cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Ethiojobs.com

If there is Vacant position ይለቀቅሎታል። Because ስራ ለሰሪው እሾህ ለአጣሪው። https://t.me/joinchat/AAAAAFCfLsxtzyWjLKNrQw

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
3 373
مشترکین
-124 ساعت
-67 روز
-1830 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
የሁላችንም ትንሿ አስተዋጽዖ ተደማምራ ከፈጣሪ ጋር ታላቅ ኃይልን ታደርጋለች። ለሕክምና ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ ነው የተጠየቅነው። እርስዎ አቅምዎ የፈቀደውን በተዘረዘሩት የባንክ አማራጮች ይርዱን። ፈጣሪንም በጸሎት ይጠይቁልን። ስለሚያደርጉልን ትብብር ፈጣሪ አብዝቶ በረከትን ያድልልን። 🙏🙏🙏 አቢሲንያ ባንክ 177682853 Meseret Tsegaye & Alelgn Wale & Lonias Gezahegn የኢትዮጵያ ንድግ ባንክ 1000610015585 Meseret Tsegaye & Alelgn Wale & Lonias Gezahegn ዳሽን ባንክ 2957769765811 Meseret Tsegaye & Alelgn Wale ወደ ባንክ ካስገቡ በኋላ የገቢ ደረሰኙን ፎቶ አንስተው በመላክ ይተባበሩን። 🙏🙏🙏 Telegram @DN_YKAZ
نمایش همه...
👍 1
Boost በማድረግ ቻናላችንን አሳድጉልን።
نمایش همه...
👋 You own a popular channel – @Gamel_Media. Now you can customize its appearance so that your channel will stand out among others. These features are exclusive and require your channel to reach a specific level to access them. Just ask your subscribers to boost the channel using this link: https://t.me/Gamel_Media?boost. As your channel receives more boosts, it will level up – with each level unlocking additional benefits. Also, you can host a 🎁 giveaway in your channel, gifting Telegram Premium to random subscribers. Each gifted subscription will add 4 boosts to your channel. The giveaway feature has just been upgraded – now offering a longer duration, options to include additional prizes, and a public list of winners. Best wishes to you and your subscribers – Happy New Year! 🚗
نمایش همه...
ጋሜል Media

Boost this channel to enable it to post stories.

✔️🔔ማሳሰቢያ፦ ሰሞኑን ብዙ ሰው የቴሌግራም አካውንቱን እየተዘረፈ ነው። በተለያዩ የቴሌ ግራም ቻናል ሲዘዋወሩ የምናያቸው አጫጭር ሊንኮች የቴሌግራም አካውንታችሁን ለማበላሸት ስለሚዳርጉት ከወዳጅ ዘመዶቻችሁ እንኳን ቢሆን ሊንኮቹ የተላኩት የሚልኩላችሁ እነርሱ አይደሉምና የሚላከውን ሊንክ አትንኩት። ምንክያቱም ሊንኮቹን ስትነኩ እናንተ የምታስተዳድሯቸውን አካውንቶቻችሁን ግሩፖቻችሁን ቻናላችሁን በተጨማሪም ከሰዎች ጋር Text ያደረጋችሁትን ሙሉ በሙሉ ሊያጠፉት እና እንደ አዲስ የቴሌግራም አካውንት እንድትከፍቱ ትዕዛዝ ሊሰጣችሁ ይችላል።  ስለዚህ ከእነዚህን ጠላፊዎች/ሃከሮች ሴራ ለመዳን የሚላክላችሁን ሊንክ አለመንካት አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው። በተጨማሪም ከጠላፊዎች  አካውንታችሁን ለማዳን በምታስታውሱት PASSWORD ከቴሌግራም ሴቲንግ ውስጥ "TWO STEP VERIFICATION" የሚለውን ON  አድርጋችሁ አካውንታችሁን ጠብቁ። https//t.me/Gamel_Media
نمایش همه...
ጋሜል Media

