cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

👱‍♂👩‍🦳ሠዋ ሠው✌️😇

#Just_feta😂😂 #photo☺☺ #music🔊🔉 #cover🎵🎻 #Tik_tok😅😅 #scholl_life📝 #sad_mood_picture💞 #Happy_modd_fiker❤ #dance_&_so #For any comment & Cross @Burika_Man @Black_man_zedo @Yoni_King8

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
359
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

00:56
Video unavailableShow in Telegram
አረ በሳቅ ሞትኩ
نمایش همه...
5.68 MB
ሚስቴ ፒዛ በጣም ትወዳለች፡፡ (ፈረንጅ አይደለችም...እነሆ ፒዛ የሚወዱና የሚከተክቱ ሃበሻ ሚስቶች በከፍተኛ ሁኔታ ቁጥራቸዉ ጨምሯል!) አንድ ጊዜ ቤት ፒዛ ይዛ መጣች🍕🍕 እኔም እሷም በላን፣ አንድ ዘለላ እስኪቀረዉ ድረስ በላን፡፡ ጠግቤ ስለነበር ሄጄ ተኛሁ፡ እሷም እንደዚሁ ጠግባ ነበር፡፡ የሚቀጥለዉ ቀን ወደስራ ልሄድ ስል ዉሃ መጠጣት እንዳለብኝ ስለተሰማኝ ፍሪጁን ከፍቼ ሳይ ፒዛ ሆዬ ዱቅ ብሏል፡፡ ምንም ሳላደርግ ዉሃዬን ጠጥቼ ዉልቅ፡፡ ማታ ከስራ ስገባ ሚስቴ ቤት አልነበረችም፡፡ ስለራበኝ የሚበላ 😏 መሶቡን ብከፍት ድስቱን ብከፍት ወፍ የለም! ኤጭ አሁንስ!😏😏 ያቺ ፒዛ ትዝ አለችኛ! አዉጥቼ እየከተከትኩ ሚስት ከች! እንደራባት ታስታዉቃለች፡፡ ልክ የመጨረሻዉን ጉርሻ ስጎርስ ከለመችኝ! አቤት ፊቷ ፍም መሰለ! በቃ እሳት ፊቷ ላይ ነደደ ብል ይቀላል፡፡😡😡😡   • እሷ፡ “አንተ ለምን በላኸዉ?”   • እኔ፡ “ምኑን?”🤔   • እሷ፡ “ምኑን ይላል እንዴ!”😡   • እኔ፡ “አልገባኝማ?”   • እሷ፡ “ሰምተሃል! ፒዛዉን ለማን በላኸዉ??”😡   • እኔ፡ “መልእክት ደርሶኝ ነዉ”   • እሷ፡ “የምን መልእክት?”🤔   • እኔ ፡ “ከሆዴ! ፒዛዉን ወደታች ቤት እንድልከዉ አስቸኳይ ጥሪ ቀርቦልኝ ነዉ፡፡ ያንቺም ሆድ ጥሪ አቀረበ አይደል...ትሪውን ሰቅዬዋለሁ በዪዉ”😂😂   • እሷ፡ 'ሆዳም ቀልደህ ሞተሃል!😡 እኔ ልበላዉ መስሎህ ነዉ? ባክህ ልነግርህ የፈለኩት ጠዋት ፍሪጁን ሳልዘጋዉ ከፍቼዉ ጓዳ ሄጄ ድመቱ እየላሰዉ ነበር'😔😔   • እኔ ፡'እእእ... ወይኔ ጉድ...ጉድ!!” አቅለሸለሸኝ!😝😭😭   • እሷ፡ “ባክህ አዉቄ ነዉ! ጮማ ራስ!”😂😂😜😜   •እኔ ፡ “አንቺ !!!!”😡😡 ... ... ✎semir ami 😍😁
نمایش همه...
ከሴቶቻችን ምወደው ዘመን ተሻጋሪ ንግግር . . . ."በሩን ዝጋው"
نمایش همه...
ትላንት Valentine's day ያከበራችሁ እህቶቼ የዛሬ አመት የእናቶች ቀንን ፏ ባለ መልኩ እንደምታከብሩት ተስፋ አለን ? ወንድሜ ኮን*ም መጠቀም አትወድም? ግን Valentine's day አክብረሀል ? በል መልካም የአባቶች ቀን ። እኔ ግን ወደፊት ሳድግ ትልቅ ልጅ ስሆን የፍቅረኛሞች ቀን ምናምን እያልኩ አልጃጃልም 😜😂
نمایش همه...
ስም አውጪ ወዛዝርት ገና ስትወለጅ አበባ ያሉሽ 'ለት ይህ ነው ኮቴ ማድመቅ ይህ ነው ቅጥፈት ማለት @Ethio_Kimsha @Qena_Leb
نمایش همه...
እንደዚህማ በፍፁም አልሆንም ያልሽውን ሰው ሆነሻል💔 ግን አስታውሺ... ያልሆንሽውን ሁሉ የሆንሽው የምቶጂውን ላለማጣት ነው❤️‍🩹
نمایش همه...
በvalentine’s day እወደቹሀለው የሚላቹ የሌላቹ Single ወገኖቼ አቦ እንዳይደብራቹ እኔ እወዳቹሀለው😊
نمایش همه...
#Report ፌደራሉ ማማ ላይ ቁጭ ብሎ አላፊ አግዳሚውን ያያል . . በድንገት ባለቤቱ ታልፋለች . . ለጓደኛው ናና ሚስቴ አለፈች ላሳይ . . ጓደኛው የቷ ነች . ፌደራሉ ያቺ ቀሚስ ያረገችው 。 。 የቷ ሶስቱም ቀሚስ ነው ያረጉት ሲለው 。 ቆይ ላሳይክ ብሎ ምን ቢያደርግ ጥሩ ነው . . . . . . . በሽጉጡ ሾታትና ያቹት የወደቀችው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂። @Ethio_kimsha @Qena_Leb
نمایش همه...
ስጠብቅሽ  ነበር .... ፍጥጥ ትኩር ብዬ ፣ ዓይኖቼን ተክዬ በቀጠሮ ተስፋ ፣ ልቤን አንጠልጥዬ ጣቶቼን ቀስሬ ፣ ዳታዬን አብርቼ ስጠብቄሽ ነበር ፣ ኦንላይን ገብቼ ብትቀሪ ጊዜ ... ሀይ ያሉትን ሁሉ ፣ ባይ ብዬ መለስኩኝ ባንቺ ተናድቼ ፣ በነሱ አበረድኩኝ 😁😁 ወዲያው ከመቅፅበት  ፣ ዳታዬን አጥፍቼ ታሪኬን አፅድቼ ፣ ስልኬንም ዘግቼ ሳስብሽ አምሽቼ ፣ ደግም ላልም ተኛሁ መልክቴ ይድረስሽ፣ ውብ ሌሊት ተመኘሁ❤️❤️ 👇Join us👇      @Ethio_Kimsha👈🙏🙏 @Qena_Leb😍
نمایش همه...
💔አኩርፋ ሲያያት ምን ሆነሽ ነው ብሎ ጠየቃት እቀፈኝና እነግርሀለው አለችው አቀፋት..💞 . . . . እሷ ህመሟን ረሳች እሱም ሳይጠይቃት ረሳው.....💞                    @ethio_Kimsha
نمایش همه...