cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Image Of Christ Ministry

በዚህ Channel✣ በክርስቶስ በመስቀል ላይ ስለተሰራልን ስራና በእርሱም ምክንያት ወደ ብርሃን ስለወጣው ህይወትና አለመጥፋት የሚያወሱ፦ ✔️ ትምህርቶች (በፅሁፍና በድምፅ) ✔️ ግጥሞች ✔️ ዝማሬዎች ✔️ ምስሎች ወዘተ.... የሚቀርቡ ይሆናል። ማንኛውንም ጥያቄና አስተያየት https://t.me/glorious7gospel ይላኩልን። 💯ŜÃV€Đ B¥ ĠŘÃĆ€💯 ✟ማራናታ፦ ኢየሱስ ሆይ ናልን!✟

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 921
مشترکین
+124 ساعت
-17 روز
-330 روز
آرشیو پست ها
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
#Verse_of_the_day
نمایش همه...
ከመከራ ሁሉ የሚታደግ አምላክ መዝሙር 107 1 ቸር ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ምሕረቱም ለዘላለም ነውና።   2 እግዚአብሔር የተቤዣቸው፣ ከጠላት እጅ የታደጋቸው ይህን ይበሉ፤ 3 ከምሥራቅና ከምዕራብ፣ ከሰሜንና ከደቡብ፣ ከየአገሩ የሰበሰባቸው እንዲህ ይናገሩ። 4 አንዳንዶቹ ጭው ባለ በረሓ ተቅበዘበዙ፤ ወደሚኖሩባት ከተማ የሚያደርስ መንገድ አጡ። 5 ተራቡ፤ ተጠሙ፤ ነፍሳቸውም በውስጣቸው ዛለች። 6 በተጨነቁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እርሱም ከመከራቸው አዳናቸው። 7 ወደሚኖሩባትም ከተማ፣ በቀና መንገድ መራቸው። 8 እግዚአብሔርን ስለ ምሕረቱ፣ ለሰው ልጆችም ስላደረገው ድንቅ ሥራ ያመስግኑት፤ 9 እርሱ የተጠማችውን ነፍስ አርክቶአልና፤ የተራበችውንም ነፍስ በበጎ ነገር አጥግቦአል።  10 አንዳንዶቹ በብረት ሰንሰለት ታስረው የተጨነቁ፣በጨለማ፣ በጥልማሞት ውስጥ የተቀመጡ ነበሩ፤ 11 በእግዚአብሔር ቃል ላይ በማመፅ፣ የልዑልን ምክር አቃለዋልና። 12 ስለዚህ በጒልበት ሥራ ልባቸውን አዛለ፤ ተዝለፈለፉ፤ የሚደግፋቸውም አልነበረም። 13 በተጨነቁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እርሱም ከመከራቸው አዳናቸው። 14 ከጨለማና ከጥልማሞት አወጣቸው፤ እስራታቸውንም በጠሰላቸው። 15 እግዚአብሔርን ስለ ምሕረቱ፣ ለሰው ልጆችም ስላደረገው ድንቅ ሥራ ያመስግኑት፤ 16 እርሱ የናሱን በሮች ሰብሮአልና፤ የብረቱንም መወርወሪያ ቈርጦአል። 17 አንዳንዶቹ ከዐመፃቸው የተነሣ ቂሎች ሆኑ፤ ከበደላቸው የተነሣ ችግር ውስጥ ገቡ። 18 ሰውነታቸው የምግብ ዐይነት ሁሉ ተጸየፈች፤ ወደ ሞትም ደጆች ቀረቡ። 19 በተጨነቁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እርሱም ከመከራቸው አዳናቸው። 20 ቃሉን ልኮ ፈወሳቸው፤ ከመቃብርም አፋፍ መለሳቸው።
نمایش همه...
