cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Fetrina halal post👳‍♂️🧕

@Fetrina_halal

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
163
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አራዳዋ ወጣትና ፈዛዛው አፍቃሪ አንዷን አፍቅሮ ይንከራተታል "እወድሻለሁ ላገባሽም እፈልጋለሁ" ይላታል። እሷም "የኔ ወንድም ይሄ ያሳደከው ፂም አልተመቸኝም ካልተላጨኸው ልንጋባ አንችልም" ትለዋለች። በፍጥነት ሄዶ ፂሙን አስነስቶ (የነብዩን ሱና ገደል ከቶ) መጣ። ልጅቷ ስታየው "ይቅርታ የኔ ወንድም ፈተናውን ወድቀሀል ለነብዩ ሱና ክብር የሌለህ ለኔ ክብር ትሰጣለህ ማለት ዘበት ነው" ብላ በሀፍረት መለሰችው። ትልቅ ውርደት 🤲አላህ ይጠብቀን🤲። @alqasas_islamic @alqasas_islamic
نمایش همه...
ክረምቱ እኮ አደለም አካሌን የሚበርደው፣ አንቱን አጥቶ እኮ ነው ጀሰዴ የሚነደው #የኔ_ነብይ❤️ #ኸሚስ💚 @Dania_Islamic || ዳኒያ ኢስላማዊ ቻናል
نمایش همه...
በጣም ከሚከብዱ ነገራቶች እቤት ያለ እናት ህይወት ያለ ሰላት joiN👉 @feesess (ከሁሉም ፈሰስ ፈሰስ…✍)
نمایش همه...
አልጋ እንቅልፍ ይሰጥ መስሎዋቸው ህሊናቸውን ሽጠው አልጋ የገዙ እንቅልፋቸው በሰዎች እዳ አሲዘው እንቅልፍ ያጡ ስንቶች አሉ መሰለህ። ጐበዝ ከአልጋህ ምቾት ጋ የተያየዘው ወገብህ እንጂ እንቅልፍህ አይደለም ኬሻ ላይ የሰላም እንቅልፍ ሚተኙ የህሊና ባለቤቶች ቡዙ ናቸው። እኔ ልምከርህ ህሊናህን ለገበያ ያቀረብከው ሰዓት ያኔ ነው እንቅልፍህን ምትነጠቀው ፣ ሰላምህን ምታጣው ስለዚህ እልሃለው ምንም ስትሰራ ዳኛህን ህሊናህ አርገው። 💙💚💚👌👌👌👌
نمایش همه...
የለይል ሰላት አፍቃሪወች በጀነት አብሽሩ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭 @Brighhhttt
نمایش همه...
4.57 MB
ሼር በማድረግ እንተባበራቸው በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ልጅ ስሙ ዒምራን መህዲ ይባላል። የጠፋው ከአዳማ "ደንበላ" ተብላ ከምትጠራ ቦታ ነው። ከጠፋ አንድ ወር ገደማ ይሆነዋል። በዕለቱ የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ለብሶ የነበረ ሲሆን ተጨማሪ ልብስ ይዞ ነበር። የትኛውም አይነት መረጃ ያላችሁ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ብታደርሱን ምንዳውን ከአሏህ ዘንድ ያገኙታል። ፈላጊ ቤተሰቦች እናት ፡ ዘይነባ ጀማል እና አባት መሕዲ ረዲ ስልክ:- 0910731783 ተሚማ 0912816081 መሕዲ ረዲ 0917799959 ናፍያድ ቃሲም
نمایش همه...
•° ተስፋ ባይኖር ኖሮ ህይወት አታጓጓም! ሙእሚን ተስፈኛ ነው። ተስፋውም በአላህ ላይ ብቻ ነው። •° ተስፋ አትቁረጡ! ውስጡን ያረጋጋል! መንፈስን ያድሳል! ህይወትን ያሳምራል! •° ጥሩ ተስፋ ጥሩ ሰላምን ያመጣል። 🌷
نمایش همه...
ቤቷ ውስጥ ባለው ምንጣፍ ላይ ተቀምጣ በጥሞና ቁርዓንን ታነባለች። ፊቷ ከምታነባቸው የቁርዓን አንቀፆች ጋር እንደሁኔታው ይቀያየራሉ። ስለ ጀነት የሚናገሩ አንቀፆችን ስታነብ ፊቷ በደስታ ያበራል። ስለ አሳማሚው የጀሃነም ቅጣት የሚናገሩ አንቀፆች ላይ ስትደርስ ደስታዋ ብንን ብሎ ይጠፋና እንባ ከዓይኖቿ ኩልል ኩልል እያሉ ይፈሳሉ። ባሏ ይህን ትዕይንት ከቅርብ ርቀት ሆኖ እየተከታተለ መሆኑን አላስተዋለችም ነበር። ድንገት ቀና ስትል ዓይን በዓይን ተጋጩ። ንባቧን አቋርጣ በፈገግታ... አቤት ሆዴ! ምን ፈልገህ ነው? ምን ልታዘዝ አለችው። ዓይኖቹ በደስታ እያነቡ አዎ የሆነ ነገር ፈልጌ ነው አላት። ተነስታ አጠገቡ በመምጣት እሺ ምን ፈለክ ውዴ! አለቸው። እቅፉ ውስጥ አስገብቷት "ውዴ በጀነት ውስጥም አብረን እንድንሆን ፈለኩ ቃል ትገቢልኛለሽ?" አላት። ዓይኖቿ በእንባ ተሞልተው... አዎ፤ አዎ፤ አዎ ውዴ! ቃል እገባለሁ እያለች ጥምጥም አለችበት። ያ አላህ! ጅማሬው ዱንያ ላይ ሆኖ መቋጫውን አኼራ ያደረገ ምንኛ የማረ ፍቅር ነው። 🥰 ያ ረብ! እንደዚህ አይነቱን ሙሃባ ወፍቀን! 🤲 @strong_iman
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.