cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Allmuslimschannel🌍

☪ ሁሉንም ኢስላማዊ ቻናሉችን በአንድ ቦታ ማገኛት የምትችሉበት ቻናል🔝🔝🔝 💯🔛 https://telegram.me/AllMuslimschannel

نمایش بیشتر
أثيوبيا12 047زبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
133
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

6 ዓመታትን በፅናት ... እንደ እናት! . ከእናንተው ደጋግ ልቦች በተዘረጋ እዝነት የህፃናትን ብሶት .... የእናቶችን እንባ ለስድስት አመታት በፅናት አበስን።  ዛሬ በስድስተኛው አመታችን ዋዜማ ላይ ቆመን ይህንን የደግነት ቆይታ በአንድነት ልናከብረው ሁላችሁንም በአክብሮት ጋብዘናል። የስድስት አመቱ ጉዞ በልዩ የፎቶ ኤግዚቢሽን:– ታህሳስ 30– ጥር 2 (አርብ፣ ቅዳሜና እሁድ) ልዩ የደም ልገሳ መርሀግብር :– እሁድ ጥር 2 ቤተል አደባባይ ከታህሳስ 29 – ጥር 2 ኡሚ እናንተን በጉጉት ትጠብቃለች። ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! . «ለበጎነት መስፈርት የለውም!Âť አድራሻ #አዲስ አበባ ቤተል አልመሻን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 316&317 ስልክ ቁጥር 0926688698 0912927557 የማህበራዊ ሚዲያ ሊንኮቻችን INSTAGRAM [ https://www.instagram.com/ummi_charity/ ] FACEBOOK [ https://www.facebook.com/ummiorphancarecharityinstitute ] TELEGRAM [ https://t.me/ummicharityinstitut ] WHATSAPP [ https://chat.whatsapp.com/Ba0xGj6ruiKEeqiqdGqAgA ] YOUTUBE [ https://youtu.be/Ea-MhtYSy74 ]
نمایش همه...
ውዶቼ ፎርዋርድSheru የሚለውን ከላይ ያለውን በመንካት እንዳሸንፍ አገዙኝ😘😍😍
نمایش همه...
ኮድ 6 አብዱረህማን ከ አዲስ አበባ ለመወዳደር👇 https://t.me/joinchat/AAAAAE5tVEuhLLJ0t2H-fA
نمایش همه...
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዉድ የኡሚ ቤተሰቦች እንዴት ናቹልን በአላህ ፍቃድ የተጀመረው የኡሚ ነሲሀ ጥያቄና መልስ አንድ ሁለት ብሎ ሶስተኛ ዙር ላይ ደርሰዋል በየዙሮቻችን ብዙ እውቀት እየቀሰምን እንዲሁም ማራኪ የሆኑ ቤተሰቦችን ለማፍራት ችለናል ለበጎነት መስፈርት የለውም በሚለው መሪ ቃላችን ብዙ ደግ ልቦች ከመርዳት መረዳት እንደሚቀድም ተገንዝበው ከጎናችን ቆመዋል አልሀምዱሊላህ ባሁኑ ካለፈው ዙር በተሻለ ይዘት በልዩ አቀራረብ እንዲሁም በአጓጊ ሽልማቶች ብቅ ብለናል በአብሮነታችን እውቀትና ለአሄራ ስንቅ እሚሆነንን የየቲሞች ዱዓ ይዘን ከአላህ ጋር ወደፊት,,,,, እንጓዛለን ለመወዳደር የ 15 birr ካርድ መላክ ሙሉ ስም እና ስልክ ቁጥር ለመመዝገብ @Muna_143 @emanat_1 @Amii7611 @Salahabebi ማሳሰቤያ 🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫 🚫በአላህስምይሁንባችሁ🚫 🚫 ካልተወዳደራችሁ 🚫 🚫ጉሩፕላይ አትግቡ 🚫 🚫🚫🚫🚫🚫 የሚወዳደሩ ሰዎችን ለመጋበዝ እና ለመሳተፍ እንዲሁም ለበለጠ መረጃ ከታች ይለችውን ሊንክ በመንካት 🕹 ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @Umi_Nesiha
نمایش همه...