👍 4
15 Do your best to present yourself to God as one approved, a worker who does not need to be ashamed and who correctly handles the word of truth. 2 ጢሞቴዎስ 2:15 https://kedusbible.com
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
4
Photo unavailableShow in Telegram
🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
የአምልኮ ጥያቄ በጳውሎስ ፈቃዱ ጥቂት የማይባሉ አማኞች "አምልኮ" የሚለውን ፅንሰ ሐሳብ የሚረዱት በዝማሬ ውስጥ ነው። ይህ ጠባብ ትርጓሜ ደግሞ በአማኞች ሕይወት ላይ የራሱን አሉታዊ አሻራ ማሳደሩ አልቀረም። ለመሆኑ አምልኮና ግብር ያላቸው ዝምድና ምንድን ነው? ተጨማሪ ያንብቡ https://hintset.org/articles/view-point/the-question-of-worship
نمایش همه...
Repost from Hintset
Photo unavailableShow in Telegram
የአምልኮ ጥያቄ በጳውሎስ ፈቃዱ ጥቂት የማይባሉ አማኞች "አምልኮ" የሚለውን ፅንሰ ሐሳብ የሚረዱት በዝማሬ ውስጥ ነው። ይህ ጠባብ ትርጓሜ ደግሞ በአማኞች ሕይወት ላይ የራሱን አሉታዊ አሻራ ማሳደሩ አልቀረም። ለመሆኑ አምልኮና ግብር ያላቸው ዝምድና ምንድን ነው? ተጨማሪ ያንብቡ https://hintset.org/articles/view-point/the-question-of-worship
نمایش همه...
Repost from Hintset
Photo unavailableShow in Telegram
በሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ፣ በወርኀዊው መጽሐፍ ግምገማ መርሓ ግብር የፊታችን እሑድ ለውይይት የሚቀርበው መጽሐፍ በአዱኛ ሂርጳ የተጻፈው፣ "የ'ለምን' አሻራ" የተሰኘው መጽሐፍ ይሆናል። በዕለቱ ተገኝተው የውይይቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ በአክብሮት እንጋብዛለን። መጽሐፉን በድምፅ ለማዳመጥ፣ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ፦ https://semu.page.link/yttt4Sw5CcYRtV746 ምርጫዎ eBook ከሆነ ይህን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ ፦ https://www.tuba.et ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ -- በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- http://facebook.com/hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- http://youtube.com/hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
“የጌታችንም ጸጋ በክርስቶስ ኢየሱስ ካሉ ከእምነትና ከፍቅር ጋር አብልጦ በዛ።”          1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥14 “And the grace (unmerited favor and blessing) of our Lord  flowed out superabundantly and beyond measure for me, accompanied by faith and love that are  in Christ Jesus.”        1Tim 1፥14           🔻ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔻
نمایش همه...
4
"እግዚአብሔር በጅምላ አልወደደንም። የእግዚአብሔር ፍቅር የጀማ ፍቅር አይደለምና በየግላችን ተወድደናል። ሲ ኤስ ሌዊስ እንደሚለው፣ እግዚአብሔር ለየግለ ሰቡ የሚሰጠው ጽንፍ የለሽ ትኵረት አለው። እያንዳንዱ ግለ ሰብ በእግዚአብሔር የተወደደው ከሌሎች ጋር ተደምሮ ሳይሆን፣ እግዚአብሔር በምድር ላይ የፈጠረው ያንን አንዱን ግለ ሰብ ብቻ የሆነ ያህል ነው። ክርስቶስ የሞተልንም በዚያው መጠን ነው፤ በየግላችን!"
نمایش همه...
