cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ቶተንሀም ኢትዮ ፋንስ™

ωєℓ¢σмe ይሄ የኢንግሊዙ ኩራት የሆነው ክለብ ቶተንሀም የሚዘገብበት ቻናል ነው ➠ ስለ ስፐርስ ታሪክ ➠የስፐርስ ጨዋታ በቀጥታ ከ ስታዲየሙ ➠ የስፐርስ የተጫዋቾች ዳሰሳ በየሳምንት ምትፈልጉትን ተጫዋች ህይወት ታሪክ ይቀርባል ➠ ስለ ስፐርስ አዝናኝ ነገሮች ➠ ስለ ስፐርስ ሁሉም አለ ግሩፕ @ETHIO_SPURS_GROUP አስተያየት @NovacaneX & @sonaldo7

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 281
مشترکین
-324 ساعت
-107 روز
-2930 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
🚨 || OFFICIAL የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የክረምቱ የዝውውር መስኮት ለሊቱን 6:00 ተከፍቷል።😍 እንዲሁም በ August 30 በኛ ነሀሴ 24 ከለሊቱ 6:00 የሚዘጋ ይሆናል። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄   @ethio_spurs1 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄   @ethio_spurs1
940Loading...
02
🚨 || የክረምቱ የዝውውር መስኮት በይፋ ዛሬ ለሊት 6:00 ይከፈታል።🔥 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄   @ethio_spurs1 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄   @ethio_spurs1
3801Loading...
03
🚨ይፋዊ 🤍ቶተንሃም ሆትስፐር የክርስቲያን ሮሜሮ ወደ ሪያል ማድሪድ የመዛወሩን ወሬ አስተባብሏል። 🇦🇷❌ 🗞[★ Alasdair Gold • Football London 🎖] SHARE  @ethio_spurs1 SHARE  @ethio_spurs1
4321Loading...
04
መልካም አዳር ቤተሰብ🤍 🇦🇷🔐 SHARE @ethio_spurs1 SHARE @ethio_spurs1
5100Loading...
05
ኡዶጊ በግል ልምምድ ጀምሯል✅ 😤🔥 SHARE @ethio_spurs1 SHAREb @ethio_spurs1
4970Loading...
06
የኤንጅ የአጨዋወት ዘይቤ በዝርዝር ሲታይ🫴⚪️ ለማየት 👉https://t.me/ethiospurs_goal
4710Loading...
07
🎙️ ሶን ወደ ሳውዲ አረቢያ ስለመሄድ፡- 🗣️ "ለቶተንሃም የተቻለኝን ሁሉ ማድረጋችንን እቀጥላለሁ ገንዘብ ለእኔ አስፈላጊ አይደለም የፕሪምየር ሊግ ስኬት ለእኔ አስፈላጊ ነው። 🤍✅ SHARE @ethio_spurs1 SHARE @ethio_spurs1
4770Loading...
08
🚨✅ኤመርሰን ሮያል ከሚላን ጋር ያለው ውል ወደ መጨረሻው ደረጃ እየገባ ነው! 🔜 🗞[🇮🇹 Gazzetta Dello Sport🥈] SHARE @ethio_spurs1 SHARE @ethio_spurs1
4651Loading...
09
🎙️| | ሚኪ ቫን ደ ቬን: 🗣በስፐርስ በጣም ደስተኛ ነኝ እና እዚያ ታላላቅ ነገሮችን እንደማሳካ ተስፋ አደርጋለሁ። 🇳🇱🤍 SHARE @ethio_spurs1 SHARE @ethio_spurs1
4650Loading...
10
🛡️⚪| የ #የቶተንሃም አለቃ ዳንኤል ሌቪ በእግር ኳሱ ከባዱ ተደራዳሪ ተደርገው ይወሰዳሉ🤐☠። 🗞[Mario Cortegana • Athletic🥇]
4820Loading...
