cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Bahirdar University

It is a channel about Bahir Dar University all Campuses' Students! ይህ የBahir Dar University ይፍዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ቻናል አዳዲስ መረጃዎች ይለቀቁበታል

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
8 882
مشترکین
-324 ساعت
+217 روز
+14430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Call for Papers for Volume 2 Issue 1 of PJET Announcing Call for Papers for Volume 2 Issue 1 of PJET, we are pleased to notify the publication of the 2nd issue Volume 1 (June, 2023) of Poly Journal of Engineering and Technology (PJET) . We wish to thank all the Editors-in-Chief, Associate Editors, Editorial Board Members and reviewers involved in making possible the second issue and work relentlessly in shaping the future course of our journal. PJET once again invites researchers to submit their original research articles, article reviews and short communications for the journal's upcoming issue, 1st issue (Volume 2, Issue 1, 2024). Features of our Journal Very fast and easy paper publishing process Free Article Processing Open Access Journal Database for high visibility and promotion of your research work Google Scholar indexed Fastest Growing Journal For more information, please visit the website: https://journals.bdu.edu.et/index.php/PJET/indexSubmission status: Open throughout the yearDeadline (Volume 2, Issue 1, 2024): April 30, 2024Editorial Office of Poly Journal of Engineering and Technology (PJET)
نمایش همه...
👍 18 4
نمایش همه...
5👍 2🙏 1😍 1👀 1
የስርዓተ ትምህርት ማረጋገጫ አውደጥናት ተካሄደ********************መጋቢት 03/2016 ዓ/ም (ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የውስጥ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን) በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ሶሻል ሳይንስ ፋኩልቲ የሶሻል ወርክ ዲፓርትመንት ሶሻል ወርክ PhD ፕሮግራም ለመክፈት አዲስ ስርዓተ ትምህርት በማዘጋጀት ለባለሙያዎች ሲያስገምግም ቆይቶ በወቅቱ የተሰጡትን ማስተካከያዎች በማካተት በዛሬው እለት በጥበብ የመሰብሰቢያ አዳራሽ የማረጋገጫ አውደጥናት አካሄደ፡፡ አውደጥናቱን በንግግር የከፈቱት የሶሻል ሳይንስ ፋኩልቲ ዲን ዶ/ር ታዬ ደምሴ ሶሻል ሳይንስ ፋኩልቲ አሁን ላይ ከአምስት በላይ መሰል የPhD ፕሮግራሞችን በመስጠት ላይ መሆኑን ጠቅሰው አዲስ የሚጀምረው ሶሻል ወርክ PhD ፕሮግራም የስርዓተ ትምህርት ክለሳ ላይ በርካታ የዘርፋ ባለሙያዎች መሳተፋቸውን ተናግረዋል፡፡ ፋኩልቲው አዲስ ለሚጀምረው የሶስተኛ ድግሪ ትምህርት ፕሮግራም በዋናነት ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ብቻ ሳይሆን ቀጣይ ለሀገር ከሚያበረክተው አስተዋፆ አኳያ የፕሮግራሙ መከፈት በሀገር አቀፍደረጃ ባደረጉ የዳሰሳ ጥናት መሰረት ፋይዳ የጎላ ሆኖ በመገኜቱ ነው ሲሉ ዶ/ር ታዬ ተናግረው ፕሮግራሙ እውን እንዲሆን ሳይታክቱ ለሰሩ መምህራን የላቀ ምስጋና አቅርበዋል፡፡ፋኩልቲው አዲስ ለሚከፍተው የሶሻል ወርክ PhD ፕሮግራም ስርዓተ ትምህርትን ለአውደጥናቱ ተሳታፊዎች ያቀረቡት ዶ/ር ቀረብህ አስረስ በበኩላቸው ፕሮግራሙን ለመክፈት ሲታሰብ በሃገር አቀፍ ደረጃ የፍላጎት የዳሰሳ ጥናት መካሄዱን ተናረው፤ ዩኒቨርሲቲው የምርምር ዩኒቨርሲቲ ለመሆን ከሚሰራቸው በርካታ ስራዎች መካከል በሶሻል ወርክ እና በማህበረሰብ ልማት ዙሪያ ተመራማሪዎችን ማፍራት ዋናው እና ተቀዳሚው ስራ መሆኑን ዶ/ር ቀረብህ ተናግረዋል፡፡ በአውደጥናቱ ላይ የስርዓተ ትምህርት ግምገማ ጠቅላላ ሀሳብ በበይነ መረብ ያቀረቡት ዶ/ር ዋሴ ከበደ እና ዶ/ር መሳይ ገ/ማሪያም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የማጠቃለያ የግምገማ ሀሳቦችን አቅርበዋል፡፡ በፕሮግራሙ ላይ የድህረ ምረቃ ማስተባበሪያ ሀላፊዎች መምህራን እና ተማሪዎች ተሳትፈዋል፡፡
نمایش همه...
👍 6 4👀 2
#Updates #ግሽ_ዓባይ_ግቢ #Orientation #Institutional_Email ለግሽ ዓባይ ግቢ የትምህርት ክፍል ተወካይ ተማሪዎች (Class Representatives) ባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ለተማሪዎች ያዘጋጀውን ተቋማዊ ኢሜል(Institutional Email) በተመለከተ ገለጻ (Orientation) የሚያደርግበትን ጊዜ እያሳወቅን እንደሆነ ይታወቃል። ስለዚህም የግሽ ዓባይ ግቢ የክፍል ተወካዮች ዓርብ ከሰዓት 8:00 ሰዓት ጀምሮ በዊዝደም አዳራሽ በመገኘት ገለጻውን እንድትከታተሉ ስንል ለማሳሰብ እንወዳለን። 🚌 ትራንስፖርት ተዘጋጅቷል። በድጋሚ❗️የክፍል ተወካዮች የጉዳዩን ክብደት በመረዳት በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በመገኘት መረጃውን ወስዳችሁ ለክፍል ጓደኞቻችሁ ማዳረስ ይገባችኋል። ⁉️To get student support from the Union, please, use our bot 👉 BDU-CSU bot Share Share Share ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት ዋና ጽ/ቤት t.me/bducsu
نمایش همه...
BDU-Central Students Union

ይህ የባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ኅብረት መረጃ ማሰራጫ አውታር ነው።

👍 22 12👀 6
👍 8
نمایش همه...
نمایش همه...
نمایش همه...