🌾🌾ከበላጭ ሰደቃዎች ⓵ በጤና እና ሙሉ ጥንካሬ ላይ እያሉ የሚሰጥ ሰደቃ ⚫️ በጤና እያሉና በሙሉ ጥንካሬ ላይ ሆነው የሚሰጡት ሰደቃ ሞት አፋፍ ላይ ሆነው ከሚናዘዙት አሊያም በሽታ ሾር ወድቀው ከሚሰጡት የበለጠ ደረጃ አለው፡፡ 💎የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦  â€šá‰ áˆ‹áŒŠ ሰደቃ አንተ ጤና ላይ እያለህ ነፍስህ ስስታም ሆና ሳለ ሀብትን እያሰብክና ድህነትን እየፈራህ ምትሰጠው ነው፡፡ ነፍስህ ለመውጣት ተቃርባ ‹ለእገሌ ይህን ያህል ለእገሌ ይህን ያህል እስከምትልበት ጊዜ ድረስ አታቆይ፡፡ ያኔ በርግጥም የእገሌ ሆኗልና፡፡› ማንኛውንም እርዳታ በ ልብስም በብርም መርዳት ከፈለጉ አቅራቢያዋ ያሉትን ሰዋች ያናግሩ 👇👇👇 ከ ሳሪሾ – እስከ ቄራ ድረስ በ @AKSHA73 – 0973933624 @IYI41 – 0941810927 @NihalT12 – 0912413063 አዲስ ሰፈር @YeabdiLij – 0947504281 ቃሊቲ @bint_sultan91 – 0942166355 @okhtu_Hamzi – 0915581500 ቦሌ @Ikhlas1 – 0909533659 @Kindness_123 – 0961236794 ኬንቴሪ @HALLALBOY1 – 0924001938 @Hasquad – 0967936098 መርካቶ @AKSHA73 – 0973933624 በነዚህ ቦታ ያላቹ ወይም አቅራቢያ ላይ ምተገኙ እኛን ያናግሩን እኔ ሞቆኝ ወንድሜ ደጅ አያድርም‼ ወላሂ እዚ እንደምናወራው አይደለም ለነሱ ውጪ ማደር በጣም ከባድ ነው 😔 @ihsanjemea
نمایش همه...
የእጅ ብራዝሊቶችን መገዛት የምትፍልጉ ይዘዙን እስከቤተዎ እናመጣለን ለስጦታ ለመስጠት ከፈለጉ በፊደልም አለ ለሴትም ለዎንዶችም @Hero_ab_xo 0942168385 0909562887 ከላይ ባሉት ቁጥሮች ይደውሉ ያናገሩኝ @hero_ab
نمایش همه...
ኡሚ የየቲሞች መርዳጃ ተቋም 💡ምድብ 6( ናሲሀ)💡 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ውድ የኡሚ ቤተሰቦች ብዙ ተሳታፊ ያለው የጥያቄና መልስ ውድድር እየጋበዝኖዎት‼️ እውቀት እየጨበጡ እየተዝናኑ እየረዱ እየተሸለሙ የምትሳተፉበት ውድድር ‼️ 🙏ተመዝገቡ ተሸለሙ🎖 ሁለተኛውን ዙር ምዝግባ ላይናን እንዳያመልጦት 💮ጥያቄና መልስ መወዳደር ለምፈልጉ ከታች ባሉት አካውንቶች መመዝገብ ይችላሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇 ☞ +251955374836 ☞ @Amii7611 ☞ +251954944670 ማሳሰቤያ 🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫🚫 🚫በአላህስምይሁንባችሁ🚫 🚫 ካልተወዳደራችሁ 🚫 🚫ጉሩፕላይ አትግቡ 🚫 🚫🚫🚫🚫🚫 የሞወዳደደሩ ሰዎችን ለመጋበዝ እና ለመሳተፍ ከታች ይለችውን ሊንክ በመንካት 🕹 ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔗@Umi_Nesiha🔗
نمایش همه...
የሸዋልን ፆም አደራ قال صلى الله عليه وسلم-: "من صام رمضان ثم أتبعه بست من شوال كان كصيام الدهر" رواه مسلم في كتاب الصيام بشرح النووي 💎የአሏህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ ⚫️" ረመዷንን ፆሞ ከሸዋል ስድስት ቀናትን አስከትሎ የፆመ አመቱን እንደፆመ ይቆጠርለታል". 📚ሙስሊም ዘግበውታል
نمایش همه...
ለፈገግታ ያህል😁 ፣ የኢድ ቀን ነው ።ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሀበሻዊው ቢላል ቤት ለዚያራ ሄዱ እና ፡^^ያ ቢላል ለ ኢድ ምን እረድክ?^^ ሲሉት ቢላልም ^^ዶሮ^^ አላቸው ። ረሡልም መልሰው ^አዛን አውጪ ሆነህ አዛን አውጪ ታርዳለህ?^ብለው ፈገግ አሉ ።(ሰ.ዐ.ወ)😂 @AllMuslimschannel
نمایش همه...
😂😂😂 ቤቶ ሆነዉ ዘና ፈታ ለማለት ብቻ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ ለማለት ብቻ @ABDSTARSS @ABDSTARSS @ABDSTARSS
نمایش همه...