11
ሪያል ማድሪድ ክሪስያን ሮሜሮን ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው እናም ቅድመ ሁኔታዎችን ጠይቀዋል። እስከ 60 ሚሊዮን ዩሮ ለማቅረብ ይፈልጋሉ።🤮 [ESPNArgentina -]🥇
5133Loading...
12
እንደዚህ አይነት ወንድ ከሆንክ ይህ chanal ላንተ ነው የተከፈተው አንበሳው 😤😤 1. ፍቅረኛ የለህም 2. ከራስህ ጋር ታወራለህ 3. ክርክር አትወድም 🥵 4. ስለ ወደ ፊት ህልምህ ታስባለህ 5. ብዙ ጓደኛ የለህም ምን ትጠብቃለህ ጀግናው ጀማችንን ተቀላቀል እንጂ !! 😈😈
4920Loading...
13
Prime Ndembele💗😭
5202Loading...
14
ቶተንሃም ኢበሪ ኢዜን ከ ፓላስ ማስፈረም ይፈልጋሉ። Football insider🥈
5080Loading...
15
ቶትንሃም እና ታንጉዊን ኑዴምቤሌ በስምምነት ለመለያየት ሙሉ ለሙሉ ተስማምተዋል። ሲል Fabrizio Romano ዘግቧል @ethio_spurs1 @ethio_spurs1
5160Loading...
16
እንደዚህ አይነት ወንድ ከሆንክ ይህ chanal ላንተ ነው የተከፈተው አንበሳው 😤😤 1. ፍቅረኛ የለህም 2. ከራስህ ጋር ታወራለህ 3. ክርክር አትወድም 🥵 4. ስለ ወደ ፊት ህልምህ ታስባለህ 5. ብዙ ጓደኛ የለህም ምን ትጠብቃለህ ጀግናው ጀማችንን ተቀላቀል እንጂ !! 😈😈
2460Loading...
17
ኖትኮይን ያመለጣችሁ በሙሉ አሁን ሀምስተር ኮምባት የተባለ እንደ ኖትኮይን አይት ኤርድሮፕ ስለመጣ አጋጣሚውን ተጠቅማችሁ የቻላችሁትን ሰብስቡ
1070Loading...
18
🏆 ቶተንሃም በመጪው ዩሮ 2024 ቡድናቸውን የሚወክሉ 4 ተጫዋቾች አሉት 🇮🇹 ቪካሪዮ - ጣሊያን 🇷🇴 ድራጉሲን - ሮማኒያ 🇳🇱 ሚኪ ቫን ደ ቫን - ሆላንድ 🇩🇰 Hoiberg - ዴንማርክ ለሁሉም መልካም እድል🤍⚪️ SHARE @ethio_spurs1 SHARE @ethio_spurs1
6601Loading...
19
ቶተንሃም እና ባየር ሙኒክ የስቱትጋርቱን የ26 አመት የክንፍ መስመር ተጫዋች የሆነውን ክሪስ ፉህሪችን ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል። [ Bild ]
8390Loading...
20
Tanguy Ndombele 🥹🤍
150Loading...
21
ቶተንሃም ጆቫኒ ሎ ሴልሶን በክረምቱ ለመሸጥ አቅደዋል ኮንትራቱ ሊጠናቀቅ አንድ አመት ነው የቀረው! ሪያል ቤቲስ አማካዩን ለማስፈረም ከሚፈልጉ ክለቦች አንዱ ነው። (MatteMoretto
9220Loading...
22
ትላንት በተደረገው የሀገራት አቋም መለክያ ጨዋታ ዴንማርክ ኖርወይን አስተናግዳ የነበረ ሲሆን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ቶትንሃምን ይለቃል ተብሎ የሚጠበቀው ፔር ኤሚሊየ ኮንጁት ሆይብይ ዛሬ እንደገና 1 ግብ ከመረብ ማሳረፍ ችሎዋል። ይሄ ልጅ ለሀገሩ😅😅 @ethio_spurs1 @ethio_spurs1
8960Loading...
