cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

🎬 Žeburã film production 🎬 #Your Islamic Channal

#እንኳን_በደህና_ወደ_ዘቡራ_ፕሮዳክሽን_መጡ! #Welcome_to_Zebura_Productions በ ዩቲዩብ👇 https://youtube.com/c/Zeburafilms በ ቲክቶክ👇 https://www.tiktok.com/@zburafilms/ ይቀላቀሉን " አስተያየቶንና ማንኛውም ጥቆማዎን በዚህ 👉 @channall_bot ወይንም በዚህ👉 @kaludi_bot ያድርሱን "

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
22 466
مشترکین
-2724 ساعت
-1947 روز
-70730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
ሶብር አጭር ኢስላሚክ ፊልም 2016 || sober short islamic movie 2024

እንኳን በደህና ወደ ዙቡራ ፕሮዳክሽን የ youtube ቻናል በድህና መጡ ለቻናሉ አዲስ ከሆኑ subscribe እንዲሁም like ማድረጎን አይዘንጉ።

https://www.youtube.com/channel/UCAIgV6PupXL0kh-vXScMwZg?sub_confirmation=1

#አላማችን ከዚና የጸዳ ትውልድ መፍጠርና ኢስላማዊ ጥበቦችን ከፍ ማድረግ ነው! በቻናላችን መሳጭ ትረካዎች፣ አስተማሪ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ፣ ዶክመንተሪ ስራዎችን እንዲሁም አዲስ ነሺዳዎችን ያገኛሉ። ዘቡራ ፕሮዳክሽን! በፌስቡክ👇

https://www.facebook.com/108334804596822

በቴሌግራም👇

https://t.me/+A73rGoZqRRc3ODY0

ቲክቶክ 👇

https://www.tiktok.com/@zburafilms/

نمایش همه...
WANTA HIN QABNE HIN KENNITU

እንኳን በደህና ወደ ዙቡራ ፕሮዳክሽን የ youtube ቻናል በድህና መጡ ለቻናሉ አዲስ ከሆኑ subscribe እንዲሁም like ማድረጎን አይዘንጉ።

https://www.youtube.com/channel/UCAIgV

Photo unavailableShow in Telegram
#የረበና ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን በማለት ሸጋ #ጁመዓን እየተመኘን ዛሬ በፕሮዳክሽናችን ስር ከሚያገኟቸው አገልግሎቶች ውስጥ ጥቂቱን ልናጋራችሁ ነው ተከተሉ🚶🚶‍♂ 👉፣ ለዳእዋ ፕሮግራሞች፣ ለመድረሳና መሰል የመድረክ ዝግጅቶች ፣ለዘጋቢ ፊልሞች (ዶክመንተሪ)፣ ለ ነሺዳ ወይም መሰል ስራዎች ለማስታወቂያ በዘመናዊ መሳሪያዎቻችን በመታገዝ ሙስሊሙን ኡማ ባማከለ ተመጣጣኝ ዋጋ የቀረፃ አገልሎት ያገኛሉ ወይም የተቀረፀ ፋይል ካሎት ደግሞ አስደማሚ የሆነ አይጠገቤ የኤዲቲንግ ስራ ማሰራት ይቻላሉ ። #ከዚህ ውጪስ🤔 ካሉ አሁንም ተከተሉ 🚶‍♂🚶 👉 ለሶሻል ሚዲያ (ለቻናሎ) ለቴሌቭዥን ወይም ለዩቲዩብ ፕሮግራሞ የሚሆን  #የኢንትሮ(መግቢያ) ፣ #የሎጎ_ዲዛይን #ሌይሪስክ #አይነ_ግቡ_የግራፊክ_ዲዛይን አሁንም እንደግመዋለን በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ስናበስሮ በታላቅ አክብሮት ነው። ለየትኛውም ተጨማሪ ጥያቄ በ +251712494401 አሊያ በ @channall_bot ያናግሩን #ጥራትን_የተላበሱ_ምስሎችን_ለማግኘት_ምንግዜም👇 ዘቡራ ፕሮዳክሽን! #ሸጋ_ጁመዓ #zebura_film_production [Your islamic channel] @zburafilms
نمایش همه...
نمایش همه...
የሌለህን አትሰጥም || አጭር ኢስላሚክ_ፊልም 2016 || yelelhn atsethme || short islamic movie 2024