4👍 3
“ከእምነት የሆነ ጽድቅ ግን እንዲህ ይላል፦ በልብህ፦ ማን ወደ ሰማይ ይወጣል? አትበል፤ ይህ ክርስቶስን ለማውረድ ነው፤ ወይም፦ በልብህ፦ ወደ ጥልቁ ማን ይወርዳል? አትበል፤ ይህ ክርስቶስን ከሙታን ለማውጣት ነው።” (ሮሜ 10፥6-7)ጌታን ከሰማይ ማን ወደ እኛ ያወርድልናል? ከጥልቁስ ማን ወደ እኛ ያቀርብልናል? አይባልም። ጌታ ቅርብ ነው! በመሆኑም ጽድቅ የሚገኘው በእምነት ነው፤ ክርስቶስን ከሰማይ የማውረድን ወይም ከሙታን መካከል የማውጣትን ጀግንነት አይጠይቅም።[5] እግዚአብሔር ክርስቶስን ወደ ምድር ልኮታል፤ ከሙታንም አስነሥቶታል። ስለዚህ እግዚአብሔር ከሰዎች የሚጠብቀው ልዕለ ሰዋዊ ተግባርን ሳይሆን፣ በወንጌሉ ማመንን ነው።
نمایش همه...
1
https://hintset.org/articles/most-misunderstood-verse/ የሐዋርያው ጳውሎስ መልእክት ወደ ሮሜ ሰዎች 8፥28ን በሚመለከት፣ ኤን.ቲ.ራይት በታይም መጽሔት ላይ ለንባብ ያቀረበውን ዐሳብ፣ እምነተአብ አየለ እንደሚከተለው ወደ አማርኛ መልሶታል።
نمایش همه...
❤️#እርስ_በርሳችሁ ❤️ ----------------------- ✍️መጽሐፍ ቅዱስ በቅዱሳን መካከል ሊኖሩ የሚገቡ መልካም ግንኙነቶችና ሊኖሩ የማይገቡ መልካም ያልሆኑ ነገሮች ምን መምሰል እንዳለባቸው ያስተምረናል ያዘናል። ✍️ መልካም የሆኑ ግንኙነቶች፦ --------------------- 📌እርስ በርሳችሁ ይቅር ተባባሉ። ቆላ 3:13 📌እርስ በርሳችሁ ቸሮችና ርህሩሆች ሁኑ። ቆላ 4:32 📌እርስ በርሳችሁ ምህረትን አድርጉ። ቆላ 3:16 📌እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ። ሮሜ 12:10 📌እርስ በርሳችሁ ተቀባበሉ። ሮሜ 15:7 📌እርስ በርሳችሁ ተመካከሩ። ዕብ 10:25 📌እርስ በርሳችሁ ትህትናን ልበሱ። 1ጴጥ 5:5 📌እርስ በርሳችሁ ሰላምታን ተሰጣጡ። 1ጴጥ 5:14 📌እርስ በርሳችን ለፍቅርና ለመልካም ስራ እንተያይ። ዕብ 10:24 📌እርስ በርሳችሁ በትህትና ሁሉና በየዋህነት በትዕግሥትም በፍቅርም ታገሱ። ኤፌ 4:2 ✍️መልካም ያልሆኑ ግኑኝነቶች፦ ------------------------ 👉እርስ በርሳችሁ ውሸትን አትነጋገሩ። ኤፌ 4:25 👉እርስ በርሳችሁ አትፈራረዱ። ሮሜ 14:13 👉እርስ በርሳችሁ አትተማሙ። ያዕቆ 4:11 👉እርስ በርሳችሁ አትበላሉ፣አትነካከሱ። ገላ 5:15 👉እርስ በርሳችሁ አትቀናኑ። ገላ 5:26 📌 የእግዚአብሔርን ምክሮች ሰምትን ማድረግ የምንችልበት ጸጋ ለእያንዳንዳችን ይጨመርልን። ✍️2 ቆሮንቶስ 13፡14፤ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን። የወንጌል እውነት ቤተክርስቲያን
نمایش همه...
4👍 2
“I urge you to live a life worthy of the calling you have received. Be completely humble and gentle; be patient, bearing with one another in love. Make every effort to keep the unity of the Spirit through the bond of peace” (Ephesians 4:1-3, NIV).
نمایش همه...
3
አንተ መሸሸጊያዬ ነህ፤ ከመከራ ትጠብቀኛለህ፤ በድል ዝማሬም ትከብበኛለህ። መዝ 32፥7
نمایش همه...
