hawassadelela

#መኖሪያ ቤት ሺያጭ @ሀዋሳ 📍 አላሙራ መካነየሱስ አካባቢ 🔶የቦታው ስፋት ----175 ካ.ሜ 🔸ለጊዜው የሚያኖር ቤት አለው 🔶angle ላይ ነው 💰መሸጫ ዋጋ 2.5 ሚሊየን ብር 🔸የተሟላ ዶክመንት አለው #ለበለጠ መረጃ ~🔔~🔔~🔔~🔔~🔔 ☎️+2519-12-73-17-76 // ☎️+2519-16-64-69-63 https://t.me/hawassadelela

#መኖሪያ ቤት ሺያጭ @ሀዋሳ ➤location-------አቶቴ ➤view ጀርባ ➤የቦታው ስፋት --------------200 ካ.ሜ ➤old አሞራ ክንፍ ቤት እና ➤የብሎኬት ሰርቪስ ቤቶች አሉት ➤ሰርቪስ ቤቶቹ አሪፍ ተደርገው የተሰሩ ሲሆን በወር 12,000 ብር ገቢ አላቸው ➤ትልቁ ቤት የእንጨት ቢሆንም ሸክላ የገባለት ውስን እድሳት ብቻ የሚፈልግ ነው ➤መሸጫ ዋጋ --------------7.5 ሚልየን 👉Real buyers ~🔔~🔔~🔔~🔔~🔔 ☎️+2519-12-73-17-76 // ☎️+2519-28-88-88-21 ስለመረጡን እናመሰግናለን🙏 https://t.me/hawassadelela