cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Elohi tv worldwide

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
Advertising posts
172مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” — ኢሳይያስ 9፥6 እንኳን አደረሳቹ!
نمایش همه...
. አንተ ማለት ለኔ | ምናሴ @Elohitv @Elohitv
نمایش همه...
. እውነተኛ ሰላም ደስታ Have a blessed night @Elohitv @Elohitv
نمایش همه...
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏pray pray
نمایش همه...
🙏 ፀልዩ ፀልዩ ፀልዩ 👉 የሚፀልይ ሰው ለሰው አእምሮ አይመችም. 👉 ስትፀልይ መከራህን ከላይህ ላይ ታነሳለህ ዙርያህ ላይ ባለው ፈተና መሮጥ ሳይሆን የሚያስፈልገው ተንበርክኮ መፀለይ። 👉 ተንበርክከህ ስትፀለይ እግዚአብሔር ፀሎትህን ይሰማሀል ስጋ ደካማ ነው መንፈስ ግን ዝግጁ ነው። 👉የማትፈልጉት ነገር አለ ፀልዩ, የምታፍሩበት ነገር አለ ፀልዩ, ዋጋ የምትከፍሉበት ነገር አለ ፀልዩ, የምትፈተኑበት ነገር አለ ፀልዩ,መወሰን ያቃታችሁ ጉዳይ አለ ፀልዩ የታመማችሁበት ጉዳይ አለ ፀልዩ የታመማችሁበት ጉዳይ አለ ፀልዩ በዝሙት ተቸግራችኋል ፀልዩ በመጠጥ ተቸግራችኋል ፀልዩ............. 👉 በጣም ብዙ ህዝብ መፈወስ የሚችለው ባለመለመኑ አልተፈወሰም 👉 አምላክህን ስትለምነው ከፈተና ትወጣለህ 👉 አምላክህን ስትለምነው ከበሽታ ታመልጣለህ ከምትዋረድበት መንገድ ታመልጣለህ.... 👉 የሚፀልይ ሰው የሚወረወርበትን ድንጋይ ከምሮ ቤት መስራት ይችላል በሌላ ቋንቋ የሚወረወርበት ድንጋይ አይፈነክተውም ለምን??? ስለሚፀልይ። 👉የማይፀልይ ሰው የተሸነፈ እንጂ ያሸነፈ አይደለም
نمایش همه...