✍️ "ጋሜል" ማለት "እግዚአብሔር ሊመረመር የማይቻል ግሩም ድንቅ ነው።" ማለት ነው። ✍️ ✍️ "ጋሜል ብሂል ግሩም እግዚአብሔር።" ✍️ ✍️ "Gamel" means "God is wonderful beyond measure." ✍️ መዝሙረ ዳዊት (Psalm) 118÷7 Youtube -

https://www.youtube.com/channel/UCHxwszkxLPFCFKAOf1WtaDw

" ሽበት እና ክህነት የማይከበርበት ዘመን ላይ ደርሰን ለዚህ ኀዘን በቅተናል " - ቅዱስነታቸው ብፁዕ ወቅዱስ #አቡነ_ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት በትግራይ ክልል በተካሔደው ጦርነት ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች እየተከናወነ ያለውን የኀዘን ሥነ ሥርዓት በማስመለክት አባታዊ የማጽናኛ መልእክት አስተላለፉ። ከቅዱስነታቸው መልዕክት የተወሰደ ፦ " ዛሬ በትግራይ ክልል እየተዘከሩ ስላሉ ወገኖች በእጅጉ ማዘናችንን እንገልጣለን ። ይህ እንዳይመጣ ብዙ ተማጽኖ ስናቀርብ የነበረ ቢሆንም ሽበት እና ክህነት የማይከበርበት ዘመን ላይ ደርሰን ለዚህ ኀዘን በቅተናል። ዛሬ በትግራይ ክልል የማይለቀስበት ቤት የለም። የተሰዉት ልጆቻችን በሕይወተ ሥጋ ኖረው ቢሆን ብዙ ታሪክ መሥራት ይችሉ የነበረ ቢሆንም እነዚህ የቤተሰብና የቤተ ክርስቲያን እንዲሁም የሀገር ተስፋዎች በእሸት በመቅረታቸው በኀዘን በተሰበረ ልብ ሁነን ለነፍሳቸው ዕረፍተ መንግሥተ ሰማያትን እንዲሰጥልን እንጸልያለን። በኀዘን የተጎዳችሁ አባቶችና እናቶችም ይህ ቢሆን ኖሮ እያላችሁ ራሳችሁን እንዳትጎዱ፤ የእናንተ መጎሳቆል የሞቱትን ቀና አያደርግምና ልባችሁን እንድታበረቱ እናሳስባለን ምክንያቱም መቃብር መጨረሻችን ያልሆነ የትንሣኤ ሕዝብ ነን፡፡ በምድር ላይ ስንኖር ማንም ለራሱ መከራን አያቅድምና የታቀዱ ቀኖችንም ለማለፍ ሕገ ተፈጥሮ አይፈቅድልንምና በሆነውና በሚሆነው ነገር ሁሉ ' እንደ ፈቃድህ ይሁን ' እያሉ ልብን ማሳረፍ ይገባል በማለት እንመክራለን፡፡ " (ሙሉ መልዕክታቸው ከላይ ተያይዟል) @Gamel_Media
نمایش همه...
እግዚአብሔር ለምን ይቆጣናል? እግዚአብሔር የሚቆጣን ስለ ራሱ ክብር ብሎ አይደለም፡፡ ብንሰድበውም ብንክደውም እንኳን የሚቆጣን ስለ ሰደብነው ወይም ስለ ካድነው አይደለም፡፡ ምክንያቱም እኛ ስለ ካድነው እግዚአብሔር ምንም አይጎድልበትም፡፡ እኛ ስለ ሰደብነው እግዚአብሔር ምንም አይጎድልበትም፡፡ ይልቁንም እንዲህ በማድረጋችን የምንጎዳው እኛው ነን፡፡ በመኾኑም የሚቀጣን ለእኛ ካለው ጥልቅ ፍቅር የተነሣ ነው፡፡ የሚቆነጥጠን ለእኛ ካለው ወደርየለሽ ጠብቆቱ የተነሣ ነው፡፡ እርሱን እየናቅነውና እየራቅነው ስንሔድ በክፋት ላይ ክፋት እየጨመርን ስንሔድ እንዳንጎዳ ሽቶ ነው፡፡ ብርሃንን የሚጠላ ሰው ብርሃኑን ሊጎዳው አይችልም፤ በጨለማ ውስጥ በመቀመጡ ራሱን ይጎዳል እንጂ፤ በራሱ ላይ የጉዳት ዓይነትን ይከምራል እንጂ፡፡ እኛም እግዚአብሔርን ብንጠላው በእግዚአብሔር ባሕርይ ላይ ምንም ነገር አናጎድልም፤ ምረረ ገሃነምን በራሳችን ላይ እንፈርዳለን እንጂ፡፡ እግዚአብሔር በእኛ እይታ እጅግ ክፉ የሚመስሉ ነገሮች በእኛ ላይ ሲያመጣ እኛን ከመበቀል አንጻር አይደለም፤ ይበልጥ ወደ እርሱ እንድንቀርብ እንጂ፡፡ ሐኪሞች አእምሮአቸውን የሳቱ ሰዎች ቢሰድቡዋቸው አይከፋቸውም፡፡ በዚህ አኩርፈውም መድኃኒት ማድረጋቸውን አያቆሙም፡፡ ሕሙማኑ ለዚህ በሽታ የዳረጋቸውን በሽታ ይፈውሱላቸው ዘንድ ይተጋሉ እንጂ፡፡ የሕሙማኑን ችግር እንጂ የእነርሱ መሰደብ አያሳስባቸውም፡፡ እግዚአብሔር አምላካችንም የሚቆነጥጠን ስለ ሠራነው ኃጢአት አይደለም፤ ኃጢአት ሕመም ነውና ከሕመማችን እንድንፈወስ ሽቶ እንጂ፡፡ ቸር አባት ሆይ! ይህ ከአእምሮ የሚያልፍና የዚህ ዓለም ቋንቋ ሊገልፀው የማይችለው ፍቅርህና ጠብቆትህ ዘወትር እናስበው ዘንድ፣ አስበንም በተግባር እንኖረው ዘንድ አእምሮውን ማስተዋሉን ስጠን፡፡ ለዚህ ግሩም ፍቅርህ ያልተገባንና የዕውቀት ግምጃ ቤት ብቻ ኾነን እንዳንቀር ብርታቱን አድለን፡፡ አሜን! https://t.me/Gamel_Media
نمایش همه...
ጋሜል Media

