fa
Feedback
Halal memory🫀

Halal memory🫀

رفتن به کانال در Telegram

#ǫᴜʀᴀɴ & ʜᴀᴅɪs #ғᴜɴ ɪsʟᴀᴍɪᴄ ᴄᴏɴᴛᴇɴᴛ #вєѕт ɪsʟᴀᴍɪᴄ 𝑣𝑖𝑏𝑒 #ᴇᴠʀʏ ᴍᴜsʟɪᴍ ᴄᴏɴᴛᴇɴᴛ ╱◥██████◣. │∩│🪟▤│🪟│. ▓▆▇█▓🚪▓█▇. Cross @Usre_aviailabele

نمایش بیشتر
9 999
مشترکین
-1324 ساعت
-727 روز
-23630 روز
آرشیو پست ها
ይባላል አሉ! ሴት ልጅ ማስቸገር መረበሽ ካቆመች መውደድ ትታለች ማለት ነው😶
ይባላል አሉ! ሴት ልጅ ማስቸገር መረበሽ ካቆመች መውደድ ትታለች ማለት ነው😶

ምእመኑ የሰገዱበትን ምንጣፍ ጠቅልለው እንደያዙ ግሮሰሪውን ገብተው ጢም አርገው ሞሉት።ስቅለት አይደለንዴ? ትንሽ የጥሞና ግዜ አያስፈልጋቹም?

ለምንድን ነው የምትቀኚብኝ ብሎ ጠየቃት… ወደ ሌላ ሴት እንዳልሄድ ትፈሪያለሽ እንዴ? እሷም ፈገግ ብላ :አይደለም ይሄ ምንም ሀሳቤን አይወስደውም አለቺው… እኔ ጋር የምታገኘውን እነሱ ጋር አታገኘውም
ለምንድን ነው የምትቀኚብኝ ብሎ ጠየቃት… ወደ ሌላ ሴት እንዳልሄድ ትፈሪያለሽ እንዴ? እሷም ፈገግ ብላ :አይደለም ይሄ ምንም ሀሳቤን አይወስደውም አለቺው… እኔ ጋር የምታገኘውን እነሱ ጋር አታገኘውም ማንም እንደ እኔ የሚወድህም የለም እንደ እኔም የሚንከባከብህ አታገኝም እንደ እኔም የሚተናነስልህ አትገኝም እንደ እኔ ልቦ በፍቅሯ የሚመታም አታገኝም የኩራት እና የመገረም ሁኔታ ይስተዋልበት ነበር… ወደ ጆሮዋም ጠጋ ያ ሁሉ ቅናት ለምንድን ነው? አላት እሷም: የምቀናብህ ማንኛዋም ሴት አይታህ በፍቅርህ እንዳትወድቅ ነው በተለመደው ዘዴህ ለምታወራው ሴት ሁሉ እቀናለሁ። እንክብካቤህን አይታ ይህን የምታደርግላት ለሷ መስሎት ከምታስብ ሴት ሁሉ እቀናብሃለሁ ከዛም የኔ መሆንህን ስትሰማ ትገረማለች🫣። ከዛም ወደ ጆሮው ጠጋ ብላ  እወድሀለው…🙄 እሱም:  ይደነግጥ እና በሁለተኛው ጆሮዬም ድገሚኝ ሚዛኔን እንድጠብቅ🙂🤣 አላት🥹

ድህነት ክፉ ነው፤ ከሰው በታች ያደርግሃል ∞ ድህነት የገንዘብ እጥረት ብቻ አይደለም፤ ድህነት ክብርህንም ያሳጥረዋል። ምርጫህን..... ሞገስህን.... ደምፅህን ያሳጥረዋል። ∞ ሰው ገንዘብ ሲኖረው
ድህነት ክፉ ነው፤ ከሰው በታች ያደርግሃል ∞ ድህነት የገንዘብ እጥረት ብቻ አይደለም፤ ድህነት ክብርህንም ያሳጥረዋል። ምርጫህን..... ሞገስህን.... ደምፅህን ያሳጥረዋል። ∞ ሰው ገንዘብ ሲኖረው ምርጫ አለው፤ የሰው ልጅ ገንዘብ ሲያጣ ገንዘብ የያዙ ሰዎች ሊወስኑበት ይከጅላሉ። ያን ጊዜ ነው ድህነትህ ከሰው በታች የሚያደርግህ። ∞ ምግብ ገንዘብ ይፈልጋል። ሕክምና ገንዘብ ይፈልጋል። ክብር እንኳን በዚህ ዘመን ብዙ ጊዜ budget ይጠይቃል። ∞ ድህነት ሲመጣ ሰው ሕልሙን ይረሳል፣ ችሎታውንና እውቀቱን አይጠቀምም፣ አንዳንድ ጊዜ እምነቱን እንኳን ያስታል። ∞ ድህነት ክፉ ነው፤ ክፉ ሰው ደግሞ ከድህነትም ይበልጣል።