4👍 1
የመስቀሉ መንገድ 9 April 2015Read 11473 timesPrintEmail የመስቀሉ መንገድ እግዚአብሔር “የአሠራር ማሻሻያ” የሚለባል ነገር እንደማያደርግ ታውቃላችሁ? በጥንቱ መሠረት ነዉ አዳዲስ ነገሮችን የሚያደርገዉ እንጅ መሥሪያ መርሁ እንዳይሻሻል አድርጎ ጨክኗል! የአዲስ ኪዳን ገጾች በደንብ እንደሚያስረዱን እግዚአብሔር ሊሠራ የመረጠዉ መንገድ እንደሰዉ ጥበብ “ሞኝነት” በሚመስለዉ በመስቀሉ መንገድ ብቻ ነዉ። ለምሳሌ እግዚአብሔር የሚያድነዉ፣ ሐጢያተኞች የመስቀሉን ቃል አምነዉና ተቀብለዉ በእርሱ መንገድ ሲመጡ ብቻ ነዉ (“የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነዉ” 1ቆሮ 1፡18፣ “ዓለም እግዚአብሔርነ በጥበቧ ስላላወቀች በስብከት ሞኝነት የሚያምኑትን ሊያድን የእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ ሆኖአልና” ቁ.21) ። ይህ ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔር የመንፈሱን ጉልበትና ቅባት የሚገልጠዉና የሚሠራዉ በመስቀሉ መርህ ብቻ ነዉ (“በመካከላችሁ ሳለሁ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላዉቅ ይህን ቆርጨ ነበርና።…ቃሌም ስብከቴም መንፈስንና ኃይልን በመግለጥ ነበር… 2ቆሮ 2፡1-5) ይህ የመስቀሉ መንገድም በአድማጭ ፍለጎት አይለወጥም (“አይሁድ ምልክትን ይለምናሉ፤ የግሪክ ሰወችም ጥበብን ይሻሉ እኛ ግን የተሰቀለዉን ክርስቶስን እንሰብካለን…”) መስቀሉ በሌላ የሰዉ ጥበብ ሲተካም እግዚአብሔር ኃይሉን በመግለጥ አይተባበርም። ስለሆነም አሠራርን መመርመር ያስፈልጋል! በጌታ ስም የሚመጣ ሁሉ ሁልጊዜ የተባረከ አይደለም! የተሰቀለዉ ኢየሱስ መዐዛና መርህ የሌለበት አሠራር (የሠራ ቢመስልም እንኯ) እግዚአብሐር የለበትም። በሰዉ ጥበብ ላይ ተመስርቶ፣ ትርፍ አግብስባሽ ሆኖ፣ እኛን አገልጋዮች ከዋክብትና ትንንሽ አማልክት የሚያደርግ መንፈስ “የመጨረሻዉ” ምልክት እንጅ የወንጌል ምልክት ሊሆን አይችልም። ስለዚህ ጠቢብ የጌታችንንና የሐዋርያቱን ትምህርት በልቡ ያኖራል- “ተጠንቀቁ” (ኢየሱስ ክርስቶስ ማቴ 24፡4) “ሁሉን ፈትኑ፣ መልካሙንም ያዙ” (ቅዱስ ጳዉሎስ 1ተሰ 5፡ 20) https://mamushafenta.com/media/k2/items/cache/fedea746cd0ecb257a1249d3a2a80bb1_XL.jpg
نمایش همه...
1
نمایش همه...
