cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኢትዮ ፕሪሚየር ሊግ

🔥 ኢትዮ ፕሪሚየር ሊግ 🔥 ሁሉንም ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ➲ የዝውውር ዜናዎች ➲ እለታዊ ዜናዎች ➲ ሁሉንም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ማስተላልፍ እናስተላልፋለን ለሀገራዊ የእግር ኳስ መረጃ ኢትዮ ፕሪሚየር ሊግ CREATORS:- @Dinku_06 AND @Yobunna

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
4 903
مشترکین
-724 ساعت
-97 روز
+3230 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ውጤት ድሬደዋ ከተማ 1 - 3 ሀድያ ሆሳዕና 90+6' አድናን መኪ   02' ግርማ በቀለ                           65' ቃልአብ ውብሸት 89' ሰመረ ሃፍታይ የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም አርብ ሰኔ 14/2016 ⚽️ሀያ ስምንተኛ ሳምንት ⤵️
نمایش همه...
ውጤት አዳማ ከተማ 2 - 3 ባህር ዳር ከተማ 03' ኤልያስ ለገሰ 10' የአብስራ ተስፋዬ 64' ዬሴፍ ታረቀኝ 85' ወንድወሰን በለጠ 90+2' ፍቅሩ አለማየሁ(በራስ ለይ) የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም አርብ ሰኔ 14/2016 ⚽️ሀያ ስምንተኛ ሳምንት ⤵️
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም አርብ ሰኔ 14/2016 ⚽️ሀያ ስምንተኛ ሳምንት ⤵️ 09:00 አዳማ ከተማ - ባህር ዳር ከተማ 12:00 ድሬደዋ ከተማ - ሀድያ ሆሳዕና Website www.ethiopianpremierleague.net Telegram t.me/ethiopianlea Instagram instagram.com/ethiopianpremierleagues.c/ Twitter twitter.com/EthiopianLeague Facebook facebook.com/ethiopianpremierleaguesc
نمایش همه...
👍 2
ውጤት ሻሸመኔ ከተማ 1 - 2 ፋሲል ከነማ 90+3' ሁዛፍ አሊ  78' ፍቃዱ አለሙ(ፍ)                         90+2' ፍቃዱ አለሙ የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ሐሙስ ሰኔ 13/2016 ⚽️ሀያ ስምንተኛ ሳምንት ⤵️
نمایش همه...
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዲጂታል መፅሔት - ቅፅ 3 ቁጥር 62 ቅፅ 3 ቁጥር 62 ሳምንታዊ ዲጂታል መፅሔት የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ስታቲክሳዊ መረጃዎች ይዞ መጥቷል። በመፅሔቱ ውስጥ የጨዋታ ሪፖርት እና ተጨማሪ መረጃዎች ተካተዋል። ከታች ባሉት ሊንኮች በሁለት ቋንቋ(በአማርኛ እና እንግሊዘኛ) ያገኙታል። በቴሌግራም ገፃችን በፒዲኤፍም ቀርቧል። https://online.fliphtml5.com/gmtiv/wngp/ https://online.fliphtml5.com/gmtiv/kyao/index.html የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ
نمایش همه...
WB 27 Book E.pdf10.82 MB
WB 27 Book A (1).pdf10.94 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ሐሙስ ሰኔ 13/2016 ⚽️ሀያ ስምንተኛ ሳምንት ⤵️ 09:00 ሻሸመኔ ከተማ - ፋሲል ከነማ 12:00 ሀዋሳ ከተማ - ወልቂጤ ከተማ Website www.ethiopianpremierleague.net Telegram t.me/ethiopianlea Instagram instagram.com/ethiopianpremierleagues.c/ Twitter twitter.com/EthiopianLeague Facebook facebook.com/ethiopianpremierleaguesc
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀያ ሰባተኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔ! የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰኔ 10 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት ከመረመረ በኋላ ውሳኔዎችን አሳልፏል። በሳምንቱ መርሃ ግብር በተደረጉ ጨዋታዎች ሰባት በመሸናነፍ ቀሪ አንዱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ 22 ጎሎች በ20 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል። 18 ቢጫ ካርድ ለተጫዋቾችና ቡድን አመራሮች ሲሰጥ የተመዘገበ ቀይ ካርድ የለም። በሳምንቱ በአንድ ተጫዋች ላይ የዲሲፕሊን ውሳኔ ተላልፏል። ጸጋዬ አበራ(ባህር ዳር ከተማ) ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር ባደረገው የ27 ኛ ሳምንት ጨዋታ ጎል ካስቆጠረ በኋላ የማዕዘን ባንዲራ ስለመስበሩ ሪፖርት ተደርጎበታል። በመሆኑም ተጫዋቹ ባጠፋው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት ብር 10, 000 /አስር ሺ/ እንዲከፍል በተጨማሪም የተሰበረውን ንብረት እንዲተካ ወይም እወዳዳሪው በሚያቀርበው ማስረጃ መሰረት የንብረቱን ዋጋ እንዲከፍል ተወስኗል፡፡
نمایش همه...
ውጤት ሻሸመኔ ከተማ 0 - 2 ኢትዮጵያ መድን           45' ምንተስኖት ከበደ(በራስ ላይ) 90+3' አብዲሳ ጀማል የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እሁድ ሰኔ 09/2016 ⚽️ሀያ ሰባተኛ ሳምንት ⤵️
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.