cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

السلفية منهجنا الدعوة🇸🇦👑 السافية

الدِّينُ وَحْيٌ مِنَ السَّمَاءِ، تَلَقَّيْنَاهُ مِنْ طَرِيقِ رَسُولِ اللهِ ﷺ لَا نَزِيدُ فِيهِ حرْفًا وَلَا ننقص " سلسلة الهدى والنور للشيخ الألباني رحمه الله تعالى رقم الشريط 94/1

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
250
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🌹የመልካም ሴት ፀባይ መገለጫ🌹 قَالَ رَسُول الله ﷺ (( أَلَا أُخْبِرُكُمْ بنسائِكم مِنْ أهلِ الجنةِ ؟ الودودُ الولودُ ، العؤودُ ؛ التي إذا ظُلِمَتْ قالت : هذه يدي في يدِكَ ، لا أذوقُ غُمْضًا حتى تَرْضَى )) ➧ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲ አሉ፦ ➧ከሴቶቻችሁ መካከል ጀነት ገቢዋን  ልንገራችሁ? ➧ባሏን የምትወድ፣የምትወልድና ባሏ ሲቀየማት ከማኩረፍና ጀርባ ከመስጠት ይልቅ ወደ ባሏ የምትቀርብና ቅያሜያቸው እስካልተወገደና በመሀከላቸው ፍቅር እስካልነገሰ ድረስ አንዲት ጉርሻ እንኳን ብትሆን ምግብ ሚባል አልመገብም ብላ የቅያሜን ድባብ ወደ ፍቅር የምትቀየር እንስት ናት ብለዋል።  📚 حسنه الألباني في صحيح الترغيب - رقم : (1941)     ➧መልካም ሚስት ድምጿን ከባሏ ድምፅ ከፍ አታደርግም ቀንድ እንዳላት ፍየልም አትዋጋም ይልቁንም ባሏ በተቆጣ ጊዜ  እርሱን ለማባበል ትሮጣለች። ሷሊህ ሚስት‼️ ========= ✍«ሁሉም ወንድ ሷሊህ ሚስት ይመኛል ሷሊህዋ ሴት ደግሞ ሷሊህ ባል ለማግኘት ዱአ ታደርጋለች አንተ የስዋ ለመሆን እስዋን መመኘት ሳይሆን፣ ሷሊህ እና ጥሩ አማኝ ሁነህ ተገኝ ያኔ የርስዋ ዱአ አንተ ትሆናለህ»‼️ || የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦ «አላህ መልካም ሚስት የቸረው ሰው በግማሹ ዲኑ ረድቶታል በቀሪው ግማሹ አላህን ይፍራ»፡፡ ምንጭ:-📒ሶሒሁ ተርጊብ (1916) አልባኒ ሰሒህ ብለውታል ♣️ ﻋﻦ ﺃﻧﺲ ﺑﻦ ﻣﺎﻟﻚ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ، ﻗﺎﻝ: ﻗﺎﻝ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﷺ، «ﻣﻦ ﺭﺯﻗﻪ ﺍﻟﻠﻪُ ﺍﻣﺮﺃﺓً ﺻﺎﻟﺤﺔً، ﻓﻘﺪ ﺃﻋﺎﻧﻪ ﻋﻠﻰ ﺷَﻄﺮِ ﺩِﻳﻨِﻪ، ﻓﻠْﻴَﺘَّﻖِ ﺍﻟﻠﻪَ ﻓﻲ ﺍﻟﺸﻄﺮِ ﺍﻟﺒﺎﻗﻲ» 📒ﺻﺤﻴﺢ ﺍﻟﺘﺮﻏﻴﺐ ‏(1916) ✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍ https://t.me/+LhY2Pp1VFwdiOGNk
نمایش همه...
ስጦታ 🌹ለሙስሊሟ🎁እህቴ ሀያይኑርሽ

مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ "” ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ➷💎"ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ ይህ ምክሬ ላንቺ ለኔም  ነው" ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ 🌸➖➖➖➖🌸 【ምክር ለሙስሊሟ እህቴ➧ 🌹🎀🌿🌿 የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና ይቀላቀሉ

https://t.me/+LhY2Pp1VFwdiOGNk

ዱባይና  አካባቢዋ  የተለያዩ አልባሳት መገኛ   እነሆ #ሀልጋ ልብስ #መጋረጃ #ምንጣፍ ቀሚሶች #ቦርሳዎች #ጫማዎች #ድሪአዎች  የተሰፋ ያልተሳፋ #ሱፍ እና  የሴቶች #ብትን ጨርቆች #የእናቶች ሻርፕ #መስገጃ #ሽፎን ጨርቆች   #ጅልባቦች #ኒቃብ #የቻይናው አበሻ ቀሚስ  #በሽፎን  የተሰፋም ያልተሰፋም በደንብ ከለር እናስመርጣለን ሁሉም አለን   እዘዙ ግዙ  #በዋትሳፕ_ብቻ_አናግሩን  በያለችሁበት እናመጣለን    አላማችን ደንበኞቻችንን በተማኝነት እና በጥራት  ማስደሰት ነው ። ሁሉም አለን #ለፈጣን ምላሽ በዋትሳፕ ጎራ በሉ በያላችሁት እናመጣለን ከፈጣን መስተንግዶ ጋር የድራይቨር አቡዳቢ አላይን  በ30  ድርሀም እንልካለን ሌሎቹም ቦታዎች ያላችሁ ባስተያየት አላችሁበት እናደርሳለን +971503034657 +971544219939 +971568852 676 https://t.me/+Rzk8dVdumqN9PfOq
نمایش همه...
https://t.me/SuMapp 👆 እህት ይህ ቴሌግራም ቻናሌ ነው ሸር አርጊልኝ
نمایش همه...
Su M app amharic tube

ቤተሰብ + ከመጡ አይቀር .... youtube chanal Subscribe ያድርጉ ↙️↙️↙️↙️↙️↙️↙️↙️↙️↙️ ⤵️

https://youtube.com/channel/UCt9mf18-rVCoM6i1mPb1tKQ

ለጥያቄና አስተያየት 👇⤵️

https://t.me/Sumappe

Photo unavailable
https://t.me/+Rzk8dVdumqN9P :+971544219939 +971503034657 ዱባይያላችሁ አላችሁበት አመጣለሁ
نمایش همه...
◾️ያ ሰላም! ምንኛ ያማረ ንግግር ነው ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ➡️ አላህ የበላይ ያደረገን፦ 🔹ብዙ ገንዘብ ስላለን 🔸በወታደር ብዛትና 🔹በፋብሪካ በመብለጣችን አይደለም 🎙الشيخ صالح اللحيدان رحمه الله
نمایش همه...
AUDIO-2022-01-05-10-29-30.m4a9.98 KB
142የጁሙዓ_ኹጥባ_በአማርኛ_የማለዳና_የምሽት_ዒባዳህ_በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም_.mp34.49 MB
◾️ኒቃብን የተመለከተ ምክር ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ✅ የኒቃብ አስፈላጊነት ✅ ኒቃብ ለማይለብሱ ምክር ✅ ኒቃብና አንዳንድ ስነስርአቶቹ ✅ ኒቃብ በተመለከተ ብዥታዎች 🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ https://t.me/joinchat/AAAAAFgdAPPfoRzUemL4vw
نمایش همه...
የኒቃብ ሚስጥሮቹ.mp34.31 MB
ፈትዋና የአጠያየቅ ስርዓት ቁ.5
نمایش همه...
63.16 MB
አሰላሙ አለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ 1) ተውሒድት የሁለት ሀገር ስኬት ቁልፍ በኢብኑ ሙነወር 2) ተውሂድና ሽርክ በሳዳት ከማል 3) መንዙማ በሳዳት ከማል 4) የኡሱሉ ሰላሳ እና የቀዋዒዱል አርባዓ ትርጉም በኢብኑ ሙነወር 5) አርበዒን ሐዲስ በኢብኑ ሙነወር እነዚህን መፅሀፎች ማገኘት ያልቻላችሁ ወንዲም እና እህቶች መፅሀፎቹ አሁን ስላሉ በዚህ የቴሌግራም አድራሻየ ማናገር ትችላላችሁ። +971544219939 https://t.me/joinchat/Rzk8dVdumqN9PfOq
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.