cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የኢትዮጵያን

@ARTISTethiop if u have any advice ...... keep it https://t.me/funforallofus

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
1 150
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Watch "ህዝቡን እጅግ ያስገረመ የህፃን ቅዱስ አስደናቂ ታሪካዊ ትንተና" on YouTube https://youtu.be/E7rC0l7tIL0
نمایش همه...
ህዝቡን እጅግ ያስገረመ የህፃን ቅዱስ አስደናቂ ታሪካዊ ትንተና

ህዝቡን እጅግ ያስገረመ የህፃን ቅዱስ አስደናቂ ታሪካዊ ትንተና #በ0952909090_ማንኛውንም_መረጃ_መስጠት_ይችላሉበ 0952 90 90 90 ደውላችሁ ማንኛውንም መረጃ ወይም ይህንን ጉዳይ ብትሰሩበት ብላችሁ የምታስቡትን ብታሳውቁን ቦታው ድረስ መጥተ...

-ዳኒና-የዳኒ-ቤተመጻሕፍት ከ20 አመት በላይ በደብረዘይት/በቢሾፍቱ ከተማ ሆኖ እውቅና ያላገኘ ድንቅ የግለሰብ ቤተመጻሕፍት ላስጎብኛችሁ፡፡ [ከጨለማ ይልቅ አለማወቅ ያስፈራኛል፡፡ ንባብ ህይወትን የምትረዳበት አቋራጭ መንገድ ነው፡፡] ቤተመጻሕፍት ውስ ከተጠቀሱት ጥቅሶች በጥቂቱ ነው፡፡ ዳኒ ይባላል በደብረዘይት/በቢሾፍቱ ከተማ በድሮው ቀበሌ 09 በአሁኑ ቀበሌ 06 የሚኖር የእኔ ትውልድ ያላወቀው ጸሐፊ ፣ አንባቢና ለትውልድ የማንበብ ችሎታን ለማዳበር የራሱን ግዴታ የተወጣ ሰው ነው፡፡ ነገር ግን ጥረቱ አጋዥ በመጥፋቱ እንዳለመው ያልተሳካለት አሳዛኝም ነው፡፡ ከ20 አመት በፊት በዝችው ለታይታና ለአንባቢያን በማትመች በመኖርያ ግቢ ውስጥ የተከፈተ ቤተመጻሕፍት ነው፡፡ ታድያ ያኔ በ0.25 ሳንቲም ሰው ተከራይቶ እንድያነብ ያደርግ እንደነበር ያጫወተኝ ዳኒ ዛሬ ላይ ግን በነፃ 30 ብር ለማስያዣነት አስይዘው እንዲያነቡ ማድረጉን ነገረኝ፡፡ ይገርማል <ያኔ በኪራይ ዛሬ በነፃ ማስያዣ> ? ይህችን ታክል ቤተመጻሕፍቱን ካስተዋወኳቹ ይበቃኛል፡፡ ነገር ግን የደዘ ልጆች ለሆናችሁና እንዲሁም ኢትዮጵያውያን ለሆናችሁ አንባብያን ትንሽ መልእክት አለኝ፡፡ የደዘ ልጆች በተቻላችሁ መጠን የማንበብ ልምዳችንን በማዳበር እንደ አቅማችን ተከራይተን በማንበብ የዳኒ ሞራል እንሁን እንዲሁም ለታይታና ለአንባቢያን ምቹ ወደ ሆነ ቦታ ሊወጣ የሚችልበትን መንገድ እናመቻች፡፡ ለመላ አንባብያን የዚህ ግለሰብ ጥረት ከንቱ እንዳይቀር የበኩላችሁን እንድትወጡ በአክብሮትና በትህትና እጠይቃለሁ! እባካችሁ #ሼር በማድረግ ሊያግዘው የሚችል የመንግስት አካል ወይም ግለሰብ ልናገናኘው እንችል ይሆናል ሁላችንም #ሼር በማድረግ ዳኒን እናግዘው፡፡ አመሰግናለሁ፡፡ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል♥
نمایش همه...
1.57 KB
. አ ድ ዋ: የጥቁሮች ድል: የነፃነት ጮራ: የኢትዮጵያዊያን ህብረት ውጤት:: ማ ር ያ ም ን ድንቅ ነን እኮ::
نمایش همه...
1.21 KB
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እውነት ስሜታዊ የሚያደርግ ትክክለኛ የሀገርን ፍቅርን ያየውበት ነው እዩት እመክራቹሃለው። ትክክለኛዋ ያልተሸራረፈችዋ ኢትዮጵያ መከላከያ ውስጥ ነው ያለችው። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
نمایش همه...
5.23 MB