cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

«👑ሀያዕ የኢማን መመዘኛ🌺»

💎

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 020
مشترکین
-224 ساعت
-117 روز
-1630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
በእውነት የተመሰረተ ጓደኝነትን  የትኛውም ርቀት አይቆርጠውም ሃታ አኼራም ላይ ቢሆን ያገናኛል (የምር ለአሏህ ብለው ከሆነ)የተጎዳኙት።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#ቅሪ_ተማሪ ሸሪዓዊ  ህጎችን ሳትፃረሪ!! ሒጃብ የለበሰች ሴት ስራ መስራት መማርና መቀላጠፍ ምትችል የማይስላቸው ብዙ ባለ ጠባብ ጭንቅላቶች የራሳቸውን ጭንቅላት አጥብበው ሞራልሽም በመግደል ያንችንም ማጥበብ ሚፈልጉ ከመንገድሽ ሊያሰናክሉሽ ቀን ከሌት ይለፋሉ ባገኙት አጋጣሚም ሊተነኩሱሽ #ሊያደክሙሽ_ይመጣሉ ፈፅሞ እንዳያሳንፉሽ አንቺ ከነሱ በላጭ ነሽና ንቀሽ በማለፍ በጀመርሽው ላይ ቀጥይ.. ምንም ይህች አለም ውሸትና አድሎ የተንሰራፋባት ብትሆንም ➴አንቺ ግን....ቀጥይ እውነት ውሸትን ታሸንፋለች አሏህን ሳያስቀይሙ የለፉትም ጀዛቸውን አያጡም...ኢንሻ አሏህ... #በተወኩል_ፀንተሽ  ሁሉን አሸናፊ የሆነውን  ሀያሉ ጌታሽን ይዘሽ በርቺ  በአላማሽ!! ሊነጋ ሲል ይጨልማል...አይደል አባባሉ ሚለው....ቢመሽኳ መሸ ብለሽ አትቁሚ ከምሽቱ  በኋላ ነው ንጋቷም ምትፈነጥቀው ~ቢኢዝኒሏህ!🍁 (መካሪ አይደለሁም)። ለማስታወስ ብቻ!!       ጆይን፦https://t.me/muslimahcom

My SiS ሚስጥርሽን ለራስሽ ብቻ ያዥው    ወዳጅሽ   ሌላ ወዳጅ አለውና‼️ ወዳጅሽ ለመሰለሽ ሁሉ ታሪክሽን ህልምሽን በመንገር አታባክኝ ይልቅ ከአሏህ በታች የምታምኝበትና በደንብ የምትቀርቢው አንድ እውነተኛ ወዳጅ ካለሽ ለርሱ ብቻ ሹክ በይው። ከዛ ባለፈ የሚያቆላምጥሽና የሚያወራሽ   ሁሉ ወዳጅሽ እየመሰለሽ አትፍሰሽ!! ቶሎ ግልፅ ማይሆኑ ባህሪዎች ተደብቀው ሚያጠቁ ባህሪዎች እንዳሉ እወቂ አስመሳይነት አፈ ሙዝ አፈ ቂቤነት ብዙ ጊዜ ይሸውዱናል ሳይመስለን ይጎዱናል አንዳልጠው ያስወድቁናል!! So ጥንቁቅነትና ማስተዋል ያዋጣናል።         
نمایش همه...
#ፈረጁ_ቅርብ_ነው!! መፈተን ጥሩ ነው ብዙ ያስተምራል ዛሬ ላይ ቢያስወድቅ ነገ ላይ ያልቃል የፈተና ሚና  ትልቅ አስተምሮ መከራን አርግዞ ሲፈትን አባሮ ዙሪያውን ሲያጨልም ተስፋችንን ቀብሮ ከቆሞንበት ወድቀን አቅም አሳጥቶ ሲፈትግ ሲልጠን እንደ ገብስ እንኩቶ ጀንበሩ እየ ገባ  ያለ ሰኣት መሽቶ ለኛ ሲጨላልም ለሌሎቹ ነግቶ ህይወት ትርጉም አጥታ ስትሆንብን እንቶ
የቀረበን ሁሉ እያደር ሲርቀን የወደደን ሁሉ ስንወድቅ ሲጠላን
ምጡም ሲበረታ መወለጃው ርቆ ሁሉም ገደል ሲሆን  ህልማችን ተሰርቆ አበቃልን እያልን ሌት ቀኑን ስንቆጥር ያ የጨላለመው ያደርገን ድንግር ማይነጋ መስሎ ተስፋ ያስቆረጠን እየደጋገመ ፈትጎ የላጠን ሁሉንም ቀየረው ጌታችን አል-ረሕማን ከጭንቀት ላይ ጥሎ  ያን..ቀኑ የራቀን  ኸይር ተወለደ በደስታ አበሰረን የ(ሶብርን) ደረጃ በሰፊው አስረዳን ከችግር በኋላ ምቾትን አደለን.....      (الحمدلله )........... ወድቀን አልቀረንም.... የህይወትን ትርጉም በደንብ አስተምሮ ሁሉንም ቀየረው ትዕግስትን መክሮ!! 🖊Hâli...

ፈረጁ ቅርብ ነው!! መፈተን ጥሩ ነው ብዙ ያስተምራል ዛሬ ላይ ቢያስወድቅ ነገ ላይ ያልቃል የፈተና ሚና  ትልቅ አስተምሮ መከራን አርግዞ ሲፈትን አባሮ ዙሪያውን ሲያጨልም ተስፋችንን ቀብሮ ከቆሞንበት ወድቀን አቅም አሳጥቶ ሲፈትግ ሲልጠን እንደ ገብስ እንኩቶ ጀንበሩ እየ ገባ  ያለ ሰኣት መሽቶ ለኛ ሲጨላልም ለሌሎቹ ነግቶ ህይወት ትርጉም አጥታ ስትሆንብን እንቶ የቀረበን ሁሉ እያደር ሲርቀን የወደደን ሁሉ ስንወድቅ ሲጠላን ምጡም ሲበረታ መወለጃው ርቆ ሁሉም ገደል ሲሆን  ህልማችን ተሰርቆ አበቃልን እያልን ሌት ቀኑን ስንቆጥር ያ የጨላለመው ያደርገን ድንግር ማይነጋ መስሎ ተስፋ ያስቆረጠን እየደጋገመ ፈትጎ የላጠን ሁሉንም ቀየረው ጌታችን አል-ረሕማን ከጭንቀት ላይ ጥሎ  ያን..ቀኑ የራቀን  ኸይር ተወለደ በደስታ አበሰረን የ(ሶብርን) ደረጃ በሰፊው አስረዳን ከችግር በኋላ ምቾትን አደለን.....      (الحمدلله )........... ወድቀን አልቀረንም.... የህይወትን ትርጉም በደንብ አስተምሮ ሁሉንም ቀየረው ትዕግስትን መክሮ!! 🖊Hâli...
نمایش همه...
sticker.webp0.77 KB
በአንዳንድ ምክኒያቶች ጋብ ብለን ነበር ትእዛዛችሁንም እየተቀበልን አልነበረም አፍወን ከዚህ በኋላ በአሏህ ፈቃድ በሰፊው አለን ኢትዬም በዱባይም አጠቃላይ የምትፈልጉትን ልታዙን ትችላላቹህ በትዕግስት ኢንሻ አሏህ የፈለጋቹኋቸውን ሰርተን እናደርሰዎታለን ኢማራት ዱባይ አጠቃላይ @Bint_mustefa & @kenzituAbdullah @Umu_Useymin2 በማናገር ትእዛዛችሁን ማቀበል ትችላላቹህ ኢትዮ 00251991907552
نمایش همه...
00:08
Video unavailableShow in Telegram
ጥራታቸውን የጠበቁ ሸሪዓዊ ልብሶችን ማሰራት የፈለገ ሊያናግረን ይችላል! @Umu_Useymin2
نمایش همه...
1.34 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.