cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

MARANATHA

“እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥” — 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23 ኢየሱስ ይመጣል!!

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
195
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

"ስለሀገራችን እንፀልይ!!" 🙏🙏 @Makarious2020
نمایش همه...
8.14 KB
" ኢየሱስ ተነስቷል!! " 👉 ኢየሱስ ከሞት እንደተነሳ እኛም ለወንጌል ና ለመልካም ስራ እንነሳ!! 👉 ኢየሱስን ነቅተንና ተዘጋጅተን እንጠብቅ። መልካም በዓል
نمایش همه...
ኢየሱስ @Makarious2020
نمایش همه...
1.51 MB
አራቱ መንፈሳዊ ህጎች @Makarious2020.
نمایش همه...
2.00 MB
7.99 MB
#መልካም_ዜና የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ልጆች የክርስቶስ ሰላም ይብዛላቹ።መልካም ዜና ይዘንላቹ መተናል... እስካሁን ብዙ ሰዎች ስልክ ቁጥራቸውን ልከውልናል😱😱😱 👇#መልካሙ_ዜና ምን መሰላቹ👇 በመጀመሪያ የሁላችሁን ስልክ ቁጥር እንፈልጋለን ከዛም እኛ በሳምንት 7 ቀን ከጥዋቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ የእግዚአብሔርን ቃል ከአጭር መንፈሳዊ መልዕክት ጋር #በነፃ እንልክላቹሃለን። እናንተም የምንልከውን የእግዚአብሔር ቃልና አጭር መንፈሳዊ መልዕክት ቀኑን ሙሉ እያሰላሰላቹ ትውላላቹ።አስተውሉ መልዕክቱን የምንልከው በነፃ ማለትም በራሳችን ወጪ ነው። የስልክ ቁጥራችሁን በእነዚህ አድራሻዎች መላክ ትችላላቹ 👇👇👇 @AddictedToJesus @AdeilTheVoice @johnthevoice 👆👆👆 ይህ ደግሞ የመንፈሳዊ ግሩፓችን Link ነው 👇ይቀላቀሉን👇 @kingdomathand @kingdomathand @kingdomathand
نمایش همه...
3.28 MB
መንፈሳዊ አለመብሰልን አትታገሱ። የመጨረሻው ክፍል   @Makarious2020
نمایش همه...
mp3vlc_record_2021_04_01_03h35m57s_vlc_record_2021_03_30_04h04m32s.mp35.11 MB
ኢትዮጵያ🇪🇹 እንደ ፈረንሳይ🇫🇷 በ1998 እ.ኤ.አ ፈረንሳይ ባዘጋጀችው የአለም ዋንጫ ከመካሄዱ በፊት ፈረንሳይ በእርስ በርስ ጥላቻ ስትናጥ ነበር። በተለይም በነጮችና በጥቁሮች መካከል ትልቅ መከፋፈል ነበር። የፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን በነ ሮናልዶ ናዛሪዮ ዴሊማ የምትመራውን የወቅቱን አስፈሪ ብሄራዊ ቡድን ብራዚልን በፍፃሜ 3ለ0 በማሸነፍ ፈረንሳይ የራቃትንን ሰላምና አንድነት ሊመልሱላት ችለዋል! ዛሬ ኢትዮጵያ የ1998ቱን የፈረንሳይን የክፍፍልና እርስበርስ ጥላቻ ጎዳና እየደገመች ባለችበት ሁኔታ ብሄራዊ ቡድኗ ቀድሞ መስራታው ወደነበረችበት የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር መልሷታል! የፈረንሳዩ አንድነት ለሃገራችን ከፀሎት ጋር ተመኘን🙏🏾🙏🏾 እንኳን ደስ አለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @christian_mezmur
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.