💈ዳዕዋ 🔺ሰለፍያ በአላንሻ ሜዳ💈
رفتن به کانال در Telegram
ይህ ቻናል የተለያዩ ጠቃሚ የሆኑ ዳዕዋዎች ቂረዓቶችና ሙሀደራዎች የሚለቀቁበት ስለሆነ አድ ሸር ጆይን በሏት ይህን በማድረግ የአጂሩ ተካፋይ በመሆን የበኩላችሁን ድርሻ ተወጡ
نمایش بیشتر3 302
مشترکین
+624 ساعت
+947 روز
+47130 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اوت '26
اوت '26
+577
در 99 کانالها
ژوئیه '26
+978
در 53 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+35
در 17 کانالها
Get PRO
مه '26
+29
در 17 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+54
در 30 کانالها
Get PRO
مارس '26
+30
در 8 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+67
در 28 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+38
در 32 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+287
در 89 کانالها
Get PRO
نوامبر '25
+254
در 54 کانالها
Get PRO
اکتبر '25
+72
در 18 کانالها
Get PRO
سپتامبر '25
+187
در 8 کانالها
Get PRO
اوت '25
+52
در 7 کانالها
Get PRO
ژوئیه '25
+521
در 6 کانالها
Get PRO
ژوئن '25
+18
در 3 کانالها
Get PRO
مه '25
+15
در 7 کانالها
Get PRO
آوریل '25
+24
در 13 کانالها
Get PRO
مارس '25
+228
در 44 کانالها
Get PRO
فوریه '25
+68
در 21 کانالها
Get PRO
ژانویه '25
+138
در 46 کانالها
Get PRO
دسامبر '24
+216
در 45 کانالها
Get PRO
نوامبر '24
+56
در 20 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+97
در 17 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+81
در 13 کانالها
Get PRO
اوت '24
+173
در 36 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+32
در 15 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+41
در 13 کانالها
Get PRO
مه '24
+70
در 19 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+107
در 10 کانالها
Get PRO
مارس '24
+19
در 1 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+23
در 3 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+22
در 1 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+17
در 1 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+18
در 4 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+20
در 1 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+35
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+70
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+903
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 31 اوت | +6 | |||
| 30 اوت | +10 | |||
| 29 اوت | +5 | |||
| 28 اوت | +18 | |||
| 27 اوت | +12 | |||
| 26 اوت | +12 | |||
| 25 اوت | +31 | |||
| 24 اوت | +29 | |||
| 23 اوت | 0 | |||
| 22 اوت | +4 | |||
| 21 اوت | +4 | |||
| 20 اوت | +2 | |||
| 19 اوت | +12 | |||
| 18 اوت | +128 | |||
| 17 اوت | +14 | |||
| 16 اوت | +2 | |||
| 15 اوت | +14 | |||
| 14 اوت | +5 | |||
| 13 اوت | +10 | |||
| 12 اوت | +27 | |||
| 11 اوت | +8 | |||
| 10 اوت | +20 | |||
| 09 اوت | +18 | |||
| 08 اوت | +50 | |||
| 07 اوت | +11 | |||
| 06 اوت | +29 | |||
| 05 اوت | +12 | |||
| 04 اوت | +24 | |||
| 03 اوت | +44 | |||
| 02 اوت | +9 | |||
| 01 اوت | +7 |
پستهای کانال
-------
⭕️👌 የዛሬው የ ሰኞ" የ መስጂደል- አቅሷ ቂርአት ማንሻ ....
