cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

knowledge First እውቀት ይቅደም

እውቀት ብርሀን ሲሆን አለማወቅ/ ጅህልና ጨለማ ነው።እንቅራ በጊዜአችን እንጠቀም ሰዎች መለወጥ ካልቻልን እራሳችን እንለውጥ።ከራሳችን ጀምረን ቤተሰባችን እንታደግ ከተለያዩ ከሱሶች;ከቢድአ ;ከሽርክ እንራቅ።ወደ ቻናላችን ለመግባት ከፈለጋቹ ከስር https://t.me/MuradAhmede ኢማሙ አዙኸይብይ እንድህ አሉ እውቀት ባለህ ነገር ተናገር አልያ ችለህ ዝም በል።(አላህ ይርኸማቸው)joi@

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
241
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-830 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
ወኔ ላይ የተገነባ ወጣት እርሱ ሚዛናዊ እንዳይሆን ከሚያደርጉት ሰበቦች አንዱ ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ግለተ–ስሜት ነው። አንዳንዴ የሆነ ሀሳብ ሲደግፍ  አንዳንዴም ተጻራሪውን አቋም ሲደግፍ ታገኘዋለህ፣  ለዚህ ሁሉ ትክክለኛ ልጓም እና ግለተ–ስሜትን የሚቆጣጠረው የየሸሪዓ እውቀት እና ጤናማ አዕምሮ ነው። https://t.me/MuradAhmede
240Loading...
02
NO  THANKS  ! ትላንት አንድ ሱፐርማርኬት ገባሁ   እና ለመግዛት ፈልጌ  የሆነ እቃ አነሳሁ ! የሱቁን ባለቤት ''ይኼ   እቃ  እንዴት ነው ?'' ብየ ጠየቅኩት ። ጥሩ  ነው እንዴት ነው ? ለማለት ። ሰውየው ከእጄ ተቀብሎ   ወሰደ እና  ሞባይሉን አውጥቶ  የእቃውን ባር ኮድ ስካን ካደረገ በኋላ    ''አትግዛው  ሌላ አማራጭ  እቃ ፈልግ ''   አለኝ ።  እኔም ''ለምን አልኩት ''  እሱም ይህን የሚያምርተው ካምፓኒ የኤስራኤል ደጋፊ ነው  ህጻናትን  እንድትጨርስ በገንዘቡ የሚደግፍ ስለሆነ ነው '' ብሎ ስካን ያደረገበትን አፕ  አሳየኝ ።  NO ! THANKS የሚል አስገራሚ አፕ  በጀግና ዴቨሎፐሮች ተዘጋጅቷል ። ማንኛውንም እቃ ስካን ስታደርጉ     የኤስራኤል ደጋፊ የሆነውን ''NO  ''  እንዳትገዛ ይላችኋል ።  ችግር የሌለበት ከሆነ ግዙት ችግር የለውም የሚል ጽሑፍ  ያሳያል  ። ሰውየው የራሱ ሱቅ ሁኖ    ቆራጥ ሁኖ ይህን ማድረጉ ሲገርመኝ  ''እነዚህን እቃዎች ከመደርደሪያ ላይ አነሳቸዋለሁ ካሁን በኋላም አላመጣቸውም '' አለኝ ።  ድንቅ ተግባር ! እኔም አፑን ዳውንሎድ አደረኩኝ ።  ስካን ማድረግ ጀመርኩኝ ። በሉ  እናንተም አፑን ዳውንሎድ አድርጉ እና ልትገዙ የምታስቡትን እቃ ባር ኮዱን ስካን ስታደርጉት ያመጣልችኋል ! ቢያንስ ለፍልስጤም ህጻናት ማድረግ የሚጠበቅብንን እንኳን ማድረግ ባንችል ቢያንስ ገዳዮቻቸውን አናፈርጥምም ። አፑን ዳውንሎድ ለማድረግ APP Store ላይ ወይም Play store ላይ  NO THANKS ብላችሁ ብትፅፉ   ታገኙታላችሁ  :: ወይም ኮመንት ላይ አለላችሁ    አፑን ለማውረድ አንድሮይድ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bashsoftware.boycott&pcampaignid=web_share       For iPhone https://apps.apple.com/us/app/no-thanks-app/id6476206516
340Loading...
03
ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ‼️ በበይነ መረብ (Online) የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ በማድረግ የዲጂታል ጉዞውን አንድ ምዕራፍ ጀምሯል። ይሄንንም ጉዞ የተሳካ ለማድረግ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ ለተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀው ማስፈንጠሪያ (URL) ከፈተናው በፊት ገብተው የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው እለት ደግሞ መፈተኛ ይሆናል። ስለሆነም ከዚህ በታች በምትፈተኑበት የፈተና ክላስተር ፊትለፊት በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መለማምድ ትችላላችሁ፡፡  እስካሁን username እና password ያለገኘ ተፈታኝ ካለ፣ ከዚህ በፊት ለትምህርት ቢሮዎች ስለተላከ፣ ከየትምህርት ቤቱ አስተባባሪዎች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ክላስተር አንድ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር፡ https://c2.exam.et  ሲዳማ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ትግራይ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ክላስተር ሁለት ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et ጋምቤላ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et አማራ ብሄራዊ ክልል፡ https://c3.exam.et ክላስተር ሶስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ሀረሪ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et አፋር ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ: https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ: https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ: https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ: https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ: https://c4.exam.et • ባሌ: https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቦረና: https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ: https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ: https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና: https://c4.exam.et • ጉጂ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ: https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ: https://c4.exam.et • ኢሉባቦር: https://c4.exam.et ክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ: https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ: https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ: https://c5.exam.et • ማያ ከተማ: https://c5.exam.et • መቱ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ: https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ: https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ: https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ: https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ: https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ: https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ: https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ: https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ): https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ: https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፡ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፡ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፡ https://c5.exam.et @Esat_tv1 @Esat_tv1
410Loading...
04
💡በሱ መሬት እየኖርክ ከሱ የሆነ ሪዝቅ እየተመገብክ በሱ ጤና እያሰብክ እየኖርክ እሱን ማመፅ አታፍርም ?