23
ኖትኮይን ያመለጣችሁ በሙሉ አሁን ሀምስተር ኮምባት የተባለ እንደ ኖትኮይን አይት ኤርድሮፕ ስለመጣ አጋጣሚውን ተጠቅማችሁ የቻላችሁትን ሰብስቡ
1341Loading...
24
⚪️‼️ 𝐁𝐑𝐄𝐀𝐊𝐈𝐍𝐆 : Eberechi Eze ቢያንስ £60m የውል ማፍረሻ አለው። ክፍያው ተጨማሪ ወደ £8m አካባቢ ይጨምራል። እንግሊዛዊው በሚፈልጉት ክለቦች መካከል በቶተንሃም እውነተኛ ፍላጎት አለው። ( ሞክቤል) 🥇(Daily Palace) 🥈
9963Loading...
25
🚨በስፐርስ ቤት የአንጅ ፖስትኮግሉ ረዳት ሆኖ ይሰራ የነበረው ክሪስ ዴቪስ ክለቡን ለቆ የበርሚንግሃም ሲቲ ዋና አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል። SHARE @ethio_spurs1 SHARE @ethio_spurs1
9892Loading...
26
🇵🇹 የCR7 አድናቂዎች በኢትዮጵያ 🇪🇹   ➜| የንጉሱን (🐐) የህይወት ታሪኮች ➜| የንጉሱን (🐐) ሪከርዶች ታሪኮች ➜| የንጉሱን (🐐) ምርጥ ምርጥና ድንቅ ጎሎች ➜| የንጉሱን (🐐) ታሪክ ቀያሪ ጨዋታዎቹን ➜| የንጉሱን (🐐) ትውስታዎች እንዳስስስበታለን! 👌 የንጉሱን ታሪኮች እና ሪከርዶች ለመከታከታተል ትክክለኛው ቦታ ተቀላቀሉን 👇
1961Loading...
27
ጁድ ቤሊንግሃም ፣ ሶላንኬ እና ሃሪ ማጉየር ማዲሰን ብሄራዊ ቡድኑን ለቆ በመውጣቱ ማዘናቸውን በትዊተር ገጹ ኮመንት ላይ ገልጸዋል።💔
1 0381Loading...
28
ከደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀ ጨዋታ የሰን ሂዩንግ ሚኗ ሃገር ደቡብ ኮሪያ ከሲንጋፖር ጋር በአቋም መፈተሻ ጨዋታ ተገናኝተው የነበረ ሲሆን ደቡብ ኮሪያ 7-0 በሆነ ሰፊ ውጤት ሲንጋፖርን አሸንፋታለች። በጨዋታው የመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ የነበረው ሰን ሂዩንግ ሚን 2 ግቦችን ማስቆጠር ችሏል። SHARE @ethio_spurs1 SHARE @ethio_spurs1
1 0020Loading...
29
በባለፈው ዜናችን ለመጠቆም እንደሞከርነው የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ከ20 ውስጥ 14ቱ ከተስማሙ var በጥቅም ላይ ይውላል ብለን ነበር። ዛሬ ከ1 ሰዓት በፊት ፕሪምየር ሊጉ ባወጣው ይፋዊ መግለጫ 19 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች VAR በጥቅም ላይ መዋሉን እንዲቀጥል ድምፅ ሰጥተው የተስማሙ ሲሆን ዎልቭስ ብቻ ድምፁን በተቃውሞ የሰጠ ብቸኛ ክለብ ሆኖ ተጠናቋል። በዚህም መሰረት በቀጣይ አመት በቪድዮ የታገዘ ዳኝነትን በፕሪምየር ሊጉ የምንመለከት ይሆናል። SHARE @ethio_spurs1 SHARE @ethio_spurs1
8740Loading...
