cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Image Of Christ Ministry

በዚህ Channel✣ በክርስቶስ በመስቀል ላይ ስለተሰራልን ስራና በእርሱም ምክንያት ወደ ብርሃን ስለወጣው ህይወትና አለመጥፋት የሚያወሱ፦ ✔️ ትምህርቶች (በፅሁፍና በድምፅ) ✔️ ግጥሞች ✔️ ዝማሬዎች ✔️ ምስሎች ወዘተ.... የሚቀርቡ ይሆናል። ማንኛውንም ጥያቄና አስተያየት https://t.me/glorious7gospel ይላኩልን። 💯ŜÃV€Đ B¥ ĠŘÃĆ€💯 ✟ማራናታ፦ ኢየሱስ ሆይ ናልን!✟

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 922
مشترکین
+124 ساعت
+17 روز
+130 روز
آرشیو پست ها
በካታኮምብ ዋሻዎች (የሮማውያን ከመሬት በታች የተዘጋጁ የመቃብር ስፍራዎች) ይኖሩ የነበሩ የጥንት ክርስቲያኖች ዝማሬ😭 O gladsome light, O grace Of God the Father's face, The eternal splendor wearing, Celestial, holy, blest, Our Savior Jesus Christ, Joyful in the thine appearing. ምንኛ የታደሉ፣ ጸጋ እና ምህረት የበዛላቸው እንዲሁም አለምን እና ሞትን የናቁ ነበሩ። ጌታየ ኢየሱስ ክርስቶስ😭😭😭
نمایش همه...
👍 3
Every morning I thank and praise God, because today He will do miracles. Every evening I thank and praise God for He has done miracles. Today He enables me to endure what I cannot endure; today He causes me to love what I cannot love. Today He makes me do what I cannot do and live in a manner in which I cannot live. Thank and praise Him, daily it is impossible with men, but daily it is possible with God! Life that wins - Watchman Nee
نمایش همه...
👏 1
#ተወዳጆች፣ እግዚአብሔር የልጁን መልክ እንድንመስል እለት እለት ይቅረጸን እንጂ ዓለም የራሷን ቅርጽ አታውጣልን። ሮሜ 12፥2 የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ #በልባችሁ_መታደስ ተለወጡ እንጂ #ይህን_ዓለም_አትምሰሉ።
نمایش همه...
3
Photo unavailableShow in Telegram
Biblical worship is directed by the spirit, flows through the soul, and is expressed by the whole body—from head to feet.
نمایش همه...
ሮሜ 8፥ 29: ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤ 30: አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው። 2 ቆሮ 3፥ 18: እኛም ሁላችን በመጋረጃ በማይከደን ፊት የጌታን ክብር እንደ መስተዋት እያብለጨለጭን መንፈስ ከሚሆን ጌታ እንደሚደረግ ያን መልክ እንመስል ዘንድ ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን።
نمایش همه...
👍 2 1
The Spirit plays an active role in the spiritual formation of those He inhabits. As Christians, we must be indwelt with the Spirit to carry out the will of God. The Lord works through the Spirit to bring members of the body of Christ together to do the work of the ministry. According to Frank Thielman, “If Gentiles are to come into God’s people . . . a radical transformation must begin in their lives to make them appropriate dwelling places for God’s Holy Spirit—they need to be holy.”[3]           In John’s gospel, Jesus told the disciples that they must abide in Him to bear fruit (John 15:15:1-9). This new life in Christ that we strive to live will be manifested as we remain connected to the true vine of life. Would it not seem logical that if we are connected to the vine of life, the nature flowing through the vine will also be displayed in the branches? Although we may be connected, this does not mean we are not on a journey in the transformation (sanctification) process. Conformity to the image of Christ is a progressive journey. A journey that presents the believer with many challenges—some can even be hardships. Nevertheless, our sovereign Lord is keenly aware of the transformation process.           As we continue in the process of being conformed to the image of Christ through the journey of life, the ministry of Christ will continue on the earth. Our heavenly Father will be glorified, and others will be drawn to God through our testimony of His graciousness.
نمایش همه...
Spiritual Formation: Conformity to the Image of Christ As Christians, we do not hear much taught or preached about growing in the likeness of Christ or being conformed to His image—although we hear a lot about God’s love and goodness. We must ask ourselves, what does it mean to grow in the likeness of Christ? Is it possible to be like Christ in today’s society? Why should we strive to be like Christ in His love and suffering for others?           In Paul’s writing to the church in Rome, he makes a clear statement regarding the believer’s predestination to be conformed to the image of Christ (Rom 8:29). God desires that believers grow in the likeness of His Son. For many, when Jesus is accepted as savior, we feel we have satisfied what the Lord requires of us, thus remaining as carnal Christians and never being transformed into the image of Christ. George Barna, research analyst and author of Maximum Faith concludes, “Most Americans who confess their sins to God and ask Christ to be their savior . . . lives almost indistinguishably from unrepentant sinners, and their lives bear little, if any, fruit for the kingdom of God.”           As believers, who profess the Lordship of Jesus Christ, we are mandated to be imitators of God and to represent him as light to the unbelieving world. To live a life where Jesus is Lord, we must be willing to submit our will and desire to His authority. The Lord Jesus has promised not to leave us comfortless but that He would give us another Comforter who would be with us and live in us. The Holy Spirit will be present to “walk alongside” us, and He will continue to reveal God’s truth and bring about holy living to those who will submit to the Lordship of Jesus Christ. He is the empowering presence on which the Christian life must be dependent. Spiritual formation is a work of the Holy Spirit in the believer’s life as He works to conform us to the image of Christ. The apostle Paul addresses the church at Corinth by saying, Now the Lord is the Spirit, and where the Spirit of the Lord is there is freedom. And we all, with unveiled face, beholding the glory of the Lord, are being transformed [emphasis added] into the same image from one degree of glory to another. For this comes from the Lord who is the Spirit (2 Cor 3:18). According to Walter Bauer, the Greek word for transformation, metamorphoó means to change inwardly in fundamental character or condition, be changed, be transformed. He further states, “Christians progressively take on the perfection of Jesus Christ,” thus an ongoing process.           As human beings, it's natural for us to desire control over our lives. However, as we pursue Christ-like qualities, we may discover that He challenges us by subjecting the power we crave to crucifixion. In Paul’s letter to the Galatians, he wrote, “I have been crucified with Christ. It is no longer I who live, but Christ who lives in me…” (Gal 2:20). Paul’s co-crucifixion with Christ is the very life that is required of all believers who desire to be conformed to the image of Christ.           For many of us, the crucified life requires more than we are willing to pay. Jesus told those following him, “If anyone comes to me and does not hate his own father and mother and wife and children and brothers and sisters, yes, and even his own life, he cannot be my disciple. Whoever does not bear his own cross and comes after me cannot be my disciple (Lu 4:26-27). This may seem harsh; however, the Lord has set the requirements for discipleship, which can only be lived by God’s grace.           The Lord has blessed us with the power and ability to live a grace-filled life. For, we are no longer under the law of sin and death, but now we live by the law of the Spirit of life that is in Christ Jesus (Rom 6:14; 8:2). As we realize how helpless we are to live the life of Christ in our strength, we begin to surrender to the power of God’s Spirit, which has been given to every believer. Only Christ can live His life through the believer, which is done through the Holy Spirit.
نمایش همه...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
3 እናንተ የያዕቆብ ቤት ሆይ፥ የእስራኤልም ቤት ቅሬታ ሁሉ፥ ከሆድ ያነሣኋችሁ ከማኅፀንም የተሸከምኋችሁ፥ ስሙኝ። 4 እስከ ሽምግልና ድረስ እኔ ነኝ፥ እስከ ሽበትም ድረስ እሸከማችኋለሁ፤ እኔ ሠርቻለሁ እኔም አነሣለሁ፤ እኔ እሸከማለሁ እኔም አድናለሁ። 5 በማን ትመስሉኛላችሁ? ከማንስ ጋር ታስተካክሉኛላችሁ? እንመሳሰል ዘንድ ከማን ጋር ታስተያዩኛላችሁ?
نمایش همه...