410Loading...
05
#آيات#قرآن #like #قران_كريم #سورة #ayat #surah #quran #shorts #تلاوة_خ... https://youtube.com/shorts/nFE2Mj_A_a8?si=czBTtLPpIqLgyQNP
420Loading...
06
ሀጅ ለማድረግ ከእንግሊዝ ወደ መዲና በብስክሌት የተደረገ ጉዞ! … ሁለት ሁጃጆች ከአውሮፓዊቷ ሀገር እንግሊዝ ወደ አረበ ሀገረዋ ሳዑዲ አረቢያ በብስክሌት ጉዞ በማድረግ በርካታ ወራቶችንና ኪሎሜትሮችን በማቋረጥ ሀጅ ለመፈፀም በዛሬው ዕለት መዲና ገብተዋል። … ሁጃጆችም መዲና ከተማ ሲደረሱ የተሰማቸውን ደስታ የገለፁ ሲሆን በመዲና ህዝብም አቀባበል ተደርጎላቸዋል። …
530Loading...
07
اللهم صل وسلم على نبينا محمد ﷺ
470Loading...
08
የደቡብ ኢትዮጲያ ክልላዊ የ6ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ፕሮግራም በኢደል አደሃ ዋዜማና ማግስት መደረጉ አግባብነት የጎደለው ነው"የክልሉ መጅሊስ የደቡብ ኢትዮጲያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የዘንድሮው 2016 ዓል የደቡብ ኢትዮጲያ ክልላዊ የ6ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ፕሮግራም በኢደል አደሃ ዋዜማና ማግስት መደረጉ ተገቢነት የለውም ሲል ለደቡብ ኢትዮጲያ ክልል ትምህርት ቢሮ በላከው በደብዳቤ ገልጿል። ... ሙሉ የደብደባው ሀሳብ እንደሚከተለው ቀርቧል ... ጉዳዩ፦ክልላዊ የ6ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ፕሮግራምን በተመለከተ ይሆናል፡፡ ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና የፈተና ፕሮግራም ቀንን በሚመለከት ከተለያዩ ዞኖች እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የፈተናዉ ቀን ላይ ቅሬታ ቀርቦልናል፡፡ ስለሆነም ሀገራችን ብሎም ክልላችን የተለያየ ሐይማኖት ተከታዮች ያሉበት መሆኑ እየታወቀ የዘንድሮዉ 1445ኛዉ የኢድ አልአድሀ (አረፋ) በዓል ሰኔ 10/2016 የሚከበር ሲሆን ከበአሉ ጋር የሚጋጭ ፕሮግራም ስለወጣ ይሄ ደግሞ በህገ መንግስታችን የሀይማኖት እኩልነትን እንዲሁም የበአል ዋዜማ እና ማግስት ላይ የሚደረገዉ ፈተና በሙስሊም ተማሪዎች ዉጤት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ስለሚኖረዉ በክልላችን ላሉ ሁሉም ዞኖች ትምህርት መምሪያዎች ወረዳ እና ከተማ ትምህርት ጽ/ቤቶች የፕሮግራም ለዉጥ እንዲያደርጉ እንድታሳዉቁ እያልን ግልባጭ የተደረገላችሁ አካላትም ስለጉዳዩ ክትትል እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡ ግልባጭ ➢ ለኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አዲስ አበባ ➢ ለደቡብ ኢትዮጲያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ➢ ለደቡብ ኢትዮጲያ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ➢ ለደቡብ ኢትዮጰያ ክልል ኃይማኖት ተቋማት ፎረም ➢ ለደቡብ ኢትዮጲያ ክልል እስልምና ጉ/ከ/ም/ቤት
480Loading...
09
አንዳንድ የአለም ሀገራት መሪዎች እስራኤል በራፋ የፈፀመችውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ አስመልክቶ ምን አሉ! … የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬስፕ ጣይብ ኤርዶጋን፦እስራኤል የአለም አቀፉ ፍርድ ቤትን ትዛዝ ተላልፋ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈፅማለች ያሉ ሲሆን ፍርድ ቤቱ ከትህዛዝ ያላፈ ነገር መስራት አልቻለም ብለዋል። አክለውም ሁሉም የአረብ ሊግ አባላት ቁጭ ብሎ በመናጋገር ለፍልስጤማውያን አንድ ነገር መደረግ አለበት ሲሉ ማሰሰብያ ሰጥተዋል። … የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን፦ጥቃቱ ሊወገዝ እንደሚገባ እና ዓለም አቀፉ የፍትህ ፍርድ ቤት ያሳለፈው አስቸኳይ የተኩስ አቁም ውሳኔ ተግባራዊ መደረግ እንዳለበት ገልጸዋል።በተጨማሪም ይህ ኦፕሬሽን መቆም አለበት ያሉ ሲሆን በራፋህ ለንፁሀንን ፍልስጤማውያን ሰላማዊ ቦታ የለም ብለዋል። ... የአረብ ኤምሬትሱ ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ፥ “የቻይና እና አረብ ሀገራት መሪዎችየንጹሃንን ህይወት እየቀጠፈ የሚገኘውን ጦርነት ለማስቆም የቤጂንግ እና የአረብ ሀገራት ትብብር ወሳኝ መሆኑንም ተናግረዋል።አክለውም በጋዛ ተኩስ ቆሞ የሰብአዊ ድጋፎች በፍጥነት እንዲደርሱ ብሎም ዘላቂ ሰላም ሰፍኖ የሁለት መንግስታት መፍትሄ ተግባራዊ እንዲሆን የተቀናጀ ስራ መስራት እንደሚገባም ፕሬዝዳንቱ አሳስበዋል። ... የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ በበኩላቸው፦ “የፍልስጤማውያንን ሰቆቃ ያበዛው ጦርነት መቋጭው ሳይታወቅ ሊቀጥል አይጋባም” ብለዋል።ፕሬዝዳንቱ የፍልስጤም ሉአላዊ ሀገርነት እንዲረጋገጥም ጥሪ አቅርበዋል።“የሁለት መንግስታት መፍትሄ”ን የምትደግፈው ቤጂንግ በጋዛ ለሰብአዊ ድጋፍ የሚውል 500 ሚሊየን ዩዋን (69 ሚሊየን ዶላር) ለመስጠት ቃል የገባች ሲሆን፥ በመንግስታቱ ድርጅት ተቋማት በኩል ድጋፍ ለመላክም 3 ሚሊየን ዶላር መመደቧ ተገልጿል። …
610Loading...
10
የዓለማችን ረጅሙ የእግር መንገድ በመካ ይገኛል። የእግር መንገዱ የተባረኩትን የሐጅ ተግባራት መተግበሪያ ስፍራዎችን የሚያገናኝ ነው። መንገዱ ከአረፋ ተራራ ይጀምራል፤ በሙዝደሊፋ በኩል ያልፍና ሚና ደርሶ ያቆማል። እንደ KSA ገለፃ ከሆነ ይህ መንገድ ከ25 ኪሎ ሜትር በላይ ይረዝማል። መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ! የቴሌግራም ቻናላችን ከስር በሊንኩ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/+UAKV32q7U2HKzEMf
520Loading...
11
ሸሪዓዊ ትምህርት በቀላሉ መማር ለምትፈልጉ ልጠቁማችሁ። ሐኒፍ የርቀት ትምህርት አካዳሚ ይባላሉ። በተቀናጀና ዘመናዊ በሆነ መልኩ ራሱን የቻለ ካሪኩለም ቀርፀው ለማስተማር ዝግጅታቸውን አጠናቀዋል። በፈለጋችሁት ቋንቋ (በአማርኛ፣ በኦሮምኛ፣ በትግርኛ) መማር ትችላላችሁ። በትላንትናው ዕለት መደበኛ ትምህርታቸውን መጀመራቸውን ተከትሎ በአካዳሚው ለመማር ፍላጎት የነበራቸው እና አካዳሚውን በቅርብ የተዋወቁ ወንድም እና እህቶች የምዝገባ ጊዜ እንዲራዘም በጠየቁት መሰረት፤ ለተከታታይ 5 ቀናት ምዝገባ ክፍት ሆኖ እንደሚቆይ አሳውቀዋል። ቀደም ሲል ተመዝግባቸሁ ትላንት መደበኛ ትምህርታችሁን የጀመራችሁ ተማሪዎች መማራችሁን እንድትቀጥሉ እና የምዝገባ ጊዜው መራዘሙ በመደበኛ ትምርታችሁ ላይ ምንም ዓይነት ተጽዕኖ እንደሌለው ተናግረዋል። ሌሎቻችሁ ግን ፈጥናችሁ በተቀመጡት ቀናት ተመዝገቡና ተማሩ። የትምህርት ሂደታቸው በሰርቲፊኬትና በዲፕሎማ ደረጃ ሲሆን የተለያዩ ሸሪዓዊ መስኮችን አካተውበታል። እያንዳንዱ ኪታብ ራሱን በቻለ መልመጃና ፈተና ይሰጣል። ለእያንዳንዱ ኪታብ በሚታወቁ ኡስታዞች የሶፍት ኮፒ (PDF)፣ የቪድዮና የኦዲዮ የትምህርት ማቴሪያል ተዘጋጅቶለታል። ሁሉንም ተማሪው ምዝገባውን ካሟላ በኋላ ዝምን ባለ ድረ ገፃቸው ላይ ይለቀቅለታል። ከእናንተ የሚጠበቀው መማር የምትፈልጉበትን ቋንቋና የምትማሩትን ደረጃ በመምረጥ በድረ ገፃቸው www.HanifIslamicOrg.com ላይ መመዝገብ ብቻ ነው። ምዝገባችሁን ማጠናቀቃችሁን ለማረጋገጥ የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በቴሌግራም  t.me/hanif_distance_education መላክ እና የትምህርት ማቴሪያሎችን አክሰስ ማስከፈት እንዳትረሱ። ከየትኛውም ቦታ ሆናችሁም በየትኛውም ጊዜ ዲናችሁን በቀላሉ ተማሩ።
280Loading...
12
اللهم انصر المستضعفين في كل مكان.
440Loading...
13
በሃገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ በኩል የማኅበረሰብ ተወካዮችን እንደት እንደሚመርጡ ከተሳታፊዎች አንደበት አዳምጡ። ሙስሊሙን ማኅበረሰብ አግልለዋል የምንለው በምክንያት ነው። ይህ ተቋም ካልተስተካከለ ዛሬ ነገ ሳይባል መፍረስ አለበት። ይህን ቪድዮ በደምብ አዳምጡት! እየሠሩት ያለው ነገር ይገባችኋል።
480Loading...
14
የተሻለች የነገዋን ኢትዮጵያ ለማየት የሚፈለግ ከሆነ? ሁሉን አካታች እንጂ ሙስሊሙን አግልሎ በጭራሽ አይሰካም። Murad Ahmed
490Loading...
15
Media files
450Loading...