----___
✅﴿وَرَفَعنا فَوقَهُمُ الطّورَ بِميثاقِهِم وَقُلنا لَهُمُ ادخُلُوا البابَ سُجَّدًا وَقُلنا لَهُم لا تَعدوا فِي السَّبتِ وَأَخَذنا مِنهُم ميثاقًا غَليظًا﴾
[An-Nisâ': 154]
_------------__
--------____---------
👇---- ቀጥታ ስርጭት---👇
👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
| 2 | 🔺......🔺.......🔺.......🔺.......🔺
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
👌ውድ የተከበራችሁ ኡስታዞችና ወንድሞች እንደምን አላችሁ እያልኩኝ ካሁን በፊት እንደሚታወቀው የከተማ ቻናሎች የመጀመሪያ ዙር ሚንበራቸው ከአንድሺ በታች ያላቸውን በጦሳ ከዛ በላይ ያሉትን በሌላ ቻናል እንዳስተዋወቅን ይታወቃል..ስለዚህ አሁንም ሁለተኛ ዙር ልናስተዋውቅ ስለሆን የከተማ ቻናሎቻችሁን
ከታች ባስቀመጥኳት ዩዘርኔም አሳውቁኝ የመጨረሻ ስለሆነ በኋላ እንዳትወቅሱ
አፍጥኑት
🔺ከዛም የኡስታዞች ይቀጥላል
...ሸርም አድርጓት ለሁሉም ትድረስ...
أخوكم أبو النواس
👌......@Abu_Newas......🔺
👌https://t.me/deawaselefiyabealansha | 490 |
| 3 | 🧵ፅና በመንሀጅህ🧵
ፅና በመንሀጅህ በርታ ወንድምነት
አራግፈህ ወዳጣል የሂዝብይን ኮተት
እንቅልፉ ይበቃል እስከዛሬ ተኛን
ማንም ሳይድርስልን በርጂሙ አንቋረርን
ቢድአ ሽርክያት ተስፋፍቶ ወፍሮ
ከተማ ገጠሩ በውሸት ተማሮ
ወገንህ ሲጠፋ ያን የምትወደው
የሽርክ አሮንቃ ዘፍቆ ሲያስ ቀረው
እናቴ ተበልታ ጀበና ስታመልክ
ጋቻየ ያስጥላል ብላ ስታሻርክ
የበሩ ሸህየ አውለሁ አስገቡኝ
አንቱ ነሁ ጠባቂ ሌላ ምን የለኝ
ቆሌ እየተጣራ መከራ ሲመጣ
ለምን ችላ አልከው ይሄ ሁሉ ጣጣ
ጀበናዋን ጥዳ በሳት አንገግባት
ዙራ ድረሽልኝ አይይ አቅል ማጣት
በሀሉም ቀሪአ ዶሪህ ይመለካል
አፈር ተበጥብጦ በውሀ ይጠጣል
ድኑን ያልተርዳ ይሄው ነው ውጤቱ
ሁሉም ይጭነዋል የሽርክ ቡቱቱ
ድንህን ካልተማርክ በቅጥ ካልተረዳህ
አንተ ምርኮኛ ነህ ያገኘ እሚነዳህ
አቡ ሉማን የሀይቁ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿
↘️https://t.me/daewaselefyahaik/2126 | 469 |
| 4 | መልዕክት ለሰለፍዮች በሙሉ
============
" السلام عليكم ورحمة الله وبركاته "
" إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ "
" إِنَّ لِلَّهِ مَا أَخَذَ وَمَا أَعْطَى، وَكُلُّ شَيْءٍ عِنْدَهُ بآجل مُسَمًّى ""
--------------------------------------------
👌 👉 የወንድማችን " አብዱል ከሪም አባት ወደ ማይቀረው አገር አኸራ ስለሄዱ ደሴ በሁሉም ሰፈር ያላችሁ ወንድሞች ነገ ሰኞ ሁላችሁም ላልሰማው በማሰማት በጧት ወደ መቃብር ቦታ እንድትገኙ።
የመቃብር ቦታው ሪልስቴት ከጤና ጣቢያው በላይ ሰዮ ሰፈር ነው!