«ማሻ አላህ እገሌን አየህ? ለሚስቱ ካለው ፍቅር የተነሳ ከሞተች በኋላ በስሟ መስጂድ ገነባ» አለች ባልየው : ‐ «አንቺ ዘገየሽ እንጂ መሬት ከገዛሁ ዘመናት አለፉ»🚶
«ማሻ አላህ እገሌን አየህ? ለሚስቱ ካለው ፍቅር የተነሳ ከሞተች በኋላ በስሟ መስጂድ ገነባ» አለች ባልየው : ‐ «አንቺ ዘገየሽ እንጂ መሬት ከገዛሁ ዘመናት አለፉ»🚶

‎ ‎በሕይወት ስላለው ደስተኛ ነኝ። ጠዋት ፀሐይ ሲወጣ ‎ብርሃኑ ምድርን ሲነካ ዛፎች በነፋስ ሲወዛወዙ ዐለም ጸጥ ያለ ግጥም ይመስላል። ‎ ‎እናም እላለሁ ሕይወት ከብዙ ታላላቅ  ነገሮች የተሠራ አይደለም፤ ከትንንሽ  ቁርጥራጮች የተፈጠረ አንድ ውብ ጥበብ እንጂ። ‎ ‎እውነት ነው ሕይወት አንዳንድ ጊዜ ይከብዳል። ‎ዝናብ ይወርዳል፣ ጨለማ ይመጣል፣ ልብም አንዳንድ ጊዜ ትድሀለች። ‎ ‎እናም እላለው ምናልባትም ይህ ነው የሕይወት ውበት፤ ዝናብ ከሌለ የፀሐይ ሙቀት አይሰማም። ሐዘን ካልነበረ ደስታ ትርጉም አይኖረውም። ‎ ‎ምናልባት ታላቅ ነገር አላገኘሁም ይሆናል… ‎ግን አንድ ታላቅ ነገር አለኝ። ‎ ‎ሕይወት። መልካም ቀን❤ ‎ ‎

ምን ቀረኝ ከህይወት ያላየሁት እውነት? ነፍሴ ምን ጎደላት ÷ እድል ባይሰጣት? የሰው ልጅ ህይወቱ በሄዱበት መንገድ ÷ ተመልሶ መምጣት" ትላንት የሚያውቀኝ ሰው ትላንቴን፣ የማያውቀኝ ሰው ዛሬን፣ አምላኬ ግን ነገዬን ያያል። For tomorrow is a mere opportunity of being. ታሪክ ራሱን ይደግማል ይላሉ። አለምም በፍልስፍና ፣ በፋሽን ፣ በስልጣኔ ፣በአስተሳሰብ ወዘተ ራሱን ይደግማል። ገናናዎች ወድቀው ፣ የደከሙት ይበረታሉ። . . ስዞር የጋርዲዎላው ፖዜሽናል እግርኳስ ሃያልነት እያበቃለት ነው የሚል ፅሁፍ አነበብኩ። ለዚህ ያለፉትን 10 አመታት እግርኳስ የቀየረ አጨዋወት ማምከኛ የታክቲክ ሃሳብ የተገኘው በ1941 ነው ይላል ፅሁፉ (ዝርዝሩ ብዙ ነው)። በዚያው ስለ ኳስ አሰብኩ። እኔ የምደግፈው ማንቺስተር ከ2005 G.C ጀምሮ ያየሁት ሃያሉ ነው ወይስ አሁን ያለው መከረኛው? የምንወዳቸውን ሰዎች ክፉ ዛሬ የምናልፈው በትላንት መልካም ትዝታና በነገ ተስፋ ነው።  ምቹ ጊዜ አሁን ሆኖ ሳለ እንኳን የድሮውን ለምን እንናፍቃለን? የድሮ ዘፈን፣ የድሮ ፍቅር፣ የድሮ ጓደኝነት፣ የድሮ እቃ፣ የተሻለ የሚመስለን ለምን ይሆን?

🖤...!
🖤...!

