cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

BKD General

Amazing world fact 😱& Guinness word records📕 💯የምለቃቸው መረጃዎ 100%እውነት ስለመሆናቸው አይጠራጠሩ🔥 'We share knowledge for everyone' 📌የምናቀርባቸውን እውነታዎች ለማወቅም,ለማንኛውም አስተያየት @yonilovesjesus subscribe our youtube channel https://youtube.com/channel/UC-4_sYG7t0lbbmWByXko

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
204
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

አስደናቂው_ጫማ ✅ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ጫማ DigitSole የተሰኘ ስኒከር ጫማ ነው። ይህንን ጫማ ከስልካቹህ ጋር በብሉቱዝ ኮኔክት በማድረግ ማሰሪያው ከላላ እንዲያጠብቅ ወይንም ከጠበቀ እንዲላላ ማዘዝ ትችላላችሁ። ✅ ጫማው በሙቀት ግዜ ውስጡ አየር እንዲመላለስ ስታዙት ቀዝቀዝ ይላል።በቀዝቃዛ ወቅት ደሞ ጫማው እንዲሞቅ ማዘዝ ይቻቻላል። ✅ ከዚህም በተጨማሪ የስልካቹህ ባትሪ ቢያልቅ ስልካችሁን ከጫማው ጋር በማገናኘት የቻርጅ አገልግሎት ይሰጣል። @JonasGreatx
نمایش همه...
Happy new year🤩
نمایش همه...
የ microsoft ባለቤት እና ቢሊየነሩ bill gates የhighschool ተማሪ 👨‍🎓 እያለ የትምህርት ቤቱን ኮምፒውተር hack 🧑‍💻 በማረግ የራሱን መቀመጫ ቦታ ከሴቶች👩‍🔧 ጎን በማረግ ከሴቶቹ ጋር እንዲቀመጥ ለራሱ ያመቻች ነበር @JonasGreatx
نمایش همه...
ይህንን ያውቁ ኖሯል❓ ➟ ኖርዌይ ውስጥ ያሉ እስር ቤቶች ለየት ይላሉ ፡፡ ለሁሉም እስረኞች የተሟላ እና ዘናጭ ክፍል ነው የሚሰጣቸው ፤ እስረኞች ግቢያቸው ውስጥ ካሉት ትላልቅ ሱቆች የፈለጉትን ልብስ ገዝተው የመልበስ መብት አላቸው፡፡ የእስር ቤቱ ግቢ ውስጥ ትልልቅ ሲኒማዎች ፣ ሬስቱራንቶች ፣ ጂም ፣ ፈረስ ግልቢያ ፣ የእግር ኳስ ፣ መረብ ኳስ ፣ የተለያዩ የስፖርት ሜዳዎች ፣ ቤተ-ክርስቲያኖች ትምህርት ቤቶች እናብዙ ነገሮችን የተሟሉለት ስለሆነ እስረኞች በየወሩ ከመንግሥት በሚሰጣቸው ብር የፈለጉትን ቦታ ገብተው ጊዜ ማሳለፍ እና መዝናናት ይችላሉ፡፡ ምግባቸውንም ጊቢ ውስጥ ካሉት ትልቅ ሱፐር ማርኬቶች ገዛዝተው ክፍላቸው ውስጥ ማብሰል ይችላሉ፡፡ @JonasGreatx
نمایش همه...
አንድ ጊዜ ብቻ የሚነሳ የሁሪካን አውሎ ንፋስ አንድ ሜጋ ቶን ክብደት ያላቸው 8000 ቦምቦች ከሚፈጥሩት የፍንዳታ ሀይል ይበልጣል ! @JonasGreatx
نمایش همه...
🎴ጉንዳኖች የአልኮል መጠጥ ሲርከፈከፍባቸው ይሰክራሉ ፤ ሰክረውም ይወድቃሉ፡፡ የሚገርመው ጉዳይ ደሞ ያልሰከረው ጉንዳን የሰከረውን ጉንዳን ደግፎ ደጋግፎ ወይም እቅፍ ድግፍ አድርጎ ሰፈሩ ወይም እቤቱ መውሰዱ ነው @JonasGreatx
نمایش همه...
natron ሃይቅ ወይም monster lake የተባለው ሃይቅ ሰዎችንም ሆነ ማንኛውንም ፍጥረት ድንጋይ ወይ በድን ማድረግ ይችላል😳😳🙀። photo ላይ ምታይዋቸው ፍጥረታት narton ሃይቅ ድንጋይ ያረጋቸው ናቸው!! እዚህ ሃይቅ ውስጥ ለ 1 ሰአት ብቆዩ እናንተን ድንጋይ የማድረግ አቅም አለው። @JonasGreatx
نمایش همه...
አሳ ነባሪ በአለማችን ላይ ከሚኖሩ ፍጥረታት በሙሉ ትልቁ ሲሆን በአጠቃላይ የ22 ዝሆኖች ክብደት አለው። ምላሱ ብቻውን የአንድ ሰው ክብደት ሲኖረው ልቡ ደሞ አንድ መለስተኛ መኪናን ያክላል፣ በልቡ የደም ቧንቧ ውስጥ ሰዎች መዋኘት ይችላሉ። @JonasGreatx
نمایش همه...
ለሊት በእንቅልፍ ሆነው ያዩትን ህልም ጠዋት ከእንቀልፎ ሲነሱ ሲያዩት የነበረው ህልም ይረሳሉ አልያም ካዩት ህልም ጥቂቱን ብቻ ያስታውሳሉ። MRI Machine የተባለው መሳሪያ ህልሞን ሪከርድ ያደርጋል ጥዋት ሲነሱ ያዩትን ህልም play እያደረጉ ማየት ብቻ ነው። አይ ቴክኖሎጂ... @JonasGreatx
نمایش همه...
✳️ ይህንን ያውቃሉ? | Did you know? ◽️ ቻይና ሰው ሰራሽ ወይም አርቴፊሻል ፀሀይ መስራቷን በግልፅ መግለጫ ሰጥታ ነበረ እና የሚገርመው ነገር ይህ ሰው ሰራሽ ፀሀይ 150 million ዲግሪ ሞቃት ሲሆን በተፈጥሮ ከምትገኘው ፀሀይ በበለጠ ሞቃታማ ነው። @JonasGreatx
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.