--------------------------------------------
#ማሳሰቢያ :- ቅሬና እድር የላቸውም ያው እንደሚታወቀው ደእዋህ ላይ ስትጠነክር መንሀጅህን ስታስተካክል የሽርክና የቢድአን አስከፊነት ተረድተህ ሀቅን ስትመርጥና ስትከተል ከማህበራዊ ትብብር ያገሉሀል‼
-------------------------------------------
👌 👉 ሁላችንም በጧት ተገኝተን አባታችንን በአማረና በሸሪአው መንገድ እንሸኛቸው‼
--------------------------------------------
ለአባታችን الله ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው ለቤተሰቦቻቸውም መልካም ሶብሩን ይለግሳቸው‼
👌 👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 120 |
| 5 | የግል ቻናል ሊንክ በጀማዓ ቻናል
አትላኩ ወንድሞች | 351 |
| 6 | ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ (ረሒመሁላህ) ስለ አላህ ብሎ መዋደድና ስለ ጓደኝነት እንዲህ ብለዋል፦
«🦋በአላህ መንገድ ያለ ወንድማማችነት ምሳሌ ልክ እንደ እጅና እንደ አይን ነው።
🦋አይን ስታለቅስ እጅ እንባዋን ታብሰዋለች፤
🦋እጅ ሲያማት ደግሞ አይን ለእሷ ስትል ታለቅሳለች።
🦋ለአላህ ታዛዥ እንድትሆን የሚረዳህ ጓደኛ ካለህ እጅህን በእርሱ ላይ አጥብቅ (አትልቀቀው)፤
🦋ምክንያቱም ጓደኛን ማግኘት ከባድ ነው፣ እሱን ማጣት ግን ቀላል ነው።»
|ሒልየቱል አውሊያእ 101/4| | 363 |
| 7 | ከኢሻ በኋላ ጠብቁ
-----------------------
👌 👉 #ጥቅም ስለለለው #ክርክር ሠለፎቻችን ምን ይላሉ ??
አንድ ሠው ዝም ብሎ በአገኘው #አጋጣሚ ክርክር መግጠም #ተገቢ ነውን ??
---------------------
👌 ▻ https://t.me/Abumahiasselefi | 17 |
| 8 | 🚫..............ግጥም.............🚫
ስራን የሚያከሽፍ....እንደ አቧራ አብኖ
ሽርክማ አደጋ ነው....ታላቅ በደል ሆኖ
የልብን በር ከፍቶ ..በጨለማ የሚገባ
ሽርክማ አደጋ ነው..ነፍስን የሚያስነባ
የሰራነውን በጎ....እንደ ህልም አድርጎ
ስራን ያበላሻል....አመድ ላይ ዘርግቶ
አላህ እያለልን....ረዳት መካሻ
ለፍጡር መንበርከክ.የለውም መድረሻ
የአምላክን አንድነት...ልባችን ይቀበል
ከአፈር ለተሰራ...እንብርክክ አንበል
ፈጣሪ ይቅር....ለማይለው ወንጀል
ለፍጡር ማደር....ታላቅ ነው በደል
ተውሂድ ይበራል....በልባችን ላይ
አንድ አላህ ብቻ....ከሰማይ በላይ
አምላክን ትቶ....ፍጡርን መከተል
በደረቅ አፈር ላይ..ዘር እንደሚበቅል…
ከንቱ ነው ድካሙ....የለውም ፍሬ
አላህ ብቻኮ ነው.....መዳኛችን ዛሬ
https://t.me/daewa_selefya_be_deger | 1 417 |
| 9 | 👌ዛሬ የመስጅደል አቅሷ ሳምንታዊ የዳዕዋ ፕሮግራም በውዷ መድረሳችን የሂዝብዮች መግረፊያ በሆነችው በአል-መንጀኒቅ ሲሆን
🔺ዉዷ ጦሳ-ማዶን የጃማ ኡስታዞች ፕሮግራማቸውን እንድቀጥሉበት ፍቃድ ስለጠየቁ የአቅሷ ዳዕዋችንን በአል-መንጀኒቅ ሞቅ ሞቅ እናድርገው
🔺....በሉ....ሸር......አድርጓት...🔺
......ለቀጥታ ስርጭት ጠቅ.....
