cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ባዩሽ መስጂድ

የተለያዩ ኢስላማዊ ፅሁፎች፣ ድምፆች እና ጠቃሚ መልእክቶች የሚለቀቁበት https://t.me/bayushpage ለአስተያየት @abumestura @tofiksani @bayushpagebot

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
1 144
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

በአሏህ ስም እጅግ በጣም አዛኝ እና እጅግ በጣም ሩህ ሩህ በሆነው አሏህ (ሱ ወ) ለኛ ለሰው ልጆች አደራ ካለበት ወሳኝ ጉዳዮች መሀከል የወላጅ ሀቅ አንደኛው ነው ፡፡ የወላጅ ሀቅ እጅግ ከባድ ከመሆኑ ጋር ዛሬ በአብዛኞቻችን በተለይ በወጣቶች ዘንድ ከተረሱትና ከተዘነጉት ግዴታዎች መካከል የግንባር ቀደሙን ቦታ ይዞ ይገኛል ቢባል ማጋነን አይሆንም ። ኢስላም ለወላጆች የሰጠውን ከፍተኛ ቦታ እኛ ሙስሊሞች ጋር እንደ ተራ ነገር ተቆጥሮ ባለበት በዚህ ዘመን ወላጆቹን ተጠቅሞ እነርሱን በማገልገል የጀነት በሩን ያንኳኳ ምንኛ ታደለ ! አሏህ ይጠብቀንና እነርሱን አሳዝኖ ደግሞ ጀነት መግባት ያልቻለ ምንኛ ከሰረ ? አሏህ እንዲህ ይላል ሰውንም በወላጆቹ በጎ መዋልን በጥብቅ አዘዝነው ( አል አህቃፍ ) በወላጅ ጉዳይ አደራ ያለው አሏህ ሆኖ ሳለ የአሏህን አደራ የበላን ስንቶቻችን እንሆን ? በቂያማ ቀን አሏህ (ሱ.ወ) ከማያያቸው እና ከማያናግራቸው አራት ሰዎች መካከል የመጀመሪያው ወላጆቹን በዳይ የሆነውን ነው ሲሉ የአሏህ መልአክተኛ (ሰ ዐ ወ) ተናግረዋል ! በሌላ ሀዲስ የጀነትን ሽታ ( ጀነትን ሳይሆን ሽታዋን )ከማያገኙት ሰዎች መካከል ለወላጆቹን በጎ የማይውል እንደሆነ መናገራቸው የሚታወስ ነው ፡፡ ይህ ከሆነ ታዲያ መመለሻችን የሆነው አኼራ ምን ይጠብቀን ይሆን ? በወላጆቻችን ምክንያት እነርሱን አስደስተን ጀነት ወይስ እነርሱን አስከፍተንና አሳዝነን የአሏህ ቁጣ ? ምርጫው የኛ ነው ፡፡ በአጠቃላይ ወላጅን ማስከፉቱ ይቅርና "ኡፍ" ልንላቸው እንደማይገባ ቁርዓን አስጠቅቆናል ! ዋ ኢስላማ ሙስሊም ወጣቶች ክበብ !
نمایش همه...
🌟ልዩ የዳእዋ መድረክ ለሴቶች ብቻ!🌟 📌በወርሀ ዙልሒጃ አንድ ብሎ የጀመረው ልዩ የዳዕዋ መድረካችን እንዳማረበት ሊቀጥል በቀጠሮአችን መሰረት እነሆ ቁጥር ሁለት ደረሰ: :     ✏ልየ ልዩ ፕሮግራሞች ተሰናድተው እናንተን እየጠበቁ ነው።          በእለቱ የሚዳሰሱ ርዕሶች፦🗒 ዐሹራ፣ እምነታችን እንዲሁም ሴቶችና ኢስላም 📎በተጨማሪም መነባነቦች ይቀርባሉ           እሁድ ነሀሴ 1 ፣2014 ከጠዋቱ 3:00–6:30            አድራሻ: ፒያሳ የሚገኘው ኸሊፋ ህንፃ አዳራሽ [  ] ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር   
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለተከበረው ለረመዷን ወር ፆም አደረስዎ
نمایش همه...
ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa) የተለያዩ ደርስ ቅጂዎችን የተለያዩ አጫጭር መልዕክቶችን በፅሁፍ፣በኦዲዮ መልቀቅ 🔻ይህ የባዩሽ መስጂድ ማህበር Official የቴሌግራም ቻናል ነው! 🔻ስለጎበኙን እናመሰግናለን https://t.me/bayushmesjid
نمایش همه...
ባዩሽ መስጂድና መድረሳ(bayush mesjidna medresa)