✍️ "ጋሜል" ማለት "እግዚአብሔር ሊመረመር የማይቻል ግሩም ድንቅ ነው።" ማለት ነው። ✍️ ✍️ "ጋሜል ብሂል ግሩም እግዚአብሔር።" ✍️ ✍️ "Gamel" means "God is wonderful beyond measure." ✍️ መዝሙረ ዳዊት (Psalm) 118÷7 ለማንኛውም አስተያየት @DN_YKAZ

https://t.me/Gamel_Media

👍 4😁 1
📖 📖 📖 አንዳንድ ሰዎች እጅግ የጠለቀ ኀዘንና መቆርቆር ውስጥ ሲገቡ “እግዚአብሔር ትቶኛል! ፤ የእሥራኤል አምላክ ረስቶኛል!” ብለው ሲያማርሩ እሰማቸዋለሁ፡፡ ዛሬ ነቢዩ እንዲህ ከሚሉ ሰዎች ጋር ክርክር አለው፡፡ “በውኑ ሴት ከማኅፀኗ ለተወለደው ልጅ እስከማትራራ ድረስ ሕፃኗን ልትረሳ ትችላለችን?” በማለት ይጠይቃቸዋል (ኢሳ.49፡14)፡፡ ይህም ማለት ሴቷ ከማኅፀኗ የተወለደው ልጇን ትረሳ ዘንድ እንደማይቻላት ሁሉ እግዚአብሔርም ሰውን ይረሳ ዘንድ ባሕርይው አይደለም እያላቸው ነው፡፡          ነቢዩ ይህን ምሳሌና ማነጻጸርያ አንሥቶ ክርክር መግጠም የፈለገው እያንዳንዷ እናት ለልጇ ያላትን ጥልቅ ፍቅር ስለሚያውቅ ነው፡፡ ሆኖም ይህን ያህል የምናንቆለጳጵሰው የእናት ፍቅር ከእግዚአብሔር ፍቅር ጋር ሲነጻጸር ግን እዚህ ግባ የሚባል አይደለም፡፡ ለዚህም ነው “አዎን እርሷ ልጇን ትረሳ ይሆናል ፤ እኔ ግን አልረሳሽም… ይላል እግዚአብሔር” በማለት የሚቀጥለው፡፡ እንግዲህ የአምላካችን ፍቅር እንደምን የበዛ እንደሆነ ታስተውላላችሁን?        እንግዲያውስ ነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት “አባት ለልጆቹ እንዲያዝን እንዲራራ እንደዚህም ሁሉ እግዚአብሔር ለሚፈሩት ለሚያመልኩት ይራራለቸዋል።” ብሎ እንደተናገረ “እግዚአብሔር ረስቶኛል! ፤ የእሥራኤል አምላክ ትቶኛል!” የሚል ማንም አይገኝ። (መዝ.102፡13)፡ ጆሮን የፈጠረ እርሱ ይሰማል ፤ ዐይንን የፈጠረ እርሱ ያያል፡፡ እግዚአብሔር በእጁ መዳፍ የቀረጻቸው ልጆቹን አይረሳም፡፡ ✍ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ https://t.me/Gamel_Media
نمایش همه...
ጋሜል Media