🔴......👇.....👇......👇.....🔴
👌https://t.me/Al_menjeniq_R | 114 |
| 10 | አስታዛችን ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ገብቷል
እንዳያመልጣችሁ | 89 |
| 11 | ➤🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻➤
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
🔺🔊ሰበር ዜና‼🔻
➤▬▬▬▬▬▬▬➤
🔺 🔊ሰበር ዜና‼🔺
➱▬▬▬▬▬▬▬➱
🔺 🔊ሰበር ዜና‼🔺
⭕ ➥ልዩ 🔺
⭕ ➥ ልዩ 🔺
⭕ ➥ ልዩ 🔺
⭕️➥የልጆች🔺
⭕ ➥ ፕሮግራም 🔺
🔴➢ ጥሪ የተደረገላችሁ ሰለፍዮች🔻
➥ የወረኢሉ ሰለፍዮች በሙሉ
➥ የከታሪ ሰለፍዮች በሙሉ
➥የመገንጠያ ሰለፍዮች በሙሉ
➥ የፍጅ ሰለፍዮች በሙሉ
➥የንፍስ አንባ ሰለፍዮች በሙሉ
➥የሺል አፍፍ ሰለፍዮች በሙሉ
➥የአቦልድ ሰለፍዮች በሙሉ
➥ የቢለው ሰለፍዮች በሙሉ
➥የሚዳ ሰለፍዮች በሙሉ
➥የበኸራ ሰለፍዮች በሙሉ
➥የካራ ሰለፍዮች በሙሉ
➥የቀይ አፈር ሰለፍዮች በሙሉ
👌እንድሁም ለሁሉም ሰለፍዮች እና ሁሉም ሙስሊም ወንድም እህቶች ተጋብዛችኋል ፕሮግራሙ የሚከደረገው ዛሬ ማለትም እሁድ ነሀሴ24/12 /2018 E.C በውቢቶ ጃማ ደጎሎ በመስጅደል አል-አንሷር ከጧቱ 2:30 ጀምሮ የልጆች ፕሮግራም እና የዳዕዋ ፕሮግራም ስላለን በአክብሮት ተጋብዛችኋል።
🔵➱ወንድሞች እንደምታውቁት መርከዝ ለሂፍዝ እንደ አቅሚቲ ከጀመርን ሁለት ወር ሆኖናል ስለዚህ የልጆቻችንን ለውጥ የምናይበት ቀን እና ሰለፍዮች የሚዘያየሩበት ቀን ነው።
🔴➱የልጆቻችንን ጣፍጭ አንደበት የምንሰማበት እና ለየት ያለ የኸንድም ፊት የምናይበት ፕሮግራም ነው መቅረት አይደለም ማርፈድ ያስቆጫል
⛔==================⛔
⭕ መምጣት ያልቻላችሁና ከአገር ውጭ ላላችሁ ከዚህ በታች ያለችውን ሊንክ ጠቅ በማድረግ በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ ።
👌➱ ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከጥዋቱ 2:30 ነው
🔵 ለቀጥታ ስርጭት🔵
⭕ ➤===➤ ⭕➤===➤ ⭕
⭕https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 459 |
| 12 | ተወዳጁና ተናፋቂዉ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ
የተፍሲር ደርሱን
ጀመረ
ጀመረ
ጀመረ
ቁርአን ለቀለብም ለሂወት መረጋጋት ታላቅ
መለኮታዊ መደሃኒት ነዉና ኑ እናዳምጥ
እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶቻችን ሸር እናድርግላቸዉ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 171 |
| 13 | የሰዕዲ ተፍሲር ቂርአት ይቀጥላል
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
ሱራ አል_ሙናፊቁን
سورة " المنافقون""
ለቀጥታ ስርጭት
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/17223 | 172 |
| 14 | أهل الدنيا مساكين خرجوا منها ولم يذقوا أطيب وأحلى ما فيها!
🎙 سماحة المفتي العلامة صالح الفوزان حفظه الله
#الفوزان
#صالح_فوزان
#صالح_بن_فوزان_الفوزان | 876 |
| 15 | 🎤በውዱ ኡስታዛችን አቡ አመቲረህማን አህመድ ሸሪፍ
ተ
ጀ
ም
ሯ
ል
.......... | 120 |
| 16 | السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው
ጁሙአ ምሽትን በውዷ መድረሳችን ጦሳ ከወድ ኡስታዞቻችንና ወንድም እህቶቻችንጋ የደመቀ ምሽትን እናመሻለን በተጨማሪ በአንዳድ ምክንያቶች ተቋርጥ የነበረው በውዱ ኡስታዛችን ይቅርብ የነበረው ጥያቄና መልስ በአላህ ፍቃድ ዛሬ ይቀጥላል ጥያቄና መልሱ ላይ ለሚሳተፋ ወንድሞቻችን ሽልማት ይኖረናል ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከምሽቱ በኢትዮ 3:00
ከኛ የሚጠበቀው ሰአቱ እስከሚደርስ በየሶሻል ሚድያወች ሸር ማድረግና በሰአት መገኘት ነው
ሸር ሽር ሽር
ይችን የሱና ቻናል ያልተቀላቀላችሁ
ٰ • ○ ° 🌹🌹🌹• ○ °•
• ○ 🌹🌹🌹🌹 • ○ ° 👈አበባውን
• ○ °🌹🌹🌹🌹🌹 በመንካት• ○ °
• 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ብቻ ምርጥ
○ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹 የሱና 𝙘𝙝𝙖𝙣𝙣𝙚𝙡 ° :.
🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ያገኛሉ📡 ከዛም ጆይን ይበሉ
• 🌹🌹🌹🌹🌹 ° :
• ○ 🌿🌹🌹🌿
• ○ ° 🌿🌿 • 🌿 • ○ ° 🌿🌿
• ○ ° 🌿 • ○ ° 🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿
○ ° 🌿 🌿🌿🌿🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿🌿
• ○ ° 🌿 🌿° :. * • ○
°• ○ ° 🌿° :. * • ○
🌿° . °☆ .
° . 🌿. * ● ¸
🌿 በቀላሉ ይቀላቀላሉ!
☆ . * ● ¸ .
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 185 |
| 17 | 🔺-------------🔻-------------🔺
➤......🔺አስደሳች ዜና🔺......➤
السلام عليكن ورحمةالله وبركاته
🔻.................➢...............🔻
🔺እንደተለመደው ዛሬ ጁሙዓ ታላቅ የደእዋና የፈትዋ ፕሮግራም በውዷ የእህቶቻችን መድረሳ ሲድረቱል ሙንተሀ ሲሆን ከናንተ የሚጠበቀው በሰአታችሁ መገኘት ብቻና ብቻ ነው ::
🔺...............🔺...............🔺
👉================👈
🔺ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ማለትም ዛሬ ጁሙዓ ከቀኑ በኢትዮጵያ 8:00 የሚካሄድ ይሆናል ኢንሻ الله
🔺:::::::::::::::::::::🔺..............🔺
➢የደዕዋችን ተጋባዥ ኡስታዞች➢
🔻;;;;;;;;;;;;;;;🔻...........🔻
🔺ውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ ሷሊህ ገነቴ... እና
🔺ውዱ ወንድማችን ኡስታዝ አቡ ኑዓይም ሀያት ሰፈር ...የደእዋችን ተጋባዥ ይሆናሉ .....
🔺በታላቁ ዉዱ አስተማሪያችን ሸይኽ አቡ ኒብራስ አጠር ካለ ምክር ጋራ የጥያቄና መልስ ፕሮግራምም የሚካሄድ ይሆናል::
🔻...............➢.............🔻
🔺ልብ ያለሽ ልብ በይ ጆሮ ያለሽ ስሚ
ተደግፈሽ የቆምሽ ነገር አለምላሚ
አቂዳሽ ላይ በርቺ ግዜን ተጠቀሚ
እንዶሮ አትሁኝ ነገር አትለቃቅሚ
🔺አሳምረሽ ሞጥይ አሳምረሽ ቅሪ፣
ተራመጅ ወደፊት ወደሀቅ ተጣሪ፣
ከሀቅ ጎን ቁሚ አትሁኒ ጋሪ፣
ከወረኞች ጋራ ነገር አታባሪ፣
በዒልም በሂጃብ ግቢ ተሰተሪ‼️
🔺========👉=========🔺
👌قال علي بن أبي طالب رضي الله عنه "فساد الأخلاق بمعاشرة السفهاء.....👉
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse | 712 |
| 18 | 👆 | 1 |
| 19 | ብቅበሉሲ እንሞክር ወድሞቾ | 584 |
| 20 | بدون متن... | 841 |