17 በአንዱም በደል ሞት በአንዱ በኩል ከነገሠ፥ ይልቁን የጸጋን ብዛትና የጽድቅን ስጦታ ብዛት የሚቀበሉ በአንዱ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በሕይወት ይነግሣሉ። 19 በአንዱ ሰው አለመታዘዝ ብዙዎች ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ በአንዱ መታዘዝ ብዙዎች ጻድቃን ይሆናሉ። 20-21 በደልም እንዲበዛ ሕግ ጭምር ገባ፤ ዳሩ ግን ኃጢአት በበዛበት፥ ኃጢአት በሞት እንደ ነገሠ፥ እንዲሁ ደግሞ ጸጋ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የተነሣ በጽድቅ ምክንያት ለዘላለም ሕይወት ይነግሥ ዘንድ፥ ጸጋ ከመጠን ይልቅ በለጠ።
نمایش همه...
4
የዘላለም ሕይወት እንዳላችሁ ታውቁ ዘንድ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ለምታምኑ ይህን ጽፌላችኋለሁ። 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5:13 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nippt.bible.free&hl=en
نمایش همه...
sign up to get a 10 US Dollar newcomer bonus! I made more than 200 US Dollars by watching the video here, so you can try it. https://youtub-v23.buzz/9975171931475582/
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
4
. ✅ #የጌታችን_የኢየሱስ_መስቀል ✅ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ✍️ "የቃል ስጋ መሆንና በመካከላችን ማደሩ ያነጣጠረው መስቀሉና የመስቀሉ ክስተት ላይ ነበር። ሐዋርያቱ የመስቀል መስዋዕትነቱን የድነታችን መሠረት መሆኑን በይፋ አጠንክረው አውጀዋል። ✍️ #መስቀል የሰውን ስቃይ እግዚአብሔር አምላክ የተካፈለበት፣ "አንተ የሥጋ አይን አለህን?" የሚለው የኢዮብ ጥያቄ ፍንትው ያለ ምላሽ ያገኘበት፣ 'የእግዚአብሔር ፍቅር ስፋቱ፣ ከፍታው፣ ጥልቀቱ ከመታወቅ ያለፈ ነው' የሚለው በገሀድ የተገለጠበት ታሪካዊ እውነታ ነው። የመለኮት ጥምር ባህሪያት በአንድ ሁኔታ የተገለጡበት፣ ማለትም #ምህረቱና_ፍርዱ፣ #ሰው_አፍቃሪነቱ እና #ኀጢአት_ጠልነቱ የታየበት፣ #ጥበቡ የተንጸባረቀበት፣ #ሞትና_ህይወት የተገናኙበት፣ ሽንፈትና ድል የተራከቡበት፣ ውርደትና ክብር፣ መፍረስና መታነጽ የተተካኩበት ነው። ✍️ ትናንት እና ነገ የተሸረቡበት፣ ምድርና ሰማይ የተጋጠሙበት፣ ሰማይ የተከፈተበት፣ "ምድር" ወደ ሰማይ የወጣበት፣ "ሰማይ ወደ ምድር የወረደበት "፣ የጥል ግድግዳ የፈረሰበት የአዲስ ኪዳን መካከለኛ የሆነው #የክርስቶስ #መስቀል_ነው። ✍️ ከአምልኮተ ባዕድ ወደ አምልኮተ እግዚአብሔር ዘወር የሚባልበት፣ ከአምላክ ጠልነት ወደ አምላክ ቤተ ሰብነት፣ ከጨለማው አገዛዝ ወደ መንግስተ እግዚአብሔር፣ ወደ ሰማያዊ ዜግነት መፍለስ የተቻለበት ነው። ለክህነት ፣ ለእግዚአብሔር መንግስት ዜግነትና ለእግዚአብሔር ልጅነት የበቃንበት ክስተት ነው። ✍️ በመስቀሉ ላይ የፈሰሰው ደም የኃጢአትና የበደል ስርየት መቀበያ፣ ጽድቅን መቀበያ፣ ከህግ እርግማንና ከከንቱ ኑሮ መዋጃ፣ በኃጢአት ጉልበት፣ በሞት ኀይልና በጨለማው ሥርዓት ላይ ድል መጎናጸፊያ፣ ከእግዚአብሔር ጋር መታረቂያ ነው።" ✍️ #መስቀሉ የወንጌል እምብርት ነው፤ #የመስቀሉም_መንገድ የኑሯችን መርህና ዘይቤ ነው፤ #ማለትም በመስጠት ማግኘት የሚስተናገድበት፣ ከሁሉ ኋላ በመሆን ፊተኛ የሚኮንበት፣ በድካም ብርታት የሚታፈስበት፣ በውርደት ክብር የሚለበስበት ጣይ አንሽ (paradoxical) ቅኝት ነው።" #የተሐድሶ_ጥሪ (ገፅ 62-63) . ✟ኢየሱስ ሆይ ናልን!✟ 💌 @eternallyforgiven 💌 share💯share💯share ✅ @grace7alone ✅ ✅ @grace7alone ✅ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
نمایش همه...