✍️ "ጋሜል" ማለት "እግዚአብሔር ሊመረመር የማይቻል ግሩም ድንቅ ነው።" ማለት ነው። ✍️ ✍️ "ጋሜል ብሂል ግሩም እግዚአብሔር።" ✍️ ✍️ "Gamel" means "God is wonderful beyond measure." ✍️ መዝሙረ ዳዊት (Psalm) 118÷7 ለማንኛውም አስተያየት @DN_YKAZ

https://t.me/Gamel_Media

👍 6
በአንድ ወቅት አንድ በእድሜ የገፉ አሮጊት ጠርቀም ያለ ገንዘብ በመያዝ ወደ ባንክ በመሄድ በባንክ አካዉንታቸዉ ላይ እንዲያስገባዉ ለባንኩ ማናጀር የያዙትን ገንዘብ ይሰጡታል። ሰውየውም የያዙትን ገንዘብ በዚህ እድሜያቸዉ ከየት እንዳመጡት ለማወቅ በመፈለግ ሁኔታ ''ይህን ሁሉ ገንዘብ ከየት ልታመጡ ቻላችሁ?'' ብሎ ይጠይቃቸዋል። አሮጊቷም ''ልጄ ጎበዝ ቁማርተኛ ነኝ ቁማር እጫወታለሁ እና ሁሌም ነዉ የማሸንፈዉ።'' ይሉታል ማናጀሩም እንዲያብራሩለት ፈለገና ''እንዴት ሁሌ ያሸንፋሉ? ቁማር ላይ ሁሌ መብላት እኮ ይከብዳል።'' ይላቸዋል። እሳቸዉም ''አይ ልጄ........ እኔ አሸንፋለሁ! ለምሳሌ አንተ ነገ ቂጥህን ትነቀሳለህ (tato) ብዬ ካንተ ልወራረድ እችላለሁ።'' ይሉታል። ''እናም ማናጀሩ እኔ እኮ ነገ አልነቀስም ስለዚህ እኔ እበላዎታለሁ።'' ሲላቸዉ ''አይ አትበላኝም ነገ ትነቀሳለህ እኔ እበላለሁ ከፈለክ እንውረድ።'' ይሉትና በ30 ሺ ብር ይወራረዳሉ። እሳቸዉ ቂጥህን ነገ ትነቀሳለህ ሲሉ እሱ ነገ ቂጤን አልነቀስም ሲል ይወራረዱና ለማግስቱ ይቀጣጠራሉ። በማግስቱ አሮጊቷ ከሁለት ታዛቢዎች ጋር በመሆን ማናጀሩ ወዳለበት ባንክ ቤት ይመጡና ''የተነቀስከውን ለማየት ሱሪህን አዉልቅ!'' ይሉታል። ሰውየውም አለመነቀሱን እርግጠኛ ስለሆነ ሱሪውን ዝቅ በማረግ ቂጡን ያሳያቸዋል። ሴትየዋም እሺ በቃ ሱሪህን ልበስ አሸንፈኸኛል ይሉታል። እና የተወራረዱትን 30 ሺ ብር ማናጀሩ በአሸናፊነት ይረከባል። ማናጀሩም ''ትላንት እኮ ሁሌም አሸንፋለሁ ብለውኝ ነበር።'' ታዲያ እኔ እንዴት አሸነፍኩዎት? ሲላቸዉ አይ ልጄ አላሸነፍከኝም። እኔ አሁን ከመጡት ሰዎች ጋር ዛሬ የማናጀሩን ዙሪ አስወልቀዋለሁ ብዬ በመቶ ሺህ ብር ተወራርደን ነዉ የመጣሁት ስና ሱሪህን ስላስወለቅኩህ 100,000 ብር ከእነሱ በልቻለሁ ይሉታል። ወዳጄ ልትሸነፍበት በምትችልበት ሜዳ በጭራሽ አትጫወት። ሁሌም ማሸነፍያ መንገድህን ቀይስ። ይቀላቀሉን! @Gamel_Tube
نمایش همه...
3🤣 3👍 1👎 1
በአንድ ወቅት አንድ በእድሜ የገፉ አሮጊት ጠርቀም ያለ ገንዘብ በመያዝ ወደ ባንክ በመሄድ በባንክ አካዉንታቸዉ ላይ እንዲያስገባዉ ለባንኩ ማናጀር የያዙትን ገንዘብ ይሰጡታል። ሰውየውም የያዙትን ገንዘብ በዚህ እድሜያቸዉ ከየት እንዳመጡት ለማወቅ በመፈለግ ሁኔታ ''ይህን ሁሉ ገንዘብ ከየት ልታመጡ ቻላችሁ?'' ብሎ ይጠይቃቸዋል። አሮጊቷም ''ልጄ ጎበዝ ቁማርተኛ ነኝ ቁማር እጫወታለሁ እና ሁሌም ነዉ የማሸንፈዉ።'' ይሉታል ማናጀሩም እንዲያብራሩለት ፈለገና ''እንዴት ሁሌ ያሸንፋሉ? ቁማር ላይ ሁሌ መብላት እኮ ይከብዳል።'' ይላቸዋል። እሳቸዉም ''አይ ልጄ........ እኔ አሸንፋለሁ! ለምሳሌ አንተ ነገ ቂጥህን ትነቀሳለህ (tato) ብዬ ካንተ ልወራረድ እችላለሁ።'' ይሉታል። ''እናም ማናጀሩ እኔ እኮ ነገ አልነቀስም ስለዚህ እኔ እበላዎታለሁ።'' ሲላቸዉ ''አይ አትበላኝም ነገ ትነቀሳለህ እኔ እበላለሁ ከፈለክ እንውረድ።'' ይሉትና በ30 ሺ ብር ይወራረዳሉ። እሳቸዉ ቂጥህን ነገ ትነቀሳለህ ሲሉ እሱ ነገ ቂጤን አልነቀስም ሲል ይወራረዱና ለማግስቱ ይቀጣጠራሉ። በማግስቱ አሮጊቷ ከሁለት ታዛቢዎች ጋር በመሆን ማናጀሩ ወዳለበት ባንክ ቤት ይመጡና ''የተነቀስከውን ለማየት ሱሪህን አዉልቅ!'' ይሉታል። ሰውየውም አለመነቀሱን እርግጠኛ ስለሆነ ሱሪውን ዝቅ በማረግ ቂጡን ያሳያቸዋል። ሴትየዋም እሺ በቃ ሱሪህን ልበስ አሸንፈኸኛል ይሉታል። እና የተወራረዱትን 30 ሺ ብር ማናጀሩ በአሸናፊነት ይረከባል። ማናጀሩም ''ትላንት እኮ ሁሌም አሸንፋለሁ ብለውኝ ነበር።'' ታዲያ እኔ እንዴት አሸነፍኩዎት? ሲላቸዉ አይ ልጄ አላሸነፍከኝም። እኔ አሁን ከመጡት ሰዎች ጋር ዛሬ የማናጀሩን ዙሪ አስወልቀዋለሁ ብዬ በመቶ ሺህ ብር ተወራርደን ነዉ የመጣሁት ስና ሱሪህን ስላስወለቅኩህ 100,000 ብር ከእነሱ በልቻለሁ ይሉታል። ወዳጄ ልትሸነፍበት በምትችልበት ሜዳ በጭራሽ አትጫወት። ሁሌም ማሸነፍያ መንገድህን ቀይስ። ይቀላቀሉን! t.me://Gamel_Tube
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram