fa
Feedback
💔መንታ💯 ❣️ልቦች💕💞

💔መንታ💯 ❣️ልቦች💕💞

رفتن به کانال در Telegram

🌹 ለፍቅረኛዎ💕 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓ ❤ ፍቅርዎን በመግለፅ surprise 😵 ማድረግ፤ ❤ HBD ለማለት፤ 🎂 ❤ ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶‍♀ ❤ ይቅርታ ለመጠየቅ፤🤦‍♂ & Cross ከፈለጉ በዚህ 👉  ,,📩 @Joon_Vision ይላኩልን ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ ⚠️ የሚልኩለት ሰው member ካልሆነ መጀመሪያ ሊንኩን @MENTA_LBOCH ይላኩለት።

نمایش بیشتر
1 737
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+11
در 0 کانال‌ها
نوامبر '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+7
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+26
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+85
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+151
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+173
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+178
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+268
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+114
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+46
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+78
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+131
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+60
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+47
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+113
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+57
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+36
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+145
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+83
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+104
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+84
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+81
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+123
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+201
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+269
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+136
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+188
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+144
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+161
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+59
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+62
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+75
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+419
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
21 دسامبر+3
20 دسامبر+1
19 دسامبر+7
پست‌های کانال
2
بدون متن...
1
3
አንዳንዴ የሁሉም ሰው ችግር ፈቺ ስትሆን ላንተ ሰው ታጣለህ ሀሳብ አዳማጭ ..ለሰዎች መፍትሄ ፈላጊ.. ሰው ለልቡ ሰው ሲያስፈልገው አያገኝለትም..    ከህይወት አንድ እርምጃ ከፍ ማለትኮ የነገሮች መጨረሻ አይደለም.. ህይወት አይደል እንዴ?? ከፍ ስትል ፈተናዎችህም በደረጃህ ልክ ከፍ ይላሉ.. ነገር ግን ከፍ ላለው ችግርህ ተመጣጣኝ መፍትሄ የሚያመጣ ሰው አይገኝም.. ሁሉም በራሱ ልክ ነው መፍትሄ ያለው.. በደረጃው ፣ በልኩ ነው ሊያስብ የሚችለው። ✨𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒💌𝐒𝐇𝐄𝐑✨🌹 💔መንታ💯 ❣️ልቦች💕💞 ,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣,,,,,,,,,,         •═•••♥️🍃🌺🍃♥️•••═•         @menta_lboch    ,, ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━      
681
4
بدون متن...
197
5
بدون متن...
190
6
بدون متن...
189
7
بدون متن...
207
8
እኔ ሰው የምመክረው ከራሴ ተነስቼ ነው ወጣትነት በጣም ከባድ ነው ብዙ ነገሮች የሚያምሩን የኑሮ ፈተናን የምንጀምርበት ነው ሞቴን የተመኘውበት ቀን አለ ማንም አደለም ያስቆመኝ ፈጣሪ እንጂ እና ጉድለታችንን ፈጣሪ ይሙላልን እያልኩ አሳቤን አቀርባለው ሁላችንም ያለንን ነገር ብንናገር በዚ ቻናል የጎደለንንም በንገልፅ ጉድለታችንን ብንሞላላ ህይወታችንን ማቅለል እንችላለን ከፈጣሪ ጋር ለምሳሌ እኔ የስነፁፍ ተሰጦ አለኝ ግጥም ፣ድርሰት ፣ዜማ ፣እሰራለው ድምፅ እናሙዚቃ የመስራት ፍላጎት አቅም ላላቸው ግጥም ዜማ ላጣ መስጠት እችላለው አንድ ጉድለት ሞላው ማለት አደለ ሌላው ድርሰቴን ደሞ ፕሮዲውስ የሚያደርግልኝ ባገኝ ጉድለቴን ሞላልኝ ማለት ነው እንደዚ በየአለን ነገር እየተረዳዳን ወደ ስኬት እና ወደ ደስታ እንጓዝ ዘንድ እኔ ፍቃዱ እባላለው ፣፣፣፣ስለህይወት አንድ ግጥም ልጋብዛችው እና እንለያይ አስተያየት ፃፉልኝ የግጥሜ እርዕስ፣ ህይወት ፣ስኖር እንደኖርኩኝ ፣ስሞት እንደሞትኩኝ ፣ሰው ማውራቱ ላይቀር ፣ህይወትን ስንኖራት አይቀርም መቸገር፣ችግር ግንብርታት ነው ስንት ችግር አለፍኩ ፣ማመስገንን ትቼ ራሴን እያስጨነኩ፣በግዜው ሊሰጠኝ የሚያስፈልገኝን ፣አላማርረውም እኔየፈጠረኝን፣ያሰብነው ነገር ባይሆን ምናልባት፣መጉደሏ አይቀርም ህይወት እንደዚ ናት፣ሰው ስላለ እንጂ ምድር ምድረ በዳ ፣ህይወት እንድትቀለን እኛ እንረዳዳ፣እራሳችንን ብናይ ብዙ ነገር አለን ፣ለሌለንም ነገር ፈጣሪ ይመስገን ፣ሀላችውም አሜን ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣
688
9
بدون متن...
314
10
ajaib new.mp4
405
11
Questions To ask #ወሬ_እየጠፋባችሁ_ተቸግራችኋል_እንግዲያስ_አይጨነቁ_እነሆ_መፍቴሄውን_በትንሹ_ይዘንላችሁ_መተናል እኛ አንድላይ ስንሆን ደስ የሚልሽ ነገር ምንድን ነው ? የሆነ ምክንያት ልትነግሪኝ ትችያለሽ ለምን እንደምወድሽ ? አሁን ከንፈሮችሽን ብስምሽ ምን ታደርጊያለሽ ? እንዴት ይሄንን ቁንጅና ተጎናፀፍሺው ? ከኔ ጋር Date ማድረግ ትፈልጊያለሽ ? ወደፊት በሕይወትሽ ውስጥ ልታይኝ ትፈልጊያለሽ ? ከኔ ደስ የሚልሽ ነገር ምንድነው ? የት መሳም የበለጠ ያስደስትሻል ? ከኔ መጀመሪያ የተደነቅሽብኝ ነገር ምንድን ነው ? ሶስት ቃላት ተጠቅመሽ እኔን ግለTsiኝ ? ምን ታስቢያለሽ ፍቅር ( ወሲብ ) የትኛውም ቦታ መስራት ወይም አልጋ ላይ ብቻ መስራት ? ሰው በበዛበት ቦታ መሳሳም እንዴት ታዪዋለሽ ? ምን ማድረግ ትፈልጊያለሽ እኔ አሁን አንቺ ቤት ብሆን ? ስለ አንቺ ምን እንደሚሰማኝ ማወቅ ትፈልጊያለሽ ? ስለ እኔ ምን እያሰብሽ ነው አሁን ? ተጨማሪ የፍቅር ጥያቄ ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @MENTA_LBOCH