የሌለህን አትሰጥም አጭር ኢስላሚክ_ፊልም 2016 yelelhn atsethme short islamic movie 2024@minbertv1 #ደራሲያን ፡ ካሊድ ታረቀኝ(ye umi) እና ዘቢባ መሃመድ #ዳይሬክተር ፡ ካሊድ ታረቀኝ(ye umi)#ሲኒ

Photo unavailableShow in Telegram
🎁 ኢድ-ሙባረክ ﺗﻘﺒﻞ ﺍﻟﻠﻪ ﻣﻨﺎ ﻭﻣﻨﻜﻢ ﺻﺎﻟﺢ ﺍﻻﻋﻤﺎﻝ! @Zburafilms @zburafilms
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
#ዙል_ሂጃ #ሸጋ_ጁመዓ @Zburafilms
نمایش همه...
https://yt.psee.ly/62gtm3 👆👆👆👆👆👆👆👆👆
نمایش همه...
አዲስ ሱዳኒክ ነሺዳ 2016 || ሙንሺድ ሙባረክ ሙሀመድ || new sudanic neshida 2024 || munshid mubarek mohammed

እንኳን በደህና ወደ ዙቡራ ፕሮዳክሽን የ youtube ቻናል በድህና መጡ ለቻናሉ አዲስ ከሆኑ subscribe እንዲሁም like ማድረጎን አይዘንጉ።@minbertv1 #አላማችን ከዚና የጸዳ ትውልድ መፍጠርና ኢስላማዊ ጥበቦችን ከፍ ማድረግ ነ

Photo unavailableShow in Telegram
ነገ ምሽት በዩቲዩብ ቻናላችን ይጠብቁን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCAIgV6PupXL0kh-vXScMwZg?sub_confirmation=1
نمایش همه...
01:17
Video unavailableShow in Telegram
#ኸሚስ_ምሽት_በዩቲዩብ_ቻናላችን_ይጠብቁን 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://www.youtube.com/channel/UCAIgV6PupXL0kh-vXScMwZg?sub_confirmation=1
نمایش همه...
neshida promo.mp4186.87 MB
Photo unavailableShow in Telegram
#ዳሩል_አርቀም_የበጎ_አድራጎት_ማህበር በየጊዜው ዘርፈ ብዙ ኸይርያት ስራዎች ላይ እንቅስቅሴ ከማከናወን ያልቦዘነው ተቋም እነሆ አሁን ደግሞ ከእናንተ ጋር በመተባበር በአላህ ፍቃድ ታላቅ ምንዳን የምንቀናጅበት ለአራተኛ ጊዜ የሚያከናውነውን  ልክ  #እንደ_እናት_እንደ_አባት ፕሮጀክት ይዘንላቹ መጥተናል !!! ልክ እንደ እናት እንደ አባት ለአረፋ የቲም እና መሳኪን ህፃናትን ጥራቱን የጠበቀ አዲስ ልብስ የምናለብስበት ልዩ ክንውን ነው። 👉በዚህ ስራ ከእናንተ ውድ ቤተሰቦቻችን ጋር በመተባበር ሶስት አመታትን መስጠት የቻልን ሲሆን አሁንም በዚህ በቀሩን ጥቂት ቀናት ውስጥ በጋራ ለ 500 ህፃናት የደስታ ምንጭ እንድንሆን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!!! 👉የአንድ ልጅ የልብስ ዋጋ፦3500 ብር ሲሆን እዚህ ግሩፕ ላይ ያለ ማንኛውም አባል ያለውን ያገኘውን በቀን ካስገባ በአንድ ቀን አንድ ልጅ ቻልን ማለት ነው እንደዚህ በየቀኑ በተከታታይ  ቀናቶች ብዙ  እንሰራለን ኢንሻአላህ ከበረታንም ካሰብነው  በላይ ይሆናል!!! 👉ዛሬ ላይ በግላችን የሰጠናት ብር ተጠራቅማ ብዙ ትላልቅ ነገሮችን ማድረግ ትችላለች እናም ሁላችንም የበኩላችንን የአቅማችንን እናድርግ      ...............ኢንሻ አላህ ........... ረሱል ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም "የቲምን የተንከባከበ የጀነት ጓዴ ነው "ብለው የለ የዳሩል ስራ ላይ ለመሳተፍ👇👇👇 #1000451773759 ስልክ :-0939963771 ወይም            0913219422 📌 ኒያችሁን ወደ አካውንታችን ስታስገቡ ለሌሎች ማነሳሻ ይሆን ዘንድ Screen shot እያደረጋችሁ @abu_adil1 ላይ ላኩልን!!! ስራችንን ለማየት @darularkemfamily
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.