አምላካችን ማን ነዉ? “እረሱ (ክርስቶስ) የማይታየዉ አምላክ አምሳል ነዉ፤ ከፍጥረትም ሁሉ በፊት በኩር ነዉ፤ ሁሉ ነገር በእርሱ ተፈጥሮአል፤ በሰማይና በምድር ያሉ፣ የሚታዩና የማይታዩ፣ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ኀይላት፣ ገዦች ቢሆኑ ወይም ባለሥልጣናት፣ ሁሉም ነገር በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሮአል። እርሱ ከሁሉ በፊት ነዉ፤ ሁሉ ነገር በአንድ ላይ ተያይዞ የጸናዉ በእርሱ ነዉ። እርሱ አካሉ የሆነችዉ የቤተክርስቲያን ራስ ነዉ፤ በሁሉ ነገር የበላይነት ይኖረዉ ዘንድ እርሱ የመጀመሪያ፣ ከሙታን መካከልም በኩር ነዉ።” (ቆላስያስ 1፡15-18) እግዚአብሔር “ሕዝቤን ልቀቅ” ባለ ጊዜ ፈርኦን የተናገረዉ ሁልጊዜ ተገዳዳሪዎቻችን በህሊናችን የሚያቃጭሉት ጥያቄ ነዉ። ፈርኦን “ቃሉን እሰማ ዘንድ እስራኤልንስ እለቅቅ ዘንድ እግዚአብሔር ማን ነዉ?” ነበር ያለዉ (ዘጸ 5፡2)። ዛሬም “አምላክህ/ሽ ማን ነዉ?” ለሚለን ቆላ 1 አስደናቂ እዉነታ ነዉ። አምላካችን ክርስቶስ ፍጥረተ ዓለሙን ካለመኖር ወደ መኖር ያመጣ ብቻ ሳይሆን አሁንም ፍጥረት ሥርዐት ይዞ እንዲቀጥል ሁሉን በአንድ ላይ አያይዞ ያስቀጥለዋል፣ ያጸናዋል። ፍጥረት ምን እንደሚያክል፣ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ግዙፍ ከዋክብትና ክምችቶቻቸውም ምን እንደሚመስሉ ለማሰብ ያስቸግራል። እነኝህን ሁሉ በእጆቹ ይዞ የሚያጸናቸዉ… አምላካችን ነው (ኢሳ 40፡27-31)። ክርስቶስ የሁሉ ፈጣሪና የበላይ ነዉ። የኛ ችግርና ተግዳሮትማ ለእርሱ እንዴት ቀላል ነዉ? ስለሆነም አማኝ ነፍሱን “እረፊ፣ አትጨነቂ፣ አትታወኪ፣ ዝም ብለሽ በኃያሉ አምላክሽ ታመኚ” ይበል፡፡
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የእውነት እኔ ክርስቲያን ነኝ? እናንተስ፣ ክርስቲያን ናችሁ? በመጀመሪያዎቹ ክፍለ ዘመኖች ክርስቶስን መከተል ብዙ ዋጋን ያስከፍል ነበር። በዚህም ምክንያት፣ ሐዋሪያቱ እና ከሐዋርያቱ አንደበት የወንጌልን ቃል እንዳደመጡ በታሪክ የሚነገርላቸው Ignatius እና ፖሊካርፕ (የሐዋርያው ዮሐንስ ተማሪዎች) ጨምሮ በዘመኑ የነበሩ ብዙዎች ሰማእት ሆነው ወደ ጌታቸው ሄደዋል። በተለይ ግን፣ በ 170ዎቹ አካባቢ የሮም ግዛት በነበረችው በሊዮን ከተማ ይኖሩ የነበሩ ክርስቲያኖች ከፍተኛ መከራ ይደርስባቸው ነበር። በዚህ ወቅት፣ የከተማው ባለስልጣናት ክርስቲያኖችን ካሰሯቸው በኋላ ወደ ህዝብ አደባባዮች እያወጡ ከዚህ ጊዜ በፊትም ሆነ በኋላ ይደረግ እንደነበር በብዙ ወንጀል አይከሷቸውም፤ ጌታን እንዲክዱም ግድ አይሏቸውም ነበር። በተቃራኒው፣ አንድ ጥያቄ ብቻ ይቀርብላቸዋል፥ "ክርስቲያን ነህ/ነሽ?" የሚል። በዚህን ወቅት፣ በህዝብ አደባባዮች በአዕላፋት መሀከል የቆሙ የእግዚአብሔር ወንድ እና ሴት ልጆች "አዎን ክርስቲያን ነኝ!" በማለት ሰማዕት ይሆኑ (ያንቀላፉ - ወደታመኑለት ጌታ ይሄዱ) ነበር። ዛሬስ፣ እኔ እና እናንተ ክርስቲያኖች ነን? ስለ ወንጌል፣ ስለእግዚአብሔር መንግሥት፣ ስለ ክርስቶስ ሙከራን የሚቀበል ክርስቲያን ነን? እውነት ነው፤ ዛሬ እኔና እናንተ ባለንበት ዘመን እና ሀገር ክርስቲያኖችን የሚገድል መንግስት የለ ይሆናል፥ ነገርግን ስለወንጌል ምቾቱን ለሚተው፣ ለመነቀፍ እና ለማሳደድ እንኳ የተዘጋጀ ክርስቲያን ነን? "ለ ሰማኒያ ስድስት አመታት አገልጋዩ ነበርኩ፤ ታዲያ ይህን ያዳነኝን ንጉሥ እንዴት እክደዋለሁ።" ክርስቶስን እንዲክድ በተጠየቀ ጊዜ ፖሊካርፕ የሰጣቸው መልስ ነበር። እግዚአብሔር ሆይ፣ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ብዙ ምህረት፣ ጸጋ እና እርህራሄህ ይብዛልን። አሜን።
نمایش همه...
2👍 1
ለጤናማ መንፈሳዊ ህይወት እና መንፈሳዊ ልምምድ የሚጠቅም ትምህርት 👆👆👆
نمایش همه...