16
መጅሊሱንና ፕሬዝዳንቱን አድንቁልኝ‼ ========================= («መብታችንን ተቀማን ብለን እንደወትሮው አንገታችንን ደፍተን አንቀመጥም!» ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ) || ✍ የፌዴራሉ መጅሊስ የሃገራዊ ምክክር ኮሚሽነጀ ሙስሊሙን አግልሎ እየሄደበት ያለውን መንገድ ቀድሞ ነቅቶበታል። መንቃት ብቻ ሳይሆን እንዲያስተካክል ወትውቷል። በግል በማናገር ካደረገው ጥረት ባሻገር በይፋዊ ደብዳቤም ባለፈ አሳውቋል። እነሆ ዛሬም የመጅሊሱ ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ከሃሩን ሚዲያ ጋር የነበራቸው ቆይታ ሃሩን ሚዲያ በዚህ ጽሑፍ አቅርቦታል። «ሀገራዊ ምክክሩን በተመለከተ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼይኽ ሀጅ ኢብራሂም መልእክት አስተላለፉ። ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች የዘመናት የታሪክ ጠባሳ አለባቸው በዚሁ የተነሳ የሀገራዊ ምክክር ሲነሳ ቀድሞ የተደሰተው ሙስሊም ማህበረሰብ መሆኑን እንደተቋም ኮሚሽኑ በአዋጅ ሲቋቋም ቢሯቸው በመገኘት "የእንኳን ደስ አላችሁ" መልዕክት ያስተላለፈው በቀዳሚነት መጅሊሱ መሆኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼኽ ሀጂ ኢብራሂም ተናግረዋል።የሀገራዊ ምክክር ሂደት ከተጀመረበት ባለፉት ሁለት አመታት ሙስሊምን ማህበረሰብ በተመለከተ እንደ ተቋም ከኮሚሹኑ ጋር ተደጋጋሚ ውይይቶች ማድረጋቸውን አንስተዋል። ... የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት (መጅሊስ) ለምክክር ሒደት የሚቀርቡ የሀገሪቱን ሙስሊሞች አጀንዳዎች በተመለከተ ታላላቅ ምሁራንን ፤ኡለማኦች፣ የታሪክ ባለሙያዎች፣ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ውስጥ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰውችና ሌሎች አካላት በማካተት የሙስሊሙ ማህበረሰብ ጥያቄዎች በ9 አጀንዳዎች ተካተው፣በ47 ጥያቄ ቀርቦ የካቲት ወር ላይ ለኮሚሽኑ ማቅረቡን ሼኽ ሀጂ ለሀሩን ሚዲያ ገልፀዋል።የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ የተሳታፊ ልየታ በሚያደርግበት ወቅት ሙስሊሙ በሚመጥን ልክ አለማካተቱን በፌዴራል መጅሊሱ ስር ካሉት የክልል እና ከተማ አስተዳደር መጅሊሶች ካቀረቡት ቅሬታ መረዳታቸውን አያይዘው ገልፀው ነገር ግን ቁጥሩን በትክክል የሚያስቀምጥ መረጃ እንዳልደረሳቸው ተናግረዋል። ... የሙስሊሙን አጀንዳዎች እና የተሳታፊ ልየታ ሂደቱን በተመለከተ መጅሊሱ ፕሬዚደንቱ የሚመራ የመጅሊሱን ስራ አስኪያጅ እና የህግ ክፍሉን ያካተተ ልዑክ ከኮሚሽኑ አመራሮች ጋር ከሰሞኑ የፊትለፊት ውይይት ማድረጋቸውን አንስተው ተፈፃሚነቱን እየጠበቁ መሆኑን ተናግረዋል።ለመሆኑ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ የሙስሊሙን ቅሬታ ጆሮዳባ ብሎ የሚቀጥል ከሆነስ የመጅሊሱ አቋም ምን ይሆናል?በሚል ከሀሩን ሚዲያ ጋዜጠኛ ከማል ኑርዬ ለተነሳላቸው ጥያቄ "እንደዛ ይሆናል ብለን አናምንም ነገር ግን እኛ እንደትላንቱ መብታችንን ተቀማን ብለን አንገታችንን ደፍተን ዝም አንልም በሰላማዊ መንገድ በመወያየት ትግላችንን እንቀጥላለን ብለዋል።ሙስሊሙ ማህበረሰብ በያለበት በሰላማዊ መንገድ ንቁ ተሳታፊ በመሆን ሀገሩን እንድገነባ አንድነቱን እንድጠብቅ ጥሪ አቅርበዋል። ... ¤ሀሩን ሚዲያ ከፌዴራል መጅሊስ ፕሬዚዳንት ሼኽ ሃጂ ኢብራሂም ጋር ያደረገውን ቆይታ በነገው ዕለት ወደናንተ ያደርሳል!» ... ©ሀሩን ሚዲያ || t.me/MuradTadesse
490Loading...
17
https://youtu.be/G5Pzkh5oq4s?si=bC9hgBB2I5KWXXpO
530Loading...
18
Media files
610Loading...
19
ለአዲስ አበባ ፖሊስ ኮምሽንAddis Ababa Police በሕገ ወጥ የመሬት ወረራ ተሰማርተዉ የህዘበ ሙስሊሙ የቀብር ስፍራ ላይ ችግር እየፈጠሩ ያሉ አካላት ላይ እርምጃ እንዲወሰድ እንጠይቃለን:: •••••••••••••••••••••••••••••• በዛሬዉ እለተ/ማክሰኞ አመሻሽ ላይ በጉለሌ የሙስሊም ቀብር ዙሪያ በህገወጥ መንገድ መሬት ወረው : ቤት ሰርተው ይኖሩ የነበሩና የቀብር ስራ መጀመሩ ያላስደሰታቸው አንዳንድ አካላቶች ጥቂት ወጣቶችን በማደራጀትና በመሰብሰ የቀብር ቦታ ጥበቃውን ድብደባ አድርሰዉ ወደ ውስጥ በመግባትም የቢሮውን በር በመገንጠል ቢሮ ውስጥ የሚገኙትን እቃዎች በመሰባበረ ሕገ ወጥ የወንጀል ድርጊት ፈፅመዋል:: ይህም የወንጀል ድርጊት ሳይበቃ ይህን ጉዳይ ሰምቶ ነገሩ ወደ ከፋ ነገር እንዳያመራ ወደ ስፍራው ያቀናዉ የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ተወካይ በሆኑት ኡስታዝ ሙሀመድ አባተ ላይ የአዲስ አበባ ፖሊሶች ፊት ለፊት በተገኙበት ቦታ ላይ በማን አለብኝነት በነዚህ ወጣቶች ተሰንዝሮበት መጠነኛ ጉዳት አድርሰውበታል:: ይህን የነዉር ተግባር የፈፀሙና በህገ ወጥ የመሬት ወረራ ተሳትፈዉ ወጣቱን በማነሳሳት ለተለየ ተልእኮ እየጋበዙ ያሉ አካላትን እንደከዚህ ቀደሙ ሁሉ አስቸኳይና አስተማሪ እርምጃ እንዲወሰድ ለከተማችን የሰላም ኅይል ለሆነዉ ለአዲስ አበባ ፖሊስ ኮምሽን እንገልፃለን::
610Loading...