ኢሳም ሀበሻ ተውበት አድርጌያለሁ" ብሎ የፊልሙን አለም ተሰናብቶ "የነጃሺን ታሪክ በፊልም ላመጣው ነው" ብሎ የታወቁ ኡስታዞችና ሙስሊም ታዋቂ ሰዎችን በመያዝ "አርዱል ሲድቅ" (የእውነት ምድር) የሚ
ኢሳም ሀበሻ ተውበት አድርጌያለሁ" ብሎ የፊልሙን አለም ተሰናብቶ "የነጃሺን ታሪክ በፊልም ላመጣው ነው" ብሎ የታወቁ ኡስታዞችና ሙስሊም ታዋቂ ሰዎችን በመያዝ "አርዱል ሲድቅ" (የእውነት ምድር) የሚል ፕሮጀክት ገንዘብ ሲያሰባስብ "እውነትም የእውነት ሰው ብለን ነበረ።(በርግጥ እኔ አላልኩም)🙂 በርግጥ አንድ ፊልም ለመስራት ጊዜ እንደሚወስድ የታወቀ ነው። ነገር ግን የነጃሺ ፊልም "በቅርብ ቀን" ከተባለ በኋላ የወሰደው ጊዜ፣ ራሱ ንጉስ ነጃሺ ስልጣን ላይ ከቆየበት ጊዜ ጋር ሊስተካከል ምንም አልቀረውም!ቢያንስ ፊልሙ ባይደርስ የተሰበሰበው ገንዘብ የት እንዳለ የሚያሳይ የ 5 ደቂቃ ዶክመንተሪ ነገር ቢለቀቅልን 🤲 ግን ያው እኔ ሁኔታውን አጠፋፉን ሳስበው ከፊልሙ አለም ወጥቻለሁ ቢልም፣ ትልቁን ፊልም ግን እዚሁ ፕሮጀክት ላይ የሰራው ይመስለኛል🙂። እናም ወደዋናው እኔ ወደሚያሳስበኝ ጉዳይ ስንመለስ ማለነው፣ በገንዘብ ማሰባሰቡ ''አዩሀሀል ሙስሊሙንንን'' ብለው ማህበረሰቡን ሲያስተባብሩ የነበሩ ኡስታዞቻችን የፊልም በጀት ሲጠፋ የሚደረግ ዱዓ አለ ? ወይስ 'ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን' ብለን እንተወው?"🤲

ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ሳስብ ሥነ-ልቦናዬን ከሚያሸብሩት ጉዳዮች አንዱና ዋነኛው ይሄ 'ማስረገዝ' የሚሉት የተፈጥሮ ግዳጅ ነው። እስኪ በአጀብ አግብተህ፣ ወይዘሪትን ከቤተሰብ ጋር ደባልቀህ፣ የጨዋ
ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ሳስብ ሥነ-ልቦናዬን ከሚያሸብሩት ጉዳዮች አንዱና ዋነኛው ይሄ 'ማስረገዝ' የሚሉት የተፈጥሮ ግዳጅ ነው። እስኪ በአጀብ አግብተህ፣ ወይዘሪትን ከቤተሰብ ጋር ደባልቀህ፣ የጨዋ ልጅ መስለህ እየኖርክ... ድንገት የሆነ ቀን ሆዷ ገፍቶ እርግዝናዋ ሲታወቅ ያሳደጉህ እናትና አባትህ "ከወራት በኋላ ሆዷ ገፋ ብሎ ሲመጣ አባትህና እንዴት አረገዘች?" ብለው ባይጠይቁህ እንኳ፣ አይናቸው ውስጥ ያለውን ጥያቄ ስታነበው ምን ልትላቸው ነው? ​እስካሁን ድረስ ጨዋና ምንም የማያውቅ 'ህፃን' መስለህ ኖረህ... ዛሬ አይን አይናቸውን እያየህ በህይወታቸው 'እንኳን ሊያደርገው ሊያስበውም አይችልም' የሚሉትን ተግባር... ፕራክቲስ' እንዳደረግከው እናትና አባትህ ፊት ቆመህ ታስረዳቸዋለህ? አረ እስተግፊሩላህ

በሙሉ ጤንነታችን ለሚመጣ ንጋት አልሀምዱሊላህ! الصلاة خير من النوم

_ ተራ መሆንን የሚያህል ነገር የለም ።ስልህ ለምንም ግድ የለለው መሆን ደስ ይላል ።እንደመጣ መኖር ፤ እንደ እምረቱ መውድድ ፤ ያዩትን ቀንዛፋ ውበት ማቀፍ [ ያልተዋበውንም ማቀፍ (ሁሉም ነገር ሲ
_ ተራ መሆንን የሚያህል ነገር የለም ።ስልህ ለምንም ግድ የለለው መሆን ደስ ይላል ።እንደመጣ መኖር ፤ እንደ እምረቱ መውድድ ፤ ያዩትን ቀንዛፋ ውበት ማቀፍ [ ያልተዋበውንም ማቀፍ (ሁሉም ነገር ሲታቀፍ ይዋባልና ) ። ] ፤ መፈቀር ሳይገድህ ማፍቀር |ምንም ሳትጠብቅ| ፤ እንዳሻህ መልበስ ፤ እንዳሰኘህ መራመድ | ...ልቅቅ ሁሉንም ፡ ውጥረቱን 'ርግብ ፡ ቅለት ያኔ ነው የሚመጣው ። ውሃ ሁንት [ ለሁሉም እንደይዘቱ ት ሰ ፈ ር ለ ታ ለ ህ ] ። ክብርህን ብቻ ጠብቀው ። አውቃለሁ ይሄ ራሱ የሆነ Delusion የሚመስል ነገር ሊኖረው ይችላል ግን ቢመስልም ግዴለም ይሄኛው ጡሃራ ቦታ ይሰቀል ። በቃ በራስህ መርህ-ዓለም ውስጥ ከ'ነ ውበትህ ኑርና ሙት "እንደ ኢራንያን'ና Palestinians ወ'ላ ! | ...