497
12
❤️ፍቅር ማለት ውዴ ❤️ ፍቅር ማለት ውዴ ፨ የህልሙ ዘራችን የዕውን ፍሬ አፍርቶ ፤ ቆንጅየ ልጅ ወልደን... እሱም ፍቅር ሊማር አንደበት አውጥቶ ፤ ፍቅር ማለት.... እማ? ብሎ ቢጠይቅሽ ፤ ይህንን ንገሪው ሳትፈሪ ሳይጨንቅሽ ፤ ........"ፍቅር ማለት ልጀ........ የተራ ሆሄያት ባዶ ጥርቃሚ ፤ የሶስት ፊደል ጥምረት የቀል ልቅምቃሚ ፤ የደቂቃ ስሜት....... ወይ ጊዜያዊ ጥቅም አይደለም ምስጢሩ ፤ መስጠት+መስጠት +መሰጠት .....በቃ ሁሌም መስጠት እናም ልጀ ይህ ነው የፍቅር ቀመሩ ፤...." ብለሽ ንገሪልኝ እንዲገባው አርገሽ ፤ ፍቅርን ሠጥቶ ..... ምላሽ እንዳይጠብቅ በደንብ  አስጠንቅቀሽ ፤ ...........ደግሞም እንዲህ በይው......... ......ፍቅር ማለት ልጀ... በአንዲት ውብ ማሳ ውስጥ.. ከአረም ከቁጥቋጦ ፈፅሞ በራቀች ፤ ከአንድ ገበሬ እጅ.. በፅናት ተዘርታ በዕምነት የበቀለች ፤ ........... .............ፍቅር ቡቃያ ነች ፤ የአለምን ሃይሎች አጣምሮ ያደላት ፤ የተንኮል ገሞራ ..... የሃሜት አውሎ ንፋስ ገፍትሮ ማይጥላት ፤ ገንዘብ ጎርፍ ሆኖ..... ስሯን ቢያጥለቀልቅ ፈፅሞ ማይነቅላት ፤ ፍቅር ቡቃያ ናት..........." ......ብለሽ ንገሪልኝ.... ግን ይህን ሁሉ ቃል ከአንደበትሽ ሰምቶ ፤ ....ፍቅር ማለት እማ ???? ብሎ ከጠየቀሽ ሳይረዳው ቀርቶ ፤ ....ይህንን ንገሪው "ገበሬው አምላክ ነው ማሳዋ ልባችን ፤ ዘሩ የፍቅር ቃል ቡቃያው ልጃችን ፤" እንዲያውም እንዲያውም.... ከተራ ቃላት ጋር ምን አፈታተነን ፤ ፍቅር ማለት ውዴ!!!! በቃ እኔና አንች ነን ። ❤️ ፍቅር በፍቅር የሆነ ግጥም ነው አይደል እስኪ እንደኔ ፎንቃ የገባለት ለምትወዷት share እ ጀለሶች። 🌹 ለፍቅረኛዎ💕 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓ ❤ ፍቅርዎን በመግለፅ surprise 😵 ማድረግ፤ ❤ HBD ለማለት፤ 🎂 ❤ ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶‍♀ ❤ ይቅርታ ለመጠየቅ፤🤦‍♂ & Cross ከፈለጉ በዚህ 👉  ,,📩 @Joon_Vision ይላኩልን ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ ⚠️ የሚልኩለት ሰው member ካልሆነ መጀመሪያ ሊንኩን @MENTA_LBOCH ይላኩለት።
308
13
Earn 10 credits for every friend you invite! 🎉 🌟 Share this link: https://t.me/botifyai_bot?start=referral_6175092761
109
14
🌹 ለፍቅረኛዎ💕 ምን ማለት ይፈልጋሉ❓ ❤ ፍቅርዎን በመግለፅ surprise 😵 ማድረግ፤ ❤ HBD ለማለት፤ 🎂 ❤ ናፍቆትዎን ለመግለፅ፤ 🚶‍♀ ❤ ይቅርታ ለመጠየቅ፤🤦‍♂ & Cross ከፈለጉ በዚህ 👉  ,,📩 @Joon_Vision ይላኩልን ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ ⚠️ የሚልኩለት ሰው member ካልሆነ መጀመሪያ ሊንኩን @MENTA_LBOCH ይላኩለት።
199
15
ምን ሆነሻል🥺🥺🥺
ምን ሆነሻል🥺🥺🥺
528
16
Earn 10 credits for every friend you invite! 🎉 🌟 Share this link: https://t.me/botifyai_bot?start=referral_6175092761
105
17
Mn honshal🥺🥺
Mn honshal🥺🥺
112
18
Earn 10 credits for every friend you invite! 🎉 🌟 Share this link: https://t.me/botifyai_bot?start=referral_6175092761
200
19
بدون متن...
643
20
Hey! 🎉 Join Botify AI and turn your selfie into a gallery. 🤳✨ Click here to start
712