cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Selale university students fellowship EvaSUE...

በዚህ ግሩፕ ወንጌል ይሰበካል ፣ተከታታይ ትምህርቶች ይቀርባሉ ፣ስነ_ፅሁፎች፣ አስተማሪ ታሪኮች ፣ ውይይቶች እና መዝሙሮች ይቀርባሉ። አስተያየት ፣ ሀሳብ፣ እና ጥያቄ ካላችሁ @amendile ማናገር ትችላላችሁ ወይንም ደግሞ በቀጥታ ስልክ ለማግኘት ከፈለጉ 0932680833 📞 OR 0932 412930 📞 ❌በዚህ ቸናል ውስጥ ከግሩፑ ዓላማ ጋር የማይሄድ ማስታወቂያ መልቀቅ ፈፅሞ የተከለከለ ነው።

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
133
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

1 ጴጥሮስ 1 (1 Peter) 3-5፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።
نمایش همه...
እንዴት ናችሁ. ዛሬ በጣም ትልቅ ትምህርትና እውቀት ያዘለ መፅሐፍ ዪዤላችሁ መጥቻለው። የቤተ ክርስቲያን እና የክርስትናን ቁንፅል ሃሳብ የያዘ እና በየዘመናቱ በመሃል እየገቡ ኑፋቄነትን የሚያቀነቅኑ የሃሰት ትርክቶችን በእንዴት መልኩ መቋቋም እና በእግዚአብሔር ቃል እውቀት መቆየት እንድንችል ያስችለናል። እናም አንብቡት ለኔ ትልቅ ነገር አጊኝቼበታለው።
نمایش همه...
በእንተ ኑፋቄ.pdf4.10 KB
‼️የአባቱን ሀዘን ትቶት የጓደኛውን ጓደኛ ሰርግ(ደስታ) ስለሚሔደው ሰው እናውጋ ለምን ይሆን አብዛኛው ሰው ሀዘን ከማቅለል ይልቅ ደስታ ለማብዛት ሳቅና ፌሽታ ባሉበት የሚያዘወትረው???? ዋጋ ያለው ትልምስ ሀዘንተኛን በማፅናናት ነው??? ወይስ ደስተኛን በመክበብ??? ካለናንተ ደስተኛ መሆን የሚችል ሰው ጋር በመሔድ ነገር ግን እናንተን ከጎኑ በማጣት ከሀዘኑ መላቀቅ ለከበደው ጊዜ አትንፈጉት። #Jiru3
نمایش همه...
👑🎶Can't Even Love Myself / Unspoken🎶👑 Look into the mirror, what do I see? All the imperfections that define me Thought I was a man but I'm still a boy Everything I am still trying to avoid I know the golden rule Treat another like you want to be treated too But lately I've been hating on myself, it's true Beat up my heart 'til it's black and blue How can I love, can I love, can I love You If I can't even love myself? I try to hide that I don't feel worthy But the truth it will always tell What you carry always shows What you bury it still grows How can I love, can I love, can I love You If I can't even love myself? Normal conversation seems to get harder I try to hold my tongue 'cause it's been getting sharper I'd open up the gate but I can't find the key Maybe I'm afraid, afraid of what You'll see I know the golden rule Treat another like you want to be treated too But lately I've been hating on myself, it's true Beat up my heart 'til it's black and blue How can I love, can I love, can I love You If I can't even love myself? I try to hide that I don't feel worthy But the truth it will always tell What you carry always shows What you bury it still grows How can I love, can I love, can I love You If I can't even love myself? No, I can't even love myself I need you to pray for me Need you to stay here with me Though I've pushed you away from me Don't turn away from me I need you to pray for me (Pray) Need you to stay here with me (Stay) Though I've pushed you away from me (Away) Please don't You turn away Can You love, can You love, can You love me? Can You love, can You love me? Can You love, can You love? Can You love, can You love, can You love me If I can't even love myself? I try to hide that I don't feel worthy But the truth it will always tell What you carry always shows What you bury it still grows How can I love, can I love, can I love You If I can't even love myself? Can You love, can You love, can You love You? Can You love, can You love me? Can You love, can You love, can You love me? Can You love, can You love me? ( "All gospel all the time") @Jiru3 Wishing a nice day😘🙏
نمایش همه...
