cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Tawba Entertainment

As wr wb Tawba Entertainment nashedale babbareddu Hadisa nabi s.a.w Gorsaale adda adda Diramale babbareda Boharti le gara gara Fi kan kana fakkatan isin biraan gahuun khayyo Kenya!!

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
179
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🌷🦋🌷ሱብሀን አላህ ቁርአን ሲሰማ የሚስቀው ጀናዛ😱😱😱😱 ወላሒ አጃኢብ ታሪክ ነው አዳምጡት!!!🦋🌹🦋👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/muneshidmuhammed ሼር ሼር😱😱
نمایش همه...
8.95 KB
Watch "Nashida ajaiba me bira hin khutina" on YouTube https://youtu.be/3OGNjnb5oV4
نمایش همه...

#ጀሃድ_አወጁ!!☝️☝️☝️ ሁላችሁም ኦርቶዶክሳዊያን ይሄነን ቮይስ ስሙ!☝️ እኛ እራሳችሁን እንድትጠብቁ እና እንድትጠነቀቁ እንጅ ግደሉ ሚል አምላክ ስለሌለን እንደ እነሱ ገጀራ አናነሳም! የክርስቲያን ዝርያት በሙሉ የተዋሕዶ ልጅ ሆነ ፕሮቴስታንት የሆነ ሁሉ ይዳረስ ይስማ በክርስቲያን ላይ በሙሉ ነው እያወጁ ያሉት! ማንኛውም ሰው በቴሌግራም አካውንት ላለው ኦርቶዶክስ በሙሉ ሸር ያድርግ!!! ለበለጠ መሰል መረጃዎች በቴሌግራም ሊንኩን በመጫን ተከታተሉ👉 t.me/DebteraMedia
نمایش همه...
3.80 KB
ከ ጎንደር የተላከ መልእክት ሙስሊም የሆነ ሁሉ ሼር ያድርግ 😭😭😭 https://t.me/sineislam https://t.me/sineislam https://t.me/sineislam
نمایش همه...
2.36 KB
01:04
Video unavailableShow in Telegram
23.84 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ፕሮፋይል አድርጉት ትልቅ በላእ ከፊታችን አለ profile እናድርገው በሰላት አንደራደርም !! በአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቤቶች ሙስሊም ተማሪዎችን ከሰላት ለመነጠል የሚደረገውን ዘመቻ እንቃወም ወላሂ ነገ ቤታችን ድረስ ነው የሚመጣልን የቦሩ ሜዳው ታሪክ ላለመደገሙ ዋስትና የለንም በሰላማዊ መንገድ በሶሻል ሚድያ ዘመቻ እንጠይቅ በሴኩላሪዝም ሽፋን ሙስሊሞችን ከትምህርት ስርዓት ማግለል ይቁም‼ በአላህ ስም እጠይቃችኋለው በስልካችሁ ላይ ላሉ ሙስሊሞች አዳርሱ እስልምናችን አደጋ ላይ ነው አነሰ ከተባለ ለ20 ሰው ሼር #ሼር_አድርጉት
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
. የፆም_ህግጋት ╔════📖 🦋 📖════╗             [ ክፍል_አንድ ] ╚════📖 🦋 📖════╝ 📢 መግቢያ 📢 *بسم الله الرحمٰن الرحيم* *الحمد لله والصلاة والسلام على* *رسول الله* ↪የረመዷን ወር ፆም ታላቅ ዒባዳ (አምልኮ) ከመሆኑም ባሻገር አሏህ በልዩ ልዩ ነገሮች ልዩ አድርጎታል። ከነዚህም ውስጥ አሏህ በሀዲስ አልቁድስይ እንዲህ ብሏል *"كل حسنة بعشر أمثالها إلى* *سبعمائة ضعف إلا الصوم فإنه لي وأنا أجزى به* رواه البخاري #ትርጉም *"ሁሉም ጥሩ ስራወች ከአስር እጥፍ እስከ ሰባት መቶ እጥፍ ይባዛሉ ፃም ሲቀር፣ ፃም ለእኔ ነው፣ ምንዳውን የምሰጠው እኔ ነኝ"* ቡኻሪይ ዘግበውታል። ↪የረመዷንን ወር መፆም ግዴታ የሆነው በሂጅራ አቆጣጠር #በሁለተኛው_አመት ላይ ነው። ነብያችን ﷺ ዘጠኝ ረመዷኖችን ፁመው ነበር የሞቱት። ↪የረመዷንን ወር መፆም ግዴታ መሆኑን ዓሊሙም ጃሂሉም የሚያውቀው ጉዳይ ነው። በመሆኑም ግዴታነቱን ያስተባበለ(የካደ) ለእስልም አዲስ ወይም ዑለማወች ከሚገኙበት ቦታ ርቆ ያደገ ካልሆነ በቀር ግልፅ የሆነን ቁርአን እንዲሁም የተረጋገጠን ሀዲስ መቃወም ስለሆነ መንገድ ያስታል። ነገር ግን ግዴታ መሆኑን እያመነ ያለ ምንም ምክንያት ያፈጠረ ሀጢያተኛ ይሆናል እንጂ ከ እስልምና አይወጣም። ያፈጠራቸውንም ቀናት ቀዷእ ማውጣት ግዴታ ይሆንበታል። ↪የረመዷን ወር ፃም ግዴታ ለመሆኑ #የቁርአን_ማስረጃ قال الله تعالى【 *كتب عليكم الصيام*】 البقرة 183 #ትርጉም: *(በእናንተ ላይ ፆምን ግዴታ አድርጎባችኃል)* #ነብዩም_ﷺ እንዲህ ብለዋል *بني الإسلام على خمس شهادة أن لا إلٰه إلا الله وأن محمد رسول الله وإقام الصلاة وإيتاء الزكاة وحج البيت وصوم رمضان* رواه البخازي ومسلم #ትርጉም *"እስልምና የተገነባው በአምስት ነገሮች ነው(ማለትም እስልምናችን ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጣቸው ነገራቶች አምስት ናቸው)።((እነሱም)) ከአሏህ በስተቀር በሀቅ የሚገዙት እንደሌለና ነብዩ ሙሀመድ ሶለ ሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የአሏህ መልዕክተኛ መሆናቸውን መመስከር ፣ ሶላት(በአግባቡ ጊዜያቸውን ጠብቆ) መስገድ ፣ዘካት(ምፅዋት) ማውጣት፣ ሀጅ ማድረግና የረመዷንን ወር መፃም ((ናቸው))"* ቡኻሪይ ዘግበውታል ። የረመዷንን ጨረቃ በ29 ነኛው የሻዕባን ወር ማታ ላይ መከታተሉ ግዴታነው (በፈርዱል ኪፋያ)መልክ ። ምክንያቱም ወሩን መፆም መጀመር ግዴታ የሚሆነው ከሁለት ነገሮች አንዱ ከተከሰተ ነው ። እነሱም⇩⇩ ➊☞በ29 ኛው የሻዕባን ወር ማታ ላይ የረመዷን ጨረቃ ከታየች* አልያም ☞የሻዕባን ወር 30 በመሙላቱ* #ምክንያቱም ሰይዳችን ﷺ እንዲህ ስላሉ *صوموا لرؤيته وأفطروا لرؤيته فإن غم عليكم فأكملوا عدة شعبان ثلاثين يوما* رواه البخاري ومسلم #ትርጉም *" ጨረቃን ያያቹህ እንደሆነ (በ29 ኛው የሻዕባን ወር ማታ ላይ) ፁሙ፣ ጨረቃን ያያቹህ እንደሆነም (በ29 ኛው የረመዷን ወር ማታ ላይ) አፍጥሩ ( ረመዷን አልቋል) ፣ ደመና ከሆነባቹህ (ጨረቃ ካልታያቹህ) የሸዕባንን ወር 30 ሙሉ።"* ቡኻሪይ እና ሙስሊም ዘግበውታል። #ክፍል_ሁለት_ይቀጥላል ... ቀጣይ ክፍል ለማግኘት Join ⬇️ ⬇️ 👇👇👇👇 ⬇️ ⬇️ 😍 @Ahlusuna_waljama 😍 @Ahlusuna_waljama 😍 @Ahlusuna_waljama t.me/Ahlusuna_waljama ⬆️⬆️⬆️ ☝️☝️☝️ ⬆️⬆️⬆️ የዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ 😘 አላህ በሰላም ያድርሰን እና ከአሁኑ የፆም ህግጋትን እንማር 👌 ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ !!!
نمایش همه...
- አህሉ ሱና ወልጀመዓ أهْلُ السُّنَّـة و الجَمَاعَة -

በዚህ ቻናል የምናገኛቸው 📋 ☞ ቁርኣን ና ሀዲስ ☞ ወቅታዊ ዳዕዋዎችን ☞ ኢስላማዊ ታሪኮች ☞ 👇👇👇👇👇👇 ☞ ጣፋጭ ቂሷዎች ☞ ኢስላማዊ ዜና ና መረጃዎች 📌 ሁሉንም አንድ ላይ ለማግኘት ☞

https://t.me/joinchat/TVy0LrFd55tTBW19

♂ ጆይን ☝️ Join

00:22
Video unavailableShow in Telegram
2.17 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.