✅Experiencing the blood of Jesus✅       ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖                                                                                📌Hymn by Watchman Nee📌 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ Why should I worry, doubt and fear? Has God not caused His Son to bear My sins upon the tree? The debt that Christ for me has paid, Would God another mind have made To claim again from me? Redemption full the Lord has made, And all my debts has fully paid, From law to set me free. I fear not for the wrath of God, For I’ve been sprinkled with His blood,  It wholly covers me. For me forgiveness He has gained, And full acquittal was obtained,  All debts of sin are paid; God would not have His claim on two, First on His Son, my Surety true,  And then upon me laid. So now I have full peace and rest, My Savior Christ hath done the best And set me wholly free; By His all-efficacious blood I ne’er could be condemned by God, For He has died for me!
نمایش همه...
የወንድማችሁ ናትናኤል መለሰ "ብርሃነ መለኮት የበራለት" በሚል ርዕሰ በ2013 ዓ.ም የታተመ መጽሐፍ በpdf በክርስቶስ ለሆናችሁ ሁላችሁ የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ🙏 👇👇በዚህ በኩል ይቀላቀሉ👇👇   httpሉን🔺s://t.me/valley_vission7oracle https://t.me/valley_vission7oracle       🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን
نمایش همه...
የበራለት.pdf2.09 MB
#ተስፋ #የዝማሬ_ኮንሰርት #በፈረንሳይ_ሙሉ_ወንጌል_ቤተ_ክርስቲያን #የፊታችን_ቅዳሜ #ከ8:00 ጀምሮ ሁላችውም ተጋብዛችዋል!! Gospel Singer Nati https://youtu.be/rVTixJcRz8g
نمایش همه...
NATI POSTER copy.jpg4.86 MB
00:52
Video unavailableShow in Telegram
Tesfa 8.mp465.04 MB
ክርስትና ዘመንን መምሰል አይደለም። በሌላ አገላለፅ ክርስትና በየጊዜው ገዢ የሚሆንን ሀሳብ ተቀብሎ ያንኑ ለመሆን/ለመምሰል መውተርተር አይደለም። ይልቁን #ክርስትና ከክብር ወደ ክብር የልጁን መልክ ወደመምሰል ማደግ/መለወጥ ነው። ለዚህም በእግዚአብሔር ጸጋ በእምነታችን ላይ በጎነትን፣ በበጎነትም ላይ እውቀትን፣ በእውቀትም ራስን መግዛትን፣ ራስንም በመግዛት መፅናትን፣ በመፅናትም እግዚአብሔርን መምሰልን፣ እግዚአብሔርን በመምሰልም የወንድማማችነት/እህትማማችነት መዋደድን፣ በወንድማማችነት/እህትማማችነት መዋደድ ላይ ፍቅርን መጨመር የቅዱሳት መፃህፍት ትምህርት ነው። 2 Peter 1 (አማ) - 2 ጴጥሮስ 2-3: የመለኮቱ ኃይል፥ በገዛ ክብሩና በበጎነቱ የጠራንን በማወቅ፥ ለሕይወትና እግዚአብሔርን ለመምሰል የሚሆነውን ነገር ሁሉ ስለ ሰጠን፥ በእግዚአብሔርና በጌታችን በኢየሱስ እውቀት ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ። 4: ስለ ክፉ ምኞት በዓለም ካለው ጥፋት አምልጣችሁ ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች በተስፋ ቃል እንድትሆኑ፥ በእነዚያ ክብርና በጎነት የተከበረና እጅግ ታላቅ የሆነ ተስፋን ሰጠን። 