fa
Feedback
ቲቪ ጥገና Tv maintenance , ቲቪ ቴክኒሻን ,Tv repair 🖥

ቲቪ ጥገና Tv maintenance , ቲቪ ቴክኒሻን ,Tv repair 🖥

رفتن به کانال در Telegram

ይህ ቻናል በመቀላቀሎ የሚያገኝዋቸው ጥቅሞች ፩የኤሌክትሮኒክስ እውቀቶን ያዳብራሉ። ፪ቲቪ ፣ ሳተላይት ሪሲቨር ፣ ሞባይል ፣ ኮምፕዩተር ፣ ፍሪጅ እና የልብስ ማሺን ወዘተ ባለሙያዎችን የትም መሄድ ሳያስፈልጎ እዚህ ያገኛሉ። @Yilymj @newgroupmaintenance ለቲቪ መለዋወጫ Website : ysak-electronics.netlify.app

نمایش بیشتر
2 917
مشترکین
-124 ساعت
-37 روز
-130 روز
آرشیو پست ها
Selam beteseboch zare demo yegetemegn hisense 50 inch dimtse alew misil yelewum...backlight chigr neber yerasu gebya lay silalneber be lg tiv backlight modify tedergo sera

Selam guadegnoche zare demo yegetemegn lg 55 inch colouru wedesemayawi tekeyro neber sifeta yebaklight chigr hono tegegne

ለማንኛውም የፍላት ቲቪ ጥገና አገልግሎት በ 0926737152 ይደውሉ 📺📺📺📺📺

ግማሽ ምስል,source cof ላይ vgh ተቋርጦ.በ jamper የተቋረጠው ሲበየድ ሰራ (m2cB1....lL1576)

Selam guadegnoche zare demo yegetemegn LG 55inch mother bordu tekatlo temesasay sikeyerilet blak hone ....miknyatu demo lvds color out put silemileyayu nbr.......kebizu dikam behuala yerasun sgigniche sertolgnal........bord sikeyer endi liyagatm ychilal

Selam guadegnoche zare demo masayachu ....and tecnishan tivi eseralew blo ...1baklight lalemekeyer wechi lalemawutat blo yalt
Selam guadegnoche zare demo masayachu ....and tecnishan tivi eseralew blo ...1baklight lalemekeyer wechi lalemawutat blo yaltegeba neger baklightun short adro serto agatmognal..........please kechalin muluwun enkeyr

የተቆለፉ ኪፓድ ስልኮችን እንዴት አድርገን መክፈት እንቸላለን ?? 1. በመጀመሪያ ይህን ለመስራት የሚጠቅሙ መሳሪያዎቹን ማዘጋጀት። እነዚህም ሚራክል ተነደር ፣ ዳታ ኬብል 2. ኮምፕዩተራችን ላይ miracle thunder ና miracle driver መጫን 3. ከዛ ከጫንን በኋላ miracle thunder እናስነሳለን። 4. ከዛ SPD ውስጥ Readinfo የሚለውን እና spd 6631 SP የሚለውን እንመርጣለን ። 5. Start button የሚለውን ነክተን ፕሮግራሙን እናስጀምራለን። (በስተግራ በኩል instruction ይመጣል) 6. ከዛ ስልካችንን ባትሪውን አውጥተን አናስገባለን። 7.ከዛ bootkey ተጭነን ዳታ ኬብላችንን እንሰካለን። 8. ስልካችንን ማንበብ ይጀምራል 9. ልክ እንደጨረሰ unlock code የምትል አለች እዛ ላይ ስልኩን ኮድ ያስቀመጠዋል። 10. እንደጨረሰ ዳታ ኬብሉን ከስልካችን እንነቅለዋለን ከዛም በመቀጠል ባትሪውን አውጥተን እንመልሰዋል ፤ ስልኩን አብርተን unlock code ላይ የሰጠንን ኮድ እንሞላበታለን።

Esti sile min lastemr lay balew group giletsulign

New group for discussion electronics maintenance👍 https://t.me/newgroupmaintenance