30
ማዲሰን በኢንስታግራም ገፁ ላይ፡ በጥሩ የልምምድ ብቃት ሳምንቱን ሙሉ ጠንክሬ ሰርቻለሁ፤ በውድድር አመቱ ሁለተኛ አጋማሽ ከጉዳት ስመለስ በስፐርስ ያለኝ አቋም የጠበቅኩት አልነበረም ይህም ጋሬዝ ውሳኔውን እንዲሰጥ አስችሎታል። እኔ አሁንም በ26 ተጫዋቾች ውስጥ ቦታ ይኖረኛል ብዬ አስቤ ነበር ምክንያቱም የተለየ ነገር አምጥቼ በዩሮ 2024 የማጣሪያ ጨዋታዎች ላይ ከዋነኞቹ አማካዮች አንዱ ስለነበርኩ ነገር ግን የአሰልጣኙን ውሳኔ ማክበር አለብኝ። ወደነበርኩበት እመለሳለሁ፤ ምንም ጥርጥር የለውም። መልካም እድል በጀርመን ላለው ምርጡ ቡድን እና የቅርብ ጓደኞቼ የምላቸው ሰዎች። እግር ኳስ ወደእኔ እንደሚመጣ ተስፋ አደርጋለሁ። SHARE @ethio_spurs1 SHARE @ethio_spurs1
8221Loading...
31
የእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን የዩሮ 2024 ስብስቧን ይፋ ስታደርግ በስብስቡ ውስጥ ያልተካተተው ጀምስ ማዲሰን ከኢንስታግራም ፕሮፋይሉ ላይ የብሄራዊ ቡድኑን ስም ሰርዟል። SHARE @ethio_spurs1 SHARE @ethio_spurs1
8220Loading...
32
የጀምስ ማዲሰንን ከሶስቱ አናብስት የዩሮ ስብስብ ውጪ መሆን ተከትሎ ቶተንሃም ሆትስፐር ከ2014 የአለም ዋንጫ በኋላ በብሄራዊ ቡድኑ ምንም ተጫዋች አይኖረውም። SHARE @ethio_spurs1 SHARE @ethio_spurs1
8062Loading...
33
ዕለትን በታሪክ፡ የዛሬ አንድ አመት ልክ በዚህች ቀን ነበር ቶተንሃም ሆትስፐር አንጅ ፖስቴኮግሉን የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ የሾመው። SHARE @ethio_spurs1 SHARE @ethio_spurs1
7680Loading...
34
ኖትኮይን ያመለጣችሁ በሙሉ አሁን ሚምፋይ የተባለ እንደ ኖትኮይን አይት ኤርድሮፕ ስለመጣ አጋጣሚውን ተጠቅማችሁ የቻላችሁትን ሰብስቡ
4060Loading...
35
https://t.me/hamster_Kombat_bot/start?startapp=kentId5760541038 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
1371Loading...
36
https://t.me/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId5760541038 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
1430Loading...
37
ሰበር ገሪ ሳዉዝጌት ጀምስ ማዲሰንን ከእንግሊዝ ብሄራዊ ቡድን ስብስብ ውጪ አድርጎታል ። Fabrizo Romano🏅 @ethio_spurs1 @ethio_spurs1
7882Loading...
38
ዛሬ በተደረገው የሀገራት አቋም መለክያ ጨዋታ ዴንማርክ ስዊድንን አስተናግዳ የነበረ ሲሆን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ቶትንሃምን ይለቃል ተብሎ የሚጠበቀው ፔር ኤሚሊየ ኮንጁት ሆይብይ 1 ግብ ከመረብ ማሳረፍ ችሎዋል። @ethio_spurs1 @ethio_spurs1
7770Loading...