5: ስለዚህም ምክንያት ትጋትን ሁሉ እያሳያችሁ በእምነታችሁ በጎነትን ጨምሩ፥ 6: በበጎነትም እውቀትን፥ በእውቀትም ራስን መግዛት፥ ራስንም በመግዛት መጽናትን፥ በመጽናትም እግዚአብሔርን መምሰል፥ 7: እግዚአብሔርንም በመምሰል የወንድማማችን መዋደድ፥ በወንድማማችም መዋደድ ፍቅርን ጨምሩ።2 Peter 1 (አማ) - 2 ጴጥሮስ 2-3: የመለኮቱ ኃይል፥ በገዛ ክብሩና በበጎነቱ የጠራንን በማወቅ፥ ለሕይወትና እግዚአብሔርን ለመምሰል የሚሆነውን ነገር ሁሉ ስለ ሰጠን፥ በእግዚአብሔርና በጌታችን በኢየሱስ እውቀት ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ። 4: ስለ ክፉ ምኞት በዓለም ካለው ጥፋት አምልጣችሁ ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች በተስፋ ቃል እንድትሆኑ፥ በእነዚያ ክብርና በጎነት የተከበረና እጅግ ታላቅ የሆነ ተስፋን ሰጠን። 5: ስለዚህም ምክንያት ትጋትን ሁሉ እያሳያችሁ በእምነታችሁ በጎነትን ጨምሩ፥ 6: በበጎነትም እውቀትን፥ በእውቀትም ራስን መግዛት፥ ራስንም በመግዛት መጽናትን፥ በመጽናትም እግዚአብሔርን መምሰል፥ 7: እግዚአብሔርንም በመምሰል የወንድማማችን መዋደድ፥ በወንድማማችም መዋደድ ፍቅርን ጨምሩ። ጸጋ እና ምህረት ከሁላችን ጋር ይሁን።
نمایش همه...
ክርስትና ዘመንን መምሰል አይደለም። በሌ አገላለፅ ክርስትና በየጊዜው ገዢ የሚሆንን ሀሳብን ተቀብሎ ያንኑ ለመሆን/ለመምሰል መውተርተር አይደለም። ይልቁን #ክርስትና ከክብር ወደ ክብር የልጁን መልክ ወደመምሰል ማደግ/መለወጥ ነው። ለዚህም በእግዚአብሔር ጸጋ በእምነታችን ላይ በጎነትን፣ በበጎነትም ላይ እውቀትን፣ በእውቀትም ራስን መግዛትን፣ ራስንም በመግዛት መፅናትን፣ በመፅናትም እግዚአብሔርን መምሰልን፣ እግዚአብሔርን በመምሰልም የወንድማማችነት/እህትማማችነት መዋደድን፣ በወንድማማችነት/እህትማማችነት መዋደድ ላይ ፍቅርን መጨመር የቅዱሳት መፃህፍት ትምህርት ነው። 2 Peter 1 (አማ) - 2 ጴጥሮስ 2-3: የመለኮቱ ኃይል፥ በገዛ ክብሩና በበጎነቱ የጠራንን በማወቅ፥ ለሕይወትና እግዚአብሔርን ለመምሰል የሚሆነውን ነገር ሁሉ ስለ ሰጠን፥ በእግዚአብሔርና በጌታችን በኢየሱስ እውቀት ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ። 4: ስለ ክፉ ምኞት በዓለም ካለው ጥፋት አምልጣችሁ ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች በተስፋ ቃል እንድትሆኑ፥ በእነዚያ ክብርና በጎነት የተከበረና እጅግ ታላቅ የሆነ ተስፋን ሰጠን። 5: ስለዚህም ምክንያት ትጋትን ሁሉ እያሳያችሁ በእምነታችሁ በጎነትን ጨምሩ፥ 6: በበጎነትም እውቀትን፥ በእውቀትም ራስን መግዛት፥ ራስንም በመግዛት መጽናትን፥ በመጽናትም እግዚአብሔርን መምሰል፥ 7: እግዚአብሔርንም በመምሰል የወንድማማችን መዋደድ፥ በወንድማማችም መዋደድ ፍቅርን ጨምሩ።2 Peter 1 (አማ) - 2 ጴጥሮስ 2-3: የመለኮቱ ኃይል፥ በገዛ ክብሩና በበጎነቱ የጠራንን በማወቅ፥ ለሕይወትና እግዚአብሔርን ለመምሰል የሚሆነውን ነገር ሁሉ ስለ ሰጠን፥ በእግዚአብሔርና በጌታችን በኢየሱስ እውቀት ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ። 4: ስለ ክፉ ምኞት በዓለም ካለው ጥፋት አምልጣችሁ ከመለኮት ባሕርይ ተካፋዮች በተስፋ ቃል እንድትሆኑ፥ በእነዚያ ክብርና በጎነት የተከበረና እጅግ ታላቅ የሆነ ተስፋን ሰጠን። 5: ስለዚህም ምክንያት ትጋትን ሁሉ እያሳያችሁ በእምነታችሁ በጎነትን ጨምሩ፥ 6: በበጎነትም እውቀትን፥ በእውቀትም ራስን መግዛት፥ ራስንም በመግዛት መጽናትን፥ በመጽናትም እግዚአብሔርን መምሰል፥ 7: እግዚአብሔርንም በመምሰል የወንድማማችን መዋደድ፥ በወንድማማችም መዋደድ ፍቅርን ጨምሩ። ጸጋ እና ምህረት ከሁላችን ጋር ይሁን።
نمایش همه...
