ቲቪ ጥገና Tv maintenance , ቲቪ ቴክኒሻን ,Tv repair 🖥
رفتن به کانال در Telegram
ይህ ቻናል በመቀላቀሎ የሚያገኝዋቸው ጥቅሞች ፩የኤሌክትሮኒክስ እውቀቶን ያዳብራሉ። ፪ቲቪ ፣ ሳተላይት ሪሲቨር ፣ ሞባይል ፣ ኮምፕዩተር ፣ ፍሪጅ እና የልብስ ማሺን ወዘተ ባለሙያዎችን የትም መሄድ ሳያስፈልጎ እዚህ ያገኛሉ። @Yilymj @newgroupmaintenance ለቲቪ መለዋወጫ Website : ysak-electronics.netlify.app
نمایش بیشتر2 916
مشترکین
-324 ساعت
-27 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
💫“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”💫
— ኢሳይያስ 9፥6
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ
መልካም የገና በዓል
https://t.me/tvmaintenanc
https://t.me/ysakelectronics
ሰላም የ tv maintenance(ysak) ቤተሰቦች በተደጋጋሚ በጠየቃቹኝ መሠረት tv maintenance ስልጠና የምትፈልጉ basic to advance ምዝገባ ጀምረናል
ስልጠናውም በአካል እና online ነው
ስልጠናውም የሚያካትተው
1 risiver and geapas maintenance
2 crt tv
3 led&lcd maintenance 24inch-65inch full course
4 dc and blower maintenance
5በየጊዜው የሚሰሩ ቲቪዎች history and explanation
ይህን ስልጠና የሚሰጠው በተግባር ራሳቹን ችላቹ ጥገና መስጠት እስክትችሉ ድረስ የሚያግዙአቹ መለማመጃ ሙሉ እቃዎች አሉን
ስልጠናውም ስትጨርሱ ብቁ ቴክንሺያን እንደምትሆኑ 100%sure ነን
አድራሻ ኮልፌ አጠናተራ
ለበለጠ መረጃ 0926237152 username =@asmerizing