Btw በሚሊየን ሙስሊሞችን የፈጁ ጭራቅ ሐገራት ጋዛን አይናችን እያየ ያወደሙ አረመኔ ለኢራን ህዝብ አይራሩም ዐለም ከሐዘን መግለጫና ከታቃውሞ በዘለለ ምንም የለውም ... !

ኢራናውያን የአሜሪካንን ቦንብ ለመከላከል ተሰልፈው እጅ ለእጅ ተያይዘው ሳይ ምን ትዝ አለኝ!? ባለፈው እኛ ሀገር የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት ዱላ ይዞ የወጣው ህዝብ እና ፍራሹን አውጥቶ መሬት ላይ የ
ኢራናውያን የአሜሪካንን ቦንብ ለመከላከል ተሰልፈው እጅ ለእጅ ተያይዘው ሳይ ምን ትዝ አለኝ!? ባለፈው እኛ ሀገር የመሬት መንቀጥቀጥ ሲከሰት ዱላ ይዞ የወጣው ህዝብ እና ፍራሹን አውጥቶ መሬት ላይ የተኛው የኛ ህዝብ ¡ ብቻ ነገሩ ውስብስብ ነው ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ነውንጂ እንግዲህ ሌላ ምን ይባላል።

ጦርነት ወግና ክብር ያለው እዚህ ኢትዮጵያ ነው። የኢራን አሜሪካ እስራኤል ጦርነትን ተመልከት። ቀኑን ሙሉ ዘመናዊ ባለስቲክ ሚሳኤል እየተተኳኮሱ የሚሞተው ሰው ከሁለት አይበልጥም። እኛ ጋርስ በለኝ? እኛ ጋርማ ብራዘረይ በሃይላንድ ኮዳ ክፍለጦር የሚማርክ ገበሬ በቆመህ ጠብቀኝ ክላሽ የአንድ አካባቢ ህዝብ የሚፈጅ ታጋይ በፍሻሌ ሽጉጥ ሜካናይዝድ የሚበትን ጀግና ያለበት ሀገር ነው። ወገን ጦርነት ከነሙሉ ክብሩ የምታገኘው እኛ ጋር ነው። ኢራንና እስራኤል ተለባልበው ሲጨርሱ የምታየው የመጨረሻ አሰቃቂ ነገር የህንፃ መፍረስ ብቻ ነው። እዚህ ግን ገና ጦርነቱ ሲጀመር የሞቱ፣ የአካል ጉዳት የደረሰባቸው፣ መንገድ ስለተዘጋ በረሃብና ቸነፈር ያለቁ ብዙሃንን ታያለህ። ይህቺ ድንቅ ሀገር ማስመሰል አትችልም። ጦርነት ከተባለ እንደኢትዮጵያ እንጂ የምን ሚሳኤል እየተኮሱ በፀረ ሚሳኤል መከላከል ነው? ቀኑን ሙሉ ተዋግተው እስካሁን አንድ ሰው ሳይሞት እኔ አከራዬ ጨቅጭቆ ሊገድለኝ ነው። ጭራሽ ደሞ ዐለም ልትጠፋ ሰዐታት ይጠባበቃሉ። ጀሊሉ እንዲው ጦጲስን ሲፈጥረንም ለሞት አቀባብሎ የፈጠረን አይመስላችሁም? በከሰል ጭስ ሁላ እኮ እንሞታለን።

ነብዩﷺእንዲህ ብለዋል፡- “ኢማንና ምቀኝነት በአንድ ባሪያ ልብ ውስጥ አይሰበሰቡም።

I came to the realization that happiness is something you don't search for in certain tngs or people. It is sometng you can see in yourself when you get out of bed in the morning, excited about ur plans for the day, or just feeling thankful for a good day. You can see it when you  take long walks, drink your milk 🐄 and worship God. You may not realize it, but you are in control of your own happiness so this is your sign today to stop placing the responsibility for happiness on other people. When you find joy in the small things in life, happiness will find its way into your life without your awareness. And for me that is the definition of true happiness.

ከአንድ በላይ ሚስት ማግባት
ትንሽ ደርስ ልስጣቹ ?ወይስ ትዳር የሚለው ዕርስ ይቅደም¡

As-salamu 'alaykum

as wr wb