#mobile_ic (IC)አይ ሲ ማለት ምን ማለት ነው ? አይ ሲ ማለት ብዙ ኮመፖነቶች የሚገኙበት ክፍል ነው:: በውሰጡም Resistor capacitor inductor diode ሌሎቹም ኮምፖነቶች ሊኖሩበት ይችላሉ:: የአይሲ ስራው ብዙ ነው ብቻ ኮምፖነቶችን በመሰብሰብ አንድና ከዛ በላይ የሆነን ስራ ይሰራልናል። ለምሳሌ ሞባይል ላይም ሆነ ቲቪ ላይ ኦዲዬ አይ ሲ፣ ፓወር አይሲ እና ሌሎች አይሲወች ይኖራሉ:: እነዚህ አይሲዎች የራሳቸው ስራ አላቸው። ለምሳሌ #ፓወር አይሲ የፓወርን አክቲቪቲ ይቆጣጠራል #ኦዲዬ አይሲ ደሞ የኦዲዬ አክቲቪቲ ይቀጣጠራል ስለ አይሲ ይህን ካልን ወደ ሞባይል ስንገባ ሞባይል ላይም አይሲዎች በብዛት ይገኛሉ:: ማንኛውም ሞባይል ማለትም ሞባይል ከተፈጠረ ጀመሮ እስካሁን ያሉት ሞባይል 9 አይ ሲች አሉት ከድሮ ዳስተር ሞባይል አንስቶ እስከ አይፎን 6+ ደርስ ካሁን በሆላም ለሚፈጠሩት ስልኮች 9 አይሲዎች አሉት ዘጠኙ አይሲ ደሞ ለ3 እንከፍላቸዋለን: 1 ) power and logic part ላይ (6 ic) 2) transmition part of ላይ (2 ic) 3) reception part of ic ላይ (1 ic) 4) power and logic part of ic 5) cpu ic (central processing unit ) ሲ ፒ ዩ ማለት የሞባይላችን ሁሉንም እንቅስቃሴ የሚቆጣጠር የሞባይል አይሲ ነው በአጭሩ የሞባይላችን አእምሮ ይባላል *የሲፒዩ መበላሸት Dead phone ,no net work ,no audio out put and etc…. *እንዴት መጠገን ይቻላል? አይሲውን ማሞቅ ወይም መለወጥ * የሲፒዩ ቦታ በኖኪያ እና በሳምሰንግ ላይ አይሲው በወርቃማ ፍሬም ተከቦ ይገኛል በቻይና ስልክ ደሞ እላዩ ላይ M ወይም speed trum ተብሎ ይጻፍበታል 6) memory ic ሚሞሪ አይሲ ዳታ እስቶሬጅ ዲቫይስ ነው ለሁለት ይከፈላሉ a) ROM ( read only memory ) it is permanent data storage ሮም ማለት የስልካችን ዋናው ፕሮግራም ወይም operating system የሚቀመጥበት ማለት ነው buraakiller * የሮም መበላሸት Dead phone, black or white screen, dim light እንዴት መጠገን ይቻላል? ሶፍትዌሩን ስንጠግን - ፍላሽ ወይም ፎረማት ሃርድውሩን ስንጠግን - አይሲውን ማሞቅ ወይም መለወጥ * የሮም ቦታ ሮም ኖኪያ እና ሳምሰንግ ላይ ብዙ ጊዜ የሚገኘው ከሲፒዩ አጠገብ ነው እና የአይሲው ቅርጽ ሁሌም rectangle ነውይገኛል square ያልሆነ ቻይና ላይ ደግሞ ከሲፒዩ ጋር አብሮ buraakiller b) RAM (randomly access memory) it is temporary data storage ራም ማለት የስልካችን ሚሴጅ ኮንታክቶች ሚስኮሎች ሌሎችም ልንደልታቸው የምንችላቸው ነገሮች የሚቀመጥበት ነው * የራም መበላሸት No miscall. no dilledcall. no received call . no store photo and music etc… *እንዴት መጠገን ይቻላል? ሶፍትዌሩን ስንጠግን - ፍላሽ ወይም ፎረማት ሃርድውሩን ስንጠግን - አይሲውን ማሞቅ ወይም መለወጥ * የራም ቦታ ሮም ኖኪያ እና ሳምሰንግ ላይ ብዙ ጊዜ የሚገኘው ከሲፒዩ አጠገብ ነው እና የአይሲው ቅርጽ ሁሌም rectangle ነው square ያልሆነ ቻይና ላይ ደግሞ ከሲፒዩ ጋር አብሮ ይገኛል *note ---- ኖኪያ ስልክ ለይ 1 እሰከ 5 ሮም እና ራም አይሲዎች ይገኝሉ በብዛት ከሮም ራም ያንሳል ልላው ደግሞ ለሰፒዩ በጣም የሚቀርበው ሮም ነው ራም ደግሞ በሳይዝ ከሮም ያንሳል ራም እና ሮም ሚቀመጡበት ቦታ ከኮምፖነት የጸዳ ነው 3) POWER IC ፓወር አይሲ ዋናው ስራ ከባትሪ ቮለቴጅ ተቀብሎ ለተለያዩ አይሲዎች ፓወር መስጠት ነው ለምሳሌ ከባትሪ 3.7 ቮልቴጅ ይቀበልና ለሲፒዩ 1.5 ቮልቴጅ ለሚሞሪ አይሲ ደግሞ 2.8ቮልቴጅ ያከፋፍላል *የፓወር አይሲ መበላሽት Dead phone ,no net work ,no audio out put and etc…. *እንዴት መጠገን ይቻላል? አይሲውን ማሞቅ ወይም መለወጥ ***የፓወር አይሲ ቦታ በኖኪያ ስላክ ለይ ለሁለት ዕንከፍለዋለን a) የድሮ ኖኪያዎች ከሆኑ ማለትም 1st generation ከሆነ ብቻ ፓወር አይሲ ለብቻው ተነጠወሎ እናገኘዋለን ከአጠገቡም RTC የተባለ ኮሞፖነት እናገኛለን:: b) አሁን የሚገኙ ኖኪያዎች ደግሞ አራት አየሲዎች በአንድ አይሲ ተጠቃለው ይገኛሉ የዚ አይሲ ስም UEM(universal energy management) ይባላል እዚ አይሲ ላይ አራት አይሲዎች ይገኛሉ እነሱም Power ic, audio ic, charge ic, ui ic ይገኛሉ ይሄ አይሲ የምነለየው RTC አጠገቡ በመኖሩ ነው:: ቻይና ስልክ ላይ ደሞ አሁንም ልክ እንደ ሚሞሪ አይሲ ከሲፒዩ ጋር አብር ይገኛል ብቻ ሁሉም ስልክ ላይ RTC የተባለው ኮምፖንት አብሮት ይገኛል።

New group for discussion electronics maintenance👍

ለማንኛውም የፍላት ቲቪ ጥገና አገልግሎት በ 0926737152 ይደውሉ 📺📺📺📺📺
ለማንኛውም የፍላት ቲቪ ጥገና አገልግሎት በ 0926737152 ይደውሉ 📺📺📺📺📺