fa
Feedback
QC ASKO CAMPUS

QC ASKO CAMPUS

رفتن به کانال در Telegram
292
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+47 روز
+1030 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+4
در 0 کانال‌ها
نوامبر '24
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+13
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+302
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
21 دسامبر+1
20 دسامبر0
19 دسامبر0
18 دسامبر0
17 دسامبر0
16 دسامبر0
15 دسامبر0
14 دسامبر0
13 دسامبر0
12 دسامبر0
11 دسامبر+1
10 دسامبر0
09 دسامبر+1
08 دسامبر0
07 دسامبر0
06 دسامبر0
05 دسامبر0
04 دسامبر0
03 دسامبر+1
02 دسامبر0
01 دسامبر0
پست‌های کانال
ለኩዊንስ ካሌጅ ተማሪዎች በሙሉ የዉጤት ችግር ያለባችሁ መጥታችሁ report እንደታደርጉ የተነገራቸው ሲሆን መጥታችሁ report ያደረጋችሁ ተማሪዎች በቀን 12/10/2016 ዓ.ም የተፈተናችሁ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ያልተፈተናችሁ ለመጨረሻ ጊዜ እስከ ሰኞ ቀን 15/11/2016 ዓ.ም report እንድታደርጉ እያልን ፈተናዉ የሚሰጥበት ማክሰኞ ቀን 16/11/2016 ዓ.ም 11:00 ላይ መሆኑን እናሳዉቃለን።

2
ዉድ የካምፓላውን ተማሪዎች በሙሉ የበጀት መዝጊያ በመሆኑ ከነገ ቀን 28/10/2016 ዓ.ም እስከ ቀን 01/11/2016ዓ.ም ምንም አይነት ክፍያ እንዳትፈፅሙ እናሳዉቃለን። ኮሌጅ !
1 032
3
ማስታወቂያ ለ2016 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ የምረቃ መፅሔት ሳምፕል ስለተዘጋጀ የስም የፎቶ ስተት ካለ እና ፎቶ ተነስታችዉ ያልተካተተ መጥታችሁ ወደህትመት ከመግባቱ በፊት በቀን 27/10/16 ብቻ አቶ ለሜሳ ቢሮ በመምጣት check እንድታደርጉና እንድታስተካክሉ እናሳዉቃለን።
1 109
4
3rd sem. class schedule for accounting and finance department
3rd sem. class schedule for accounting and finance department
496
5
3rd sem. class schedule for Management department
3rd sem. class schedule for Management department
461
6
ማስታወቂያ ለነባር ዲግሪ ተማሪዎች በሙሉ በ20/10/2016 እና 21/10/2016 ዓ.ም የ3ኛ ሴሚስቴር ምዝገባ ስለሆነ መጥታችሁ እንድትመዘገቡ እናሳዉቃለን።ትምህርት በቀጣይ ሰምንት የሚጀመር ሲሆን ፕሮግራሙን እናሳዉቃለን።
584
7
ማስታወቂያ የ2016 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የዉጤት ችግር (Grade problem) ያለባችሁ መጥታችሁ እንድታሳውቁ የተነገራችሁ ቢሆንም እስካሁን ድረስ 4ተማሪ ብቻ ያሳወቀን ሲሆን መጥታችሁ ላላሰወቃችሁ ተማሪዎች ለሚፈጠረዉ ችግር ሀላፊነት የማንወስድ መሆኑን እየገለፅን ሪፖረተ(report)ያደረጋችሁ ተማሪዎች እሮብ ቀን 12/10/2016 ዓ.ም 11፡00 ሰዓት ፈተናዉ ሰለሚሰጥ መጥታችሁ እንድተፈተኑ እናሳዉቃለን፡፡
1 050
8
your class starting on Monday 10/10/2016 E.C
1 051
9
بدون متن...
957
10
ማስታወቂያ ለTVET ተማሪዎች በሙለ የ2016ዓ.ም 3ኛ ሴሚቴር ምዝገባ ከቀን 07/10/2016 እስከ 10/10/2016 ዓ.ም መጥታችሁ እንድትመዘገቡ እያልን ትምህርት ሰኞ ቀን 10/10/2016 ዓ.የሚጀምር ይሆናል። ለመመዝገብ ስተመጡ ወርሀዊ ክፍያ እስከ ግንቦት ወር እና የመመዝገቢያ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ይዛችሁ እንደትመጡ።
1 089
11
Dear all Please find the attached file for remedial exam from sene 7 to 11 the session is 1-3
665
12
Natural Sciences Session_3.xlsx
675
13
Natural Sciences Session_2.xlsx
692
14
Natural Sciences Session_1.xlsx
715
15
መጀመሪያ የላክንላችዉ list ዉስጥ ስማቸዉ ያልተካተተ ተማሪዎች ስለነበሩ ለት/ት ሚኒስቴር በማሳወቅ አሁን የላክንላችሁ ላይ ስማቸዉ እንዲካተት ተደርጓል ለዛ ነዉ በድጋሜ የተላከዉ።
666
16
Queens Solved.xlsx
961
17
በ06/10/2016 ዓ.ም የምተፈተኑት ፈተና ቦታ እና ስም ዝርዝር የsocial እና የnatural ተማሪዎች የላክንላችሁ ሲሆን ስማችሁ የሌለ ተማሪዎች ካለ እንድታሳውቁ። የምትፈተኑት ሰዓት በላክንላቸዉ ፕሮግራም መሰረት session 4 በሚለዉ ስዓት ነዉ።
793
18
queens college Sene 6_Session 4.xlsx
714
19
ፎቶ ያልተነሳችሁ ተማሪዎች የማጣሪያ ፎቶ መነሻ ቀን 04/10/2016 ዓ.ም ከቀኑ 8:00እስከ 12:00መጥታችሁ እንድትነሱ እናሳዉቃለን።
759
20
ለሪሚዲያል ተፈታኞች natural ተማሪዎች በሙሉ አደሚሽን ወይም የትምህረት ቤቱ መታወቂያ ፣user name እና password ያልወሰደ ተማሪ ካለ መጥታችሁ እንድታሳዉቁ እያልን የተጠቀሱትን ነገሮች ያሊያዘ ማንኛዉም ተማሪ ወደ መፈተኛ ቦታ የማይገባ መሆኑን እናሳዉቃለን።
540