የተለያዩ ደርስ ቅጂዎችን የተለያዩ አጫጭር መልዕክቶችን በፅሁፍ፣በኦዲዮ መልቀቅ መልካም አስተሳሰብ ያለው ሙስሊም ዜጋ መፍጠር 🔻ይህ የባዩሽ መስጂድ ማህበር Official የቴሌግራም ቻናል ነው! 🔻ስለጎበኙን እናመሰግናለን

ጁማዓ_ኹጥባ_ከሰው_ሀቅእዳ_ማስጠንቀቅ.m4a12.30 MB
ወጣት ኡመር ነጋሽ በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 5 በተለምዶ ከረዩ ሰፈረወ ተብሎ በሚጠራ አካባቢ ነዋሪ የሆነ የ23 አመት ወጣት ሲሆን ሁለቱም ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ በመሆኑ ኩላሊቱ ስራ ያቆመ በመሆኑና በጳውሎስ ሆስፒታል ህክምና ሲረዳ ቆይቶ ወደ ውጭ ሀገር ባፋጣኝ ሂዶ ኩላሊቱ መቀየር እንዳለበት የሆስፒታሉ ቦርድ ወስኖዋል።ለህክምና ወጪውም ከ2,000,000(ሁለት ሚሊየን)ብር በላይ ስለሚያስፈልግ ቤተሰቦቹም ይህን ብር የማውጣት አቅም የላቸውም። በመሆኑም ወጣት ኡመር ከአላህ በታች ሰበብ ሆናቹ ትታደጉት ዘንድ እንማፀናቹዋለን። ለምታደርጉልን ድጋፍ ሁሉ አላህ አጅራቹን በጀነት ይመንዳቹ እያልን ከንደዚ አይነቱ በሽታ እናንተንም ሆነ ቤተሰባቹን አላህ ይጠብቅላቹ።ቤተሰቦቹ ለበለጠ መረጃ 0912396052 አብድልሀቅ ነጋሽ 0911904611 ሀሰን ነጋሽ 1000152344809 ንግድ ባንክ 01320163135300 አዋሽ ባንክ 86902893 ቡና 41265 ዘምዘም 148915240001 ኦሮሚያ 1079111452080018 ህብረት ባንክ ሀሰን ነጋሽ አወል
نمایش همه...
📣የምስራች ማስታወቂያ 🔻አዲስ የደርስ(የሸሪዓ ትምህርት) ፕሮግራም በመስጂዳችን(ኢማሙ አሕመድ) የተጀመረ ሲሆን ታላቁ ሼይኻችን የባዩሽ መስጂድ ኢማም የሆኑት ሼይኽ አብዱሰላም አንዋር(አላህ ይጠብቃቸው) ዘውትር ማክሰኞ ከመግሪብ እስከ ኢሻዕ የአላህ ፋቃድ ሆኖ ማስተምር ጀምረዋል። ✅የኪታቡ ስም፡ ዑምደቱል-አሕካም ✅የኪታቡ ፅሀፊ፡ሼይኽ ዐብዱል-ገኒይ አል መቅዲሲ (አላህ ይዘንላቸው) ✅የቂርዓቱ አቅራቢ፡ ሼይኽ ዓብዱሰላም አንዋር (አላህ ይጠብቃቸው) 🗓የቂርዓቱ ቀን፡ ዘወትር ማክሰኞ 🕐የቂርዓቱ ሰዓት፡ ከመግሪብ እስከ ኢሻዕ 🌸ለሴት እህቶችም ቦታ ተዘጋጅቷል! ✨መፅሀፉን(ኪታቡን) እና ማስታወሻ ደብተሮን መያዞን እንዳይዘነጉ። ባረክ አላህ ፊኩም! * * የኢማሙ አሕመድ መስጂድና መድረሳ ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት ዋናውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇 t.me/ImamuAhmedYouth
نمایش همه...
የኢማሙ አሕመድ መስጂድ ወጣት ማህበር || Imamu Ahmed Mesjid Youth Association

🔻ይህ የኢማሙ አሕመድ መስጂድ ወጣት ማህበር Official የቴሌግራም ቻናል ነው! 🔻ስለጎበኙን እናመሰግናለን፤ ባረክ አላህ ፊኩም!

یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.