cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

friendly❤🤞🤞

Funny videos🎬 Best fiction✍️📖 Beautiful pictures🖼️ Jokes😂 Poems📙📘 Music 🎶🎵 . . . . Just have fun😇🤘🤞 Join&share😘 Concept and Comment 👇👇👇 @M_a_k_i_i_i

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
179
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አልፈታህም😂 ልፍታሽ ልፍታሽ አለኝ ከመጀመሪያውም መቼ አገባኸኝ ከአዲሷ ሚስቱጋ የሚሰምር መስሎት አላወቀም እንጂ የአሁኗም እኔ ነኝ በሌላ አካውንት 😂😂 አልፈታህም ባሌ 😂😂😂 ✍️✍️
نمایش همه...
*ቃል ያጣ ስሜት* አንዳንድ ስሜቶች ቃላት አይፈልጉም፤ገለፃን አይሹም ማብራሪያ አይጠይቁም እንዲሁ አንደበት ለጉመው እምባ ከአይን ቋጥረው ካ'ካል ተሰንቅረው ምቾት ያርቃሉ እልፍ ህመም አርግዘው ልብን ያውካሉ። ✍Ab
نمایش همه...
አሁን ጀምር! ምንም ነገር ቁጭ ባልክበት ሊሳካ አይችልም፤ ስልክህ ላይ ተጥደህ፣ ቲቪ ላይ አፍጥጠህ ወይ አልጋ ላይ ጋደም ብለህ ጣሪያ ጣሪያ እያየህ ምንም ነገር መጀመርም ሆነ መቀየር አትችልም! ይህ ምድር ያንተን ላብ ይፈልጋል፤ ያንተን ጥረት ይፈልጋል፤ ለነገ መድረሻህ አሁን መዘጋጀት፣ ማቀድ እና ወደ ድርጊት መግባት አለብህ! ወዳጄ ለመጀመር ታላቅ መሆን አይጠበቅብህም፤ ታላቅ ለመሆን ግን አሁኑኑ መጀመር አለብህ! @Biillluu
نمایش همه...
ብርቱ ሰው ሁን! ድንች በፈላ ውሀ ቢቀቀል ውስጥ አቅም ያጣና ይደክማል፤ እንቁላል ግን በሞቀ ውሀ ሲያገኝ ውስጡ ያለው ፈሳሽ ብሶበት ጠንካራ ይሆናል፤ አየህ በዚህ አለም ወሳኙ የገጠመህ ችግር አይደለም፤ ማርሽ ቀያሪው ያንተ ምላሽ ነው። አንተም ወይ እንደ ድንቹ ትልፈሰፈሳለህ ወይ እንደ እንቁላሉ የገጠመህ ፈተና ላይ ትጠነክራለህ፤ ወዳጄ ችግር የሚያበረታህ እንጂ የሚሰብርህ ሰው መሆን የለብህም! የተለየ ዕረቡ ተመኘንላችሁ🙏 @biillluu
نمایش همه...
ጥሬ ጨው . መስለውኝ ነበረ የበቁ የነቁ ያወቁ የረቀቁ የሰው ፍጡሮች ለካ እነርሱ ናቸው ጥሬ ጨው...ጥሬ ጨው ጥሬ ጨዋዎች መፈጨት - መሰለቅ - መደለዝ - መወቀጥ መታሸት - መቀየጥ ገና እሚቀራቸው “እኔ የለኹበትም!” ዘወትር ቋንቋቸው። 🙏መልካም ምሽት ተመኘሁ🙏 ለወዳጅዎ #ሼር ያድርጉ 👉አሰተያየት ካላችሁ አድርሱን 📗📒📕📗📒📕t Join&share @biillluu 📚ማንበብ ባህላችን ይሁን📚 📖📖📖📖📖📖 ━━━━━━━✦✿✦━━━━
نمایش همه...