20
ከሀገሪቱ ህዝብ ከግማሽ በላይ የሆነውን ኢትዮጲያውያን ሙስሊሞች ያላካተተ ምክክር ውጤታማ አይሆንም ተባለ! … (ሀሩን ሚድያ ግንቦት 21/2016፤አዲስ አበባ) … ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እያካሄደ ያለው ምክክር ውጤታማ እንዲሆን ሙስሊሞች በበቂ መልኩ እንዲሳተፉ እና በሙስሊሙ ወኪል በሆነው በኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት  የቀረቡ አጀንዳዎች ሙሉ በሙሉ እንዲካተቱ ከሀሩን ሚድያ ጋር ቆይታ ያደረጉ ተሳታፊዎች ገልፀዋል። … "ሀሩን ሚድያ" ባዘጋጀው ውይይት ተሳታፊዎቹ እንዳነሱት ጥምጣም የለበሱ ሙስሊሞችን ከፊት በመጠቀም ብቻ ሙስሊሞች ተሳትፈዋል ማለት እንደማይቻልና ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን እየሄደበት ያለውን መስመር በማስተካከል ሀገራችን ላይ ጥያቄ ያለው አካል ሙስሊሙ በመሆኑ የሀገራዊ ምክክር ዋናኛ አጀንዳዎች ተደርገው እንዲሰሩ ጠይቀዋል። … ተሳታፊዎቹ አክለውም በኢትዮጲያ የእኩልነት ስርዓት እንዲመጣ ከተፈለገ ከመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጀምሮ እስከ ወረዳ ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት እስከ ከፍተኛ መስሪያ ቤቶች  ሙስሊሙ በቁጥሩ ልክ ሀገሪቷን መምራት አለበት ብለዋል። … ©ሀሩን ሚድያ
630Loading...
21
#እስኪ_ፈገግ_እንበል ✍️   "አንዱ  ሚስቱ   ለሱብሂ  ቀሰቀሰችው ዝም   አላት። ከዚያ እረ   ተነስ ?   ሸሪአውኮ ሶላትን በሰአቱ ስገዱ ይላል አለችው ። ይሄኔ  ቀና አለና ሸሪአውኮ ☞ ሁለተኛ  ሚስት አግቡ ብሏል ይላታል ። እስታግፉሩሏህ ተኛ  ተኛ ሲነጋ  ትሰግደዋለህ  አለች ። "አንዱ ደሞ ሚስቱ ለለይል ሁሌ ይቀሰቅሳታል፡፡ እሷ ደሞ እምቢ ትለዋለች፡፡ ከእለታት አንድ ቀን ባል እንደለመደው ለይሉን ተነስቶ እየሰገደ ይቀሰቅሳታል፡ እሷም እንደለመደችው እያወቀች ባልሰማ ላሽ ብላው ትተኛለች፡፡ ባል ብቻው ለይሉን እየሰገደ ድምፁን ከፍ አድርጎ *የአሏህ አንተን የምትፈራና ከኔ ጋ ለይል የምትሰግድ ሚስት ስጠኝ* ብሎ ዱዓ በማድረግ ላይ ሳለ ብድግ ብላ ተነስታ እኔ እያለሁማ አይደረግም ባይሆን አብረን እንሰግዳለን እንጂ ብላ ቀጥ ብላ ሰገደች፡፡ እ ሴቶችዬ የሁለት ነገር ሲነሳ  አቶዱም አሉ https://t.me/MuradAhmede
590Loading...
22
ጠቅላይ ሚንስቴሩ አብይ አህመድና የዲን አጭበርባሪው አቡበክርን ስሙአቸው ስለጫት ምን እንደሚሉ። https://t.me/yetkaru https://t.me/yetkaru
670Loading...
23
ስፔን በይፋ ለፍልስጤም እውቅና ሰጠች ። ጄይሉ ቲቪስፔን ፍልስጤም መንግስት በዛሬ እለት እውቅና መስጠቷን አስታውቃለች። ስፔን በመንግስት ቃል አቀባይዋ በኩል እንዳስታወቀችው የሀገሪቱ ካቢኔ ለፍልስጤም መንግስት በይፋ እውቅና መሰጠቱን አፅድቋል ። አልጀዚራ በሰበር ዜናው እንደዘገበው ።
680Loading...
24
ይህ አስደሳች ዜና ነው‼ ================= ✍ እስከዛሬ ዝም ብለው ችግር ያለባቸውን ሰዎች እየመረጡ አስቸግረው ነበር። እነሆ የዘንድሮውን የዐረፋህ ኹጥባህ በዐረፋህ ተራራ ላይ የሚያደርገው በአላህ ፈቃድ ተወዳጁ ቃሪእና የሐረመ-ል-መኪይ ኢማምና ኸጢብ ዶ/ር ማሂር አል-ሙዐይቂሊ ይሆናል። BREAKING: Sheikh Maher is appointed as Hajj Khateeb to deliver ⁩ this year's Arafat Khutbah.. #Hajj1445 ያ ረብ! አንተ ሁሉን ቻይ ነህና መንገዱን አግራልን፣ ወደተቀደሰው ቦታህ ጥራን! || t.me/MuradTadesse
630Loading...