Heavenly Father, as I begin this new day, I ask for your guidance and wisdom. I pray that you would lead me on the path that you have set before me, and that I would be able to hear your voice and follow your direction. I ask that you would give me insight and discernment as I make decisions about my life, and that I would be able to trust in your plan for my future. I trust in your guidance and provision, and I pray that I would be able to follow your lead today. In Jesus' name, we pray. Amen. መዝ 5፥3 በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ፥ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፥ እጠብቃለሁም።
نمایش همه...
🥰 2
This is the true nature of preaching. It is the man of God opening the Word of God and expounding its truths so that the voice of God may be heard, the glory of God seen, and the will of God obeyed. Steven J. Lawson
نمایش همه...
"I find myself clinging to Christ like a burr to a dress." Katie von Bora, Mrs. Luther
نمایش همه...
My God is "unmoved mover", "the first cause", "necessary (not contingent) being" and "perfect".
نمایش همه...
"He paid a debt he did not owe, and I owed a debt I could not pay."
نمایش همه...
2👍 1
"You have made us for yourself and our hearts are restless, until they rest in you." Augustine of Hippo Rome 5፥1-2 Therefore, since we have been declared righteous by faith, we have peace with God through our Lord Jesus Christ, through whom we have also obtained access by faith into this grace in which we stand, and we rejoice in the hope of God's glory. ሮሜ 5፥1-2 1 እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እንያዝ፤ 2 በእርሱም ደግሞ ወደ ቆምንበት ወደዚህ ጸጋ በእምነት መግባትን አግኝተናል፤ በእግዚአብሔር ክብርም ተስፋ እንመካለን። #Image_Of_Christ_Ministry
نمایش همه...
👍 2
Believers have all they need in Jesus. There is nothing better, deeper, or more spiritual than knowing, loving, and serving him. Christ is God, He is ours, we are His, and we must turn a deaf ear to any teaching that suggests otherwise. ቆላስይስ 2፥ 6: እንግዲህ ጌታን ክርስቶስ ኢየሱስን እንደ ተቀበላችሁት በእርሱ ተመላለሱ። 7: ሥር ሰዳችሁ በእርሱ ታነጹ፥ እንደ ተማራችሁም በሃይማኖት ጽኑ፥ ምስጋናም ይብዛላችሁ። 8: #እንደ_ክርስቶስ_ትምህርት_ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ። 9: በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና። 10: ለአለቅነትና ለሥልጣንም ሁሉ ራስ በሆነ በእርሱ ሆናችሁ ተሞልታችኋል። Image Of Christ Ministry
نمایش همه...