ተመስገን በል! ካጣነው ይበልጥ ያገኘነው ይበልጣል፤ ከተደረገብን ይበልጥ የተደረገልን ይበልጣል! እጅህ ላይ ያሉትን ነገሮች አላየህም እንጂ ካንተ በላይ እድለኛ የለም! አጠገብህ ያሉት ቤተሰቦችህ ባይኖሩ የሚሰማህን ባዶነት አስበው እስኪ፣ መተንፈስ ባትችልና ራስህን ማወቅ አቅቶህ በአልጋ ብትቀር ምን እንደሚሰማህ አስበው እስኪ? አየህ ይሄን ስታስብ ነው የፈጣሪ ቸርነትና ላንተ ያደረገው ግልጥ ብሎ የሚታይህ! ተመስገን በል ወዳጄ! የምስጋና ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 #biillluu
نمایش همه...
አንተ መክበድ አለብህ! ከአብዛኛው ሰው እኩል መሆን ከፈለክ ብዙም ሳትጨነቅ ትደርስበታለህ። ትልቁን የምታስብ ከሆነ ግን ብዙ ፈተናዎች አሉ፤ ማንም ላያግዝህ ይችላል፤ የሚጎትትህ የሚተችህ ይበዛል፤ ይሄኔ ነው ይበልጥ በእልህ መጠንከር ያለብህ! ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈትነው፤ ወዳጄ ነገሮች ቀላል እንዲሆኑ አትመኝ አንተ መክበድ አለብህ! ማራኪ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @biilllu
نمایش همه...
#ሴት_ልጅ_እንደዚህ_ነች 👩‍🦱 ፊቶ ይናገራል የክፋት ይመስላል ሀዘኖኗን ደብቆ ከደስታ ይሸሻል አዎ ተከፍታለች ፊቷ ያስታውቃል መናገርን ፈርታ ሀሳቧን ማጋራት የቀረባት ሀሉ ከዳተኛ መስሎት መናገርን ፈርታ መናገር ቢሰኛት ከሰው ትሸሻለች መኖር አስጠልቷት ላያትማ ሁሉ ደህና ነኝ ትላለች ሊግዞት እንደሆን እሷስ መች ታውቃለች አዎ ታወራለች ደህና ነኝ ትላለች በንግግሯ ላይ ደስተኛ መስላለች ፊቷ የሚወርደውን እንባ እየጠረገች መከፋቷን በሰው አርቃ እያሰበች ዛሬም ይሄው አለሁ ደህና ነኝ ትላለች 🥀🥀......አዎ ደህና ነኝ ትላለች ውስጧ ያለው ሀዘን ከፊቷ ሲጠልል ላያት ሰው በሙሉ ደስተኛ ስትመስል በሳቋ ሸፍና እንባዋን ብትከልል አሁን ብታወራ ደህና ነኝ እያለች ሀዘኗን አውጥታ መናገር ቢቅጣት ለስዎች ግን ተስፋ አትቆርጥም #ሴት_ልጅ እንደዚ ነች @biillluu
نمایش همه...
በምድጃዬ በዓይኔ ምድጃ ውስጥ ፍም እሳት ይዣለሁ ፍቅር ይሞቀኛል በዓይኔ ምድጃ ውስጥ በረዶ ይዤ አድራለሁ ሀዘን ይበርደኛል ዓይኔ ላይ ድስት አለ ነገር ላብስል ብዬ እሳት አነድዳለሁ ሆድ የባሰኝ እንደሁ በፈላው ዕንባዬ ተስፋን ጥጄ አድራለሁ፡፡ [ ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ ] ቻናላችንን ይቀላቀሉ @biillluu
نمایش همه...
💡ዕውቀት የሌለው ሰው ዕውቀት ማጣቱን ቢናዘዝ አዋቂ ሆነ ማለት ነው! 👨‍🔬የአዋቂ ሰው ታላቅነት የሚገለጽው በተግባሩ እንጂ በንግግሩ አደለምና! 🤔ታላቅ ሆኖ ሳለ ነገር ግን ታላቅነቱ ባለመታወቁ የማይናደድ ሰው አሱ በእርግጥ ታላቅ ነው። ቻናላችንን ይቀላቀሉ @biillluu
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.