" እኛ ክርስቲያኖች ማለት " የእግዚአብሔር ተስፋ በክርስቶስ አሜን በመሆኑ የተገኘን ድንቅ ህዝቦች ነን : : አባቶቻችን ከሩቅ ሆነው እየተሳለሙ ሳያገኙት የቀሩትን ክርስቶስን አግኝተን የእነርሱን ህልም የኖርን የተባረክን ህዝቦች ነን : : በልጅነት ቦታ የተቀመጥን ኢየሱስ በተወደደበትና ተቀባይነት ባገኘበት ልክ የተወደድን ምርጥ ህዝቦች ነን:: " 💌 @eternallyforgiven 💌 share💯share💯share ✅ @grace7alone ✅ ✅ @grace7alone ✅ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
نمایش همه...
"በሁሉ አፍ የምትመሰገን እውነተኛ #ኢየሱስ_ክርስቶስ አንተ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ነህ።" ©ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ . ✟ኢየሱስ ሆይ ናልን!✟ 💌 @eternallyforgiven 💌
نمایش همه...
ተወዳጆች network ለብዙዎቻችን እየሰራ ስላልሆነ 4 ሰዓት ላይ እንጀምር!
نمایش همه...
ወንድሞችና እህቶች 3 ሰዓት ላይ ፕሮግራማችን ይጀምራል። ይህን 👇 link በመጫን አብራችሁን ጸጋን ተካፈሉ። 💕
نمایش همه...
የጸጋው ማዕድ የመክፈቻ ፕሮግራም ከምሽቱ 3 ሰዓት ላይ ይጀምራል፤ ከላይ ያለውን link👆 በመጠቀም ይቀላቀሉን።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🎉🎉🎉 መልካም ዜና 🎉🎉🎉 ሻሎም ቅዱሳን! በGrace Revolution Channel "የጸጋው ማዕድ" የተሰኘ ሳምንታዊ የቴሌግራም የቀጥታ መርሐግብር (live program) ለመጀመር ዝግጅታችንን አጠናቀናል። በዚህ ሳምንታዊ መርሐግብር የእግዚአብሔርን ቃል ትምህርቶች፣ ጸሎት፣ አምልኮ እና በተመረጡ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ሃሳቦች ላይ ውይይት የሚደረግ ይሆናል። መርሐግብሩ ዘወትር #ቅዳሜ_ከምሽቱ_3_ሰዓት ላይ የሚጀምር ሲሆን ሁላችሁም በቀጥታ በሚደረጉ ፕሮግራሞች በመሳተፍ ጸጋን እንድንከፋፈል ተጋብዛችኋል። በተለይ ከፊታችን ቅዳሜ ሚያዝያ 21፣ 2015 ዓ.ም የመክፈቻ መርሐግብር ስለሚኖረን ከእኛ ጋር ጌታን ማክበር የምትፈልጉ ሁላችሁ #ኮሜንት_ላይ_ፈቃደኝነታችሁን_ግለፁልን። ለበለጠ መረጃ 0939557244 ላይ መደወል ወይም @eternallyforgiven ላይ ጥያቄዎችን መላክ ትችላላችሁ። የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ!💕
نمایش همه...