39
🏴‍♀️ | ቼልሲዎች ለኮኖር ጋላገር ከ50 ሚሊዮን ፓውንድ በላይ ይፈልጋሉ። ቶተንሃም ፍላጎት አለው። Ange Postecoglou የዚህ ተጫዋች ትልቅ አድናቂ ነው! 🗞 [Fabrizio Romano on YouTube🥇] SHARE @ethio_spurs1 SHARE @ethio_spurs1
7731Loading...
40
ሮሜሮና ሜሲ በዛሬው ልምምድ🫴🇦🇷 🤍❤️‍🩹 SHARE @ethio_spurs1 SHARE @ethio_spurs1
8442Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 || OFFICIAL የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የክረምቱ የዝውውር መስኮት ለሊቱን 6:00 ተከፍቷል።😍 እንዲሁም በ August 30 በኛ ነሀሴ 24 ከለሊቱ 6:00 የሚዘጋ ይሆናል። 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄   @ethio_spurs1 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄   @ethio_spurs1
نمایش همه...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨 || የክረምቱ የዝውውር መስኮት በይፋ ዛሬ ለሊት 6:00 ይከፈታል።🔥 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄   @ethio_spurs1 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄   @ethio_spurs1
نمایش همه...
👍 19🔥 5
Photo unavailableShow in Telegram
🚨ይፋዊ 🤍ቶተንሃም ሆትስፐር የክርስቲያን ሮሜሮ ወደ ሪያል ማድሪድ የመዛወሩን ወሬ አስተባብሏል። 🇦🇷❌ 🗞[★ Alasdair Gold • Football London 🎖] SHARE  @ethio_spurs1 SHARE  @ethio_spurs1
نمایش همه...
💯 22👍 7 3
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም አዳር ቤተሰብ🤍 🇦🇷🔐 SHARE @ethio_spurs1 SHARE @ethio_spurs1
نمایش همه...
🥰 21👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ኡዶጊ በግል ልምምድ ጀምሯል✅ 😤🔥 SHARE @ethio_spurs1 SHAREb @ethio_spurs1
نمایش همه...
👍 32🔥 5 1
Photo unavailableShow in Telegram
የኤንጅ የአጨዋወት ዘይቤ በዝርዝር ሲታይ🫴⚪️ ለማየት 👉https://t.me/ethiospurs_goal
نمایش همه...
👍 13
Photo unavailableShow in Telegram
🎙️ ሶን ወደ ሳውዲ አረቢያ ስለመሄድ፡- 🗣️ "ለቶተንሃም የተቻለኝን ሁሉ ማድረጋችንን እቀጥላለሁ ገንዘብ ለእኔ አስፈላጊ አይደለም የፕሪምየር ሊግ ስኬት ለእኔ አስፈላጊ ነው። 🤍✅ SHARE @ethio_spurs1 SHARE @ethio_spurs1
نمایش همه...
❤‍🔥 35👍 2 2🏆 1
Photo unavailableShow in Telegram
🚨✅ኤመርሰን ሮያል ከሚላን ጋር ያለው ውል ወደ መጨረሻው ደረጃ እየገባ ነው! 🔜 🗞[🇮🇹 Gazzetta Dello Sport🥈] SHARE @ethio_spurs1 SHARE @ethio_spurs1
نمایش همه...
❤‍🔥 20👍 5 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
🎙️| | ሚኪ ቫን ደ ቬን: 🗣በስፐርስ በጣም ደስተኛ ነኝ እና እዚያ ታላላቅ ነገሮችን እንደማሳካ ተስፋ አደርጋለሁ። 🇳🇱🤍 SHARE @ethio_spurs1 SHARE @ethio_spurs1
نمایش همه...
❤‍🔥 27👍 6
Photo unavailableShow in Telegram
🛡️⚪| የ #የቶተንሃም አለቃ ዳንኤል ሌቪ በእግር ኳሱ ከባዱ ተደራዳሪ ተደርገው ይወሰዳሉ🤐☠። 🗞[Mario Cortegana • Athletic🥇]
نمایش همه...
😎 23👍 3