25
قالَ الحَافِظُ ابنُ رجَب رَحِمهُ الله تعالى: " الإِستِقَامَةُ والثَّبَاتُ لاَ قُدرَةَ للعَبْدِ عَلَيْهِ بنَفسِه، ولِذَلِكَ يَحْتَاجُ أن يَسأَلَ رَبّه الثّبَات كمْ مِن عَامِلٍ يَعمَلُ الخَيْر، إذَا بقِيَ بَيْنَهُ وبَينَ الجَنَّة ذِرَاع، وشارَفَ مَركبهُ سَاحِلَ النَّجَاة، ضَرَبهُ مَوجُ الهَوَى فغَرق ". [مَجمُوع رسَائِلِه(ج ١ / ٣٣٩)] =
540Loading...
26
°° قَالَ إِبْرَاهِيمَ التَّيْمِيَّ رَحِمَهُ اللّٰهُ: «مَا مِنْ عَبْدٍ وَهَبَ اللَّهُ لَهُ صَبْرًا عَلَى الْأَذَى، وَصَبْرًا عَلَى الْبَلَاءِ، وَصَبْرًا عَلَى الْمَصَائِبِ، إِلَّا وَقَدْ أُوتِيَ أَفْضَلَ مَا أُوتِيهِ أَحَدٌ، بَعْدَ الْإِيمَانِ بِاللَّهِ». = t.me/https_Asselefya1
540Loading...
27
ሰበር 🧨🧨🧨🧨 የእስራኤል ጦር በግብፅ ድንብር በግብፅ ጦር ላይ ጥቃት በመፈፀም ወታደሮች መገደላቸዉ ተዘግቧል፡፡ የእብራይስጥ ቻናል 14 እንደዘገበዉ የእስራኤል ጦር በፈፀም ጥቃት ወታደሮቹ መገደላቸዉን ተከትሎ በእስራኤልና ግብፅ መካከል ፖለቲካዊ ጥላሼት እንዳይቀባ ቻናሉ ዘገባዉን እንዳያሰራጭ ገደብ ቢጣልበትም መረጃዉ አፍትልኮ የአለም መነጋገሪያ ሁኗል፡፡ የግብፅ ወታደሮች በራፋ ድንበር ማቋረጫ ላይ በእስራኤል ወታደሮች ላይ ተኩስ ከፍተው እንደነበርና በእስራኤል ጦር ምላሽ እንደተሰጣቸዉ ዘግቧል፡፡ እንደ ዘገባው ከሆነ በድርጊቱ አንድ የግብፅ ወታደር ሲገደል ሌሎች የግብፅ ወታደሮችም ቆስለዋል ሲል የኔት ዘግቧል። ግብፅ የተኩስ ልውውጡን ያረጋገጠች ሲሆን አንድ ወታደሮቿ በጋዛ ራፋህ ከተማ ድንበር አካባቢ መገደላቸውን ገልጻለች።የእስራኤል ጦር በበኩሉ ከግብፅ ጋር ዉይይት እየተደረገ መሆኑን አመልክቷልል፡ አዳዲስ አለማቀፍ ሰበር ዜናዎችን ለማግኘት በነዚህ አማራጮች ይጠቀሙ 👇👇👇 👉👉Telegram :- https://t.me/berbirmereja 👉👉Facebook--› https://www.facebook.com/berbirmereja/ 👉👉YouTube: -, https://youtube.com/@BerbirMereja
550Loading...
ወኔ ላይ የተገነባ ወጣት እርሱ ሚዛናዊ እንዳይሆን ከሚያደርጉት ሰበቦች አንዱ ከቁጥጥር ውጪ የሆነ ግለተ–ስሜት ነው። አንዳንዴ የሆነ ሀሳብ ሲደግፍ  አንዳንዴም ተጻራሪውን አቋም ሲደግፍ ታገኘዋለህ፣  ለዚህ ሁሉ ትክክለኛ ልጓም እና ግለተ–ስሜትን የሚቆጣጠረው የየሸሪዓ እውቀት እና ጤናማ አዕምሮ ነው። https://t.me/MuradAhmede
نمایش همه...
knowledge First እውቀት ይቅደም

እውቀት ብርሀን ሲሆን አለማወቅ/ ጅህልና ጨለማ ነው።እንቅራ በጊዜአችን እንጠቀም ሰዎች መለወጥ ካልቻልን እራሳችን እንለውጥ።ከራሳችን ጀምረን ቤተሰባችን እንታደግ ከተለያዩ ከሱሶች;ከቢድአ ;ከሽርክ እንራቅ።ወደ ቻናላችን ለመግባት ከፈለጋቹ ከስር

https://t.me/MuradAhmede

ኢማሙ አዙኸይብይ እንድህ አሉ እውቀት ባለህ ነገር ተናገር አልያ ችለህ ዝም በል።(አላህ ይርኸማቸው)joi@

NO  THANKS  ! ትላንት አንድ ሱፐርማርኬት ገባሁ   እና ለመግዛት ፈልጌ  የሆነ እቃ አነሳሁ ! የሱቁን ባለቤት ''ይኼ   እቃ  እንዴት ነው ?'' ብየ ጠየቅኩት ። ጥሩ  ነው እንዴት ነው ? ለማለት ። ሰውየው ከእጄ ተቀብሎ   ወሰደ እና  ሞባይሉን አውጥቶ  የእቃውን ባር ኮድ ስካን ካደረገ በኋላ    ''አትግዛው  ሌላ አማራጭ  እቃ ፈልግ ''   አለኝ ።  እኔም ''ለምን አልኩት ''  እሱም ይህን የሚያምርተው ካምፓኒ የኤስራኤል ደጋፊ ነው  ህጻናትን  እንድትጨርስ በገንዘቡ የሚደግፍ ስለሆነ ነው '' ብሎ ስካን ያደረገበትን አፕ  አሳየኝ ።  NO ! THANKS የሚል አስገራሚ አፕ  በጀግና ዴቨሎፐሮች ተዘጋጅቷል ። ማንኛውንም እቃ ስካን ስታደርጉ     የኤስራኤል ደጋፊ የሆነውን ''NO  ''  እንዳትገዛ ይላችኋል ።  ችግር የሌለበት ከሆነ ግዙት ችግር የለውም የሚል ጽሑፍ  ያሳያል  ። ሰውየው የራሱ ሱቅ ሁኖ    ቆራጥ ሁኖ ይህን ማድረጉ ሲገርመኝ  ''እነዚህን እቃዎች ከመደርደሪያ ላይ አነሳቸዋለሁ ካሁን በኋላም አላመጣቸውም '' አለኝ ።  ድንቅ ተግባር ! እኔም አፑን ዳውንሎድ አደረኩኝ ።  ስካን ማድረግ ጀመርኩኝ ። በሉ  እናንተም አፑን ዳውንሎድ አድርጉ እና ልትገዙ የምታስቡትን እቃ ባር ኮዱን ስካን ስታደርጉት ያመጣልችኋል ! ቢያንስ ለፍልስጤም ህጻናት ማድረግ የሚጠበቅብንን እንኳን ማድረግ ባንችል ቢያንስ ገዳዮቻቸውን አናፈርጥምም ። አፑን ዳውንሎድ ለማድረግ APP Store ላይ ወይም Play store ላይ  NO THANKS ብላችሁ ብትፅፉ   ታገኙታላችሁ  :: ወይም ኮመንት ላይ አለላችሁ    አፑን ለማውረድ አንድሮይድ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.bashsoftware.boycott&pcampaignid=web_share       For iPhone https://apps.apple.com/us/app/no-thanks-app/id6476206516
نمایش همه...
No Thanks - Apps on Google Play

Scan barcodes & search serial numbers

ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች በሙሉ‼️ በበይነ መረብ (Online) የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ማጠቃለያ ፈተና በተመለከተ የተሰጠ ማብራሪያ በአገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ በበይነ መረብ የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወረቀት አልባ በማድረግ የዲጂታል ጉዞውን አንድ ምዕራፍ ጀምሯል። ይሄንንም ጉዞ የተሳካ ለማድረግ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ ይገኛሉ፡፡ ለተፈታኞች በክላስተር የተዘጋጀው ማስፈንጠሪያ (URL) ከፈተናው በፊት ገብተው የሚለማመዱበት ሲሆን የፈተናው እለት ደግሞ መፈተኛ ይሆናል። ስለሆነም ከዚህ በታች በምትፈተኑበት የፈተና ክላስተር ፊትለፊት በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ በመግባት መለማምድ ትችላላችሁ፡፡  እስካሁን username እና password ያለገኘ ተፈታኝ ካለ፣ ከዚህ በፊት ለትምህርት ቢሮዎች ስለተላከ፣ ከየትምህርት ቤቱ አስተባባሪዎች ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ክላስተር አንድ አዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር፡ https://c2.exam.et  ሲዳማ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ትግራይ ብሄራዊ ክልል፡ https://c2.exam.et ክላስተር ሁለት ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et ጋምቤላ ህዝቦች ክልል፡ https://c3.exam.et አማራ ብሄራዊ ክልል፡ https://c3.exam.et ክላስተር ሶስት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ሀረሪ ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et አፋር ብሔራዊ ክልል: https://c4.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 1 • አዳማ ከተማ: https://c4.exam.et • አጋሮ ከተማ: https://c4.exam.et • አምቦ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ አርሲ: https://c4.exam.et • ምዕራብ አርሲ: https://c4.exam.et • አሰላ ከተማ: https://c4.exam.et • ባሌ: https://c4.exam.et • ባቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቤሾፍቱ ከተማ: https://c4.exam.et • ቦረና: https://c4.exam.et • ቡሌ ሆራ ከተማ: https://c4.exam.et • ቡኖ በደሌ: https://c4.exam.et • ዶዶላ ከተማ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ባሌ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ቦረና: https://c4.exam.et • ጉጂ: https://c4.exam.et • ምሥራቅ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ምዕራብ ሐረርጌ: https://c4.exam.et • ሆለታ ከተማ: https://c4.exam.et • ሆሮ ጉዱሩ: https://c4.exam.et • ኢሉባቦር: https://c4.exam.et ክላስተር አራት ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et ኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል - 2 • ጅማ: https://c5.exam.et • ጅማ ከተማ: https://c5.exam.et • ቄለም ወለጋ: https://c5.exam.et • ማያ ከተማ: https://c5.exam.et • መቱ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ሞያሌ ከተማ: https://c5.exam.et • ነጆ ከተማ: https://c5.exam.et • ነቀምት ከተማ: https://c5.exam.et • ሮቤ ከተማ አስተዳደር: https://c5.exam.et • ሰንዳፋ በኬ: https://c5.exam.et • ሻኪሶ ከተማ: https://c5.exam.et • ሻሸመኔ ከተማ: https://c5.exam.et • ሸገር ከተማ: https://c5.exam.et • ሸኖ ከተማ: https://c5.exam.et • ምስራቅ ሸዋ: https://c5.exam.et • ሰሜን ሸዋ (ኦሮሚያ): https://c5.exam.et • ደቡብ ምዕራብ ሸዋ: https://c5.exam.et • መዕራብ ሸዋ፡ https://c5.exam.et • ምስራቅ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ወለጋ፡ https://c5.exam.et • መዕራብ ጉጂ፡ https://c5.exam.et • ወሊሶ ከተማ፡ https://c5.exam.et @Esat_tv1 @Esat_tv1
نمایش همه...
💡በሱ መሬት እየኖርክ ከሱ የሆነ ሪዝቅ እየተመገብክ በሱ ጤና እያሰብክ እየኖርክ እሱን ማመፅ አታፍርም ?
نمایش همه...
#آيات#قرآن #like #قران_كريم #سورة #ayat #surah #quran #shorts #تلاوة_خ... https://youtube.com/shorts/nFE2Mj_A_a8?si=czBTtLPpIqLgyQNP
نمایش همه...

ሀጅ ለማድረግ ከእንግሊዝ ወደ መዲና በብስክሌት የተደረገ ጉዞ! … ሁለት ሁጃጆች ከአውሮፓዊቷ ሀገር እንግሊዝ ወደ አረበ ሀገረዋ ሳዑዲ አረቢያ በብስክሌት ጉዞ በማድረግ በርካታ ወራቶችንና ኪሎሜትሮችን በማቋረጥ ሀጅ ለመፈፀም በዛሬው ዕለት መዲና ገብተዋል። … ሁጃጆችም መዲና ከተማ ሲደረሱ የተሰማቸውን ደስታ የገለፁ ሲሆን በመዲና ህዝብም አቀባበል ተደርጎላቸዋል። …
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
اللهم صل وسلم على نبينا محمد ﷺ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የደቡብ ኢትዮጲያ ክልላዊ የ6ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ፕሮግራም በኢደል አደሃ ዋዜማና ማግስት መደረጉ አግባብነት የጎደለው ነው"የክልሉ መጅሊስ የደቡብ ኢትዮጲያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የዘንድሮው 2016 ዓል የደቡብ ኢትዮጲያ ክልላዊ የ6ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ፕሮግራም በኢደል አደሃ ዋዜማና ማግስት መደረጉ ተገቢነት የለውም ሲል ለደቡብ ኢትዮጲያ ክልል ትምህርት ቢሮ በላከው በደብዳቤ ገልጿል። ... ሙሉ የደብደባው ሀሳብ እንደሚከተለው ቀርቧል ... ጉዳዩ፦ክልላዊ የ6ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተና ፕሮግራምን በተመለከተ ይሆናል፡፡ ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ፈተና የፈተና ፕሮግራም ቀንን በሚመለከት ከተለያዩ ዞኖች እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የፈተናዉ ቀን ላይ ቅሬታ ቀርቦልናል፡፡ ስለሆነም ሀገራችን ብሎም ክልላችን የተለያየ ሐይማኖት ተከታዮች ያሉበት መሆኑ እየታወቀ የዘንድሮዉ 1445ኛዉ የኢድ አልአድሀ (አረፋ) በዓል ሰኔ 10/2016 የሚከበር ሲሆን ከበአሉ ጋር የሚጋጭ ፕሮግራም ስለወጣ ይሄ ደግሞ በህገ መንግስታችን የሀይማኖት እኩልነትን እንዲሁም የበአል ዋዜማ እና ማግስት ላይ የሚደረገዉ ፈተና በሙስሊም ተማሪዎች ዉጤት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ስለሚኖረዉ በክልላችን ላሉ ሁሉም ዞኖች ትምህርት መምሪያዎች ወረዳ እና ከተማ ትምህርት ጽ/ቤቶች የፕሮግራም ለዉጥ እንዲያደርጉ እንድታሳዉቁ እያልን ግልባጭ የተደረገላችሁ አካላትም ስለጉዳዩ ክትትል እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡ ግልባጭ ➢ ለኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት አዲስ አበባ ➢ ለደቡብ ኢትዮጲያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ➢ ለደቡብ ኢትዮጲያ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ➢ ለደቡብ ኢትዮጰያ ክልል ኃይማኖት ተቋማት ፎረም ➢ ለደቡብ ኢትዮጲያ ክልል እስልምና ጉ/ከ/ም/ቤት
نمایش همه...
አንዳንድ የአለም ሀገራት መሪዎች እስራኤል በራፋ የፈፀመችውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ አስመልክቶ ምን አሉ! … የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬስፕ ጣይብ ኤርዶጋን፦እስራኤል የአለም አቀፉ ፍርድ ቤትን ትዛዝ ተላልፋ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፈፅማለች ያሉ ሲሆን ፍርድ ቤቱ ከትህዛዝ ያላፈ ነገር መስራት አልቻለም ብለዋል። አክለውም ሁሉም የአረብ ሊግ አባላት ቁጭ ብሎ በመናጋገር ለፍልስጤማውያን አንድ ነገር መደረግ አለበት ሲሉ ማሰሰብያ ሰጥተዋል። … የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን፦ጥቃቱ ሊወገዝ እንደሚገባ እና ዓለም አቀፉ የፍትህ ፍርድ ቤት ያሳለፈው አስቸኳይ የተኩስ አቁም ውሳኔ ተግባራዊ መደረግ እንዳለበት ገልጸዋል።በተጨማሪም ይህ ኦፕሬሽን መቆም አለበት ያሉ ሲሆን በራፋህ ለንፁሀንን ፍልስጤማውያን ሰላማዊ ቦታ የለም ብለዋል። ... የአረብ ኤምሬትሱ ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ፥ “የቻይና እና አረብ ሀገራት መሪዎችየንጹሃንን ህይወት እየቀጠፈ የሚገኘውን ጦርነት ለማስቆም የቤጂንግ እና የአረብ ሀገራት ትብብር ወሳኝ መሆኑንም ተናግረዋል።አክለውም በጋዛ ተኩስ ቆሞ የሰብአዊ ድጋፎች በፍጥነት እንዲደርሱ ብሎም ዘላቂ ሰላም ሰፍኖ የሁለት መንግስታት መፍትሄ ተግባራዊ እንዲሆን የተቀናጀ ስራ መስራት እንደሚገባም ፕሬዝዳንቱ አሳስበዋል። ... የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ በበኩላቸው፦ “የፍልስጤማውያንን ሰቆቃ ያበዛው ጦርነት መቋጭው ሳይታወቅ ሊቀጥል አይጋባም” ብለዋል።ፕሬዝዳንቱ የፍልስጤም ሉአላዊ ሀገርነት እንዲረጋገጥም ጥሪ አቅርበዋል።“የሁለት መንግስታት መፍትሄ”ን የምትደግፈው ቤጂንግ በጋዛ ለሰብአዊ ድጋፍ የሚውል 500 ሚሊየን ዩዋን (69 ሚሊየን ዶላር) ለመስጠት ቃል የገባች ሲሆን፥ በመንግስታቱ ድርጅት ተቋማት በኩል ድጋፍ ለመላክም 3 ሚሊየን ዶላር መመደቧ ተገልጿል። …
نمایش همه...
👍 1