I'm different. I've always hated saying that because I've always thought like that single strand of hair that longer than the rest of be plucked out and removed from the place , the society I've made a home in. It's not easy admiring you're not alike to every one around you which is unfair but sadly that the truth. In my eyes no one is alike. Like our different finger prints and the prints of our tounges none of us are the exact same clone of eachother and yet we try every day to fit into the box society has labled normal. From a young age I've refused in every way possible to not be pushed or shuved into that box but every day the strength I have to resist the pressure has become less and less. I've had people I love be disappointed in me, give up on me and call me every word in the book because I refuse to fit into that box. That box that has left generations before us to be numb. Being different is a blessing. It's what makes up valuable. Like how a sicior can't cut a tree and like how an axe can't properly cit paper we all have our own functions, our own destines so yes I'm different. So is every single one of you. Wishing a nice day🙏❤️
نمایش همه...
Selale university ሰላሌ ዩንቨርስቲ በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ፍቼ ከተማ የሚገኝ ሲሆን ፍቼ ከተማ ከ አ.አ 112 ኪ.ሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ ሲሆን ፍቼ ከተማ የአየር ሁኔታው ወይናደጋ ሲሆን ከህዳር - ጥር ትንሽ ይበርዳል። የሰላሌ ዩንቨርስቲ ሁለት ካምፓስ ሲኖሩት 1ኛዉ ካምፓስ አበበች ጎበና ሲሆን የጤና ትምህርቶች ይሰጡበታል። ለምሳሌ:- Medicine,Health officer,Nursing,midwifery,የመሳሰሉት ይሰጥበታል። 2ኛ ካምፓስ ጀነራል ታደሠ ሲሆን የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርተቀች ማለትም law,economies,accounting,sociology,marketing,management,Geography,statistics ,የመሳሰሉትን ተፈጥሮ ሳይንስ ማለት computer science biology,chemistry, Physics production,Agriculture, agro-foresty sport science የመሳሰሉትን ትምህርት ዪሰጣል ፍቼ ከተማ ላይ ሁሉም ብሔረ ብሔረሰብ በጋራ በመረዳዳት ተከባብረዉ የሚኖሩባት ሲሆን በከተማይቱ ሁለት ቋንቋ ይነገራሉ። እነርሱም በከፊል ኦሮምኛ ና በከፊል ደግሞ አማርኛ ይነገሩበታል። በዩንቨርስቲዉ ዉስጥ ካፌና ላይብረሪ ዲጂታል ናቸው። በዩንቨርሲቲዉ አካባባቢ የምግብ አገልግሎት በየአይየት =25 ፍርፍር =25 ሻይ=3 ቡና=5 የመሳሰሉትን በተመጣጣኝ ዋጋ ይገኛል።
نمایش همه...
አዲስ ተማሪዎች እኛ ጋር ስለመጣችሁ ደስ ብሎናል። እንኳን እግዚአብሔር እረዳችሁ።
نمایش همه...
►▹▹▹◦መፅሀፍትን ስናነብ መፅሀፍት ዝም ብለው አይፃፉም። ታሪክን ከመሀረክ ከማስተላለፍ በዘለለ በአንባቢው ህይወት ውስጥ የሚፈጥሩት አንዳች ነገር ወይም አላማ አለ ተብሎ ይታመናል። ስለዚህ ጊዜን ለማሳለፍና ለመዝናኛ ከማዋል በዘለለ በህይወቴ ላይ ምን ፋይዳ አመጣ ማለት መልካም ይመስለኛል።ለዚህ ደግሞ አጭር ማስታወሻን እየያዙ ማንበብ በጣም ጠቃሚ ነው። በመፅሀፉ ውስጥ ያነበብነውን ሀሳብ ወይም አንድ አረፍተ ነገር በተለያዩ ቦታዎችና በውይይቶች ላይ #ማሰላሰል የመፅሀፉን አላማ ከመረዳትም በዘለለ በህይወቴ ምን ነገረኝ የሚለውን ጥያቄ ለመመለስ ይረዳል። በእኔ አስተሳሰብ ጎበዝ እንባቢ መፅሀፍን በትንሽ ጊዜ አንብቦ የጨረሰ ሳይሆን መፅሀፉን ለሚገባው ጥቅም ያዋለ ወይም በትክክል ከመፅሀፉ የተጠቀመ ሰው ነው። ስለዚህ በምናነብበት ጊዜ አጭር አጭር ነገሮችንና #ዋና_ሀሳቡን በመያዝ እነሱንም በማሰላሰልና ጠቃሚ ነገሮችን ከህይወታችን ጋር ለማዋሀድ ጊዜ ይኑረን!!! ▨ማንበብ መሰልጠን ነው❕ ▨ማንበብ በእውቀት መብሰል ነው❕ ▨ማንበብ ዕርድና ነው ❕ ▨ማንበብ በጥሩ ቅመሞች ተቀምሞ እንደተሰራ ወጥ የራስን ስብዕና ማጣፈጥ ነው❕ ▨የሚያነብ ሰው ዛሬንና የቀደመ በታሪክ ጠንቅቆ የሚያውቅ ሰው ይሆናል ❕ ▨የሚያነብ ሰው ሁሌም የመፍትሄ ሰው ነው❕ ▨የሚያነብ ሰው በወንዝ ዳር እንደተተከለ ፍሬዋንም በየግዜው እንደምትሰጥ ለምለም ዛፍ ነው❕ ◉► ማንበብ ማንበብ እና ማንበብ ◎◎◎ እናንብብ፤እንወቅ፤እንብሰል፤እንመርምር፤እንጠይቅ፤እንሰልጥን‼️ ➴ማንበብ ባህል ነው ❕ ➴ማንበብ መሉ መሆን ነው❕ ➴የማንበብ መሰልጠን ነው❕ እናምብብ❕እናምብብ❕ እናምብብ❕ በማምበብ እውቀትን ትጋትን ባህልን እናሳድግ! የመፍትሄ ሰው እንሁን! አመሰግናለሁ❕ ዶክተር ምህረት ደበበ
نمایش همه...
' ==❀❀❀===❀❀❀== የዕለቱ ጥቅስ ==❀❀❀===❀❀❀== “አንተን ታምኛለሁና በማለዳ ምሕረትህን አሰማኝ፤ አቤቱ፥ ነፍሴን ወደ አንተ አንሥቻለሁና የምሄድበትን መንገድ አስታውቀኝ።” (መዝሙር 